የአንበጣው መንጋ የወረራቸው አካባቢዎች የመንግሥት እገዛ ተነፍጓቸዋል

June 22, 2017 – ቆንጅት ስጦታው የአንበጣው መንጋ የወረራቸው አካባቢዎች የመንግሥት እገዛ ተነፍጓቸዋል፤ በምዕራብ ጎጃምና አዊ ዞኖች የገበሬውን ሀብት ንብረት የሚያወድም አደገኛ አንበጣ ተከስቷል፡፡ አንዱ የአንበጣ መንጋ በቀን 16 ኪሎ ሜትሮችን መጓዝ የሚችል ሲሆን ባሕር ዛፍን ጨምሮ ማንኛውንም ዓይነት ሰብልና እጽዋት መድምዶ በመብላት ያወድማል፡፡ በምዕራብ ጎጃምና በአዊ ዞኖች ከአራት ወረዳዎችና ከ50 በላይ ቀበሌዎች በአንበጣው መንጋ ተወረዋል፡፡ […]
ሰራዊቱን ዝም ለማሰኘት የታቀደ የመጀመሪያ ዙር ስራ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል ቆንጂት ስጦታው

June 22, 2017 – ቆንጂት ስጦታው – ከጦር ሃይሎች የተገኘው መረጃ እንደተመለከተው በመከላከያ ሰራዊቱ ሁሉም እዞች በወታደሮች ላይ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል::የግምገማው ዋናው ሂደት በሰራዊቱ ውስጥ የተገኘው የኢሕአዴግ ድምጽ አነስተኛ መሆኑ እና ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ከሚል አንጻር ተጠርጣሪ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሲሆን በግምገማው ላይ ሞባይሎች እንደሚፈተሹ እና ተቃዋሚዎችን በተመለከት ውስጥ ለውስጥ […]
ሎንዶን በተከሰተው አደጋ ዙሪያ የኢትዮጵያዊያኖች እና የኤርትራዊያኖች ሰቆቃ ሲቃኝ (ሪፓርታዥ) – በታምሩ ገዳ

June 22, 2017 በሎንዶን ከተማ በባለ 24 ፎቁ ላይ በተከሰተው አሳዛኝ የእሳት አደጋ ዙሪያ የኢትዮጵያዊያኖች እና የኤርትራዊያኖች ሰቆቃ እና የጀግነት ተጋድሎ በከፊል ሲቃኝ (ሪፓርታዥ) – በታምሩ ገዳ https://www.youtube.com/watch?time_continue=1&v=2Q4ckXaxCW4
በአማራ ላይ የተሰለፉ አምስተኛ ረድፈኞች (Fifth columnist) – ቬሮኒካ መላኩ

June 22, 2017 የሰው ልጅ ታሪክ እንደሚያስረዳን አለም በመንታ ባህሪያት የተዋቀረች ትመስላለች ። ሰማይ ስንል መሬት አለ ። እሳት ስንል ውሃ አለ ፣ ብርሃን ብለን ጨለማ አለ ፣ አርበኛ ብለን ባንዳ አለ እንደዚህ እንደዚህ እያልን ብዙ ነገሮችን መጥቀስ እንችላለን ። ከነዚህ ባህሪያት መገለጫ አንዱ ሰው ነው ። የሰውም ባህሪ እንደዚሁ ለየቅል ነው። በሰው ውስጥም ክፋትና […]
የኤርትራና ጂቡቲ ሰሞነኛው ጉዳይና የኢትዮጵያ አሠላለፍ

21 Jun, 2017 ዘመኑ ተናኘ ኤርትራና ጂቡቲ በመካከላቸው ባለውና ዱሜራ እየተባለ በሚጠራው ተራራማ ደሴት ላይ ለዘመናት ሲወዛገቡ ቆይተዋል፡፡ ይህ በቀይ ባህር ጠረፍ ዳርቻ የሚገኘው ተራራማ አካባቢ ለወታደራዊ ዓላማ ካለው ፋይዳ የተነሳ፣ ሁለቱ አገሮች በተለያዩ ጊዜያት ሲነታረኩበት ቆይተዋል፡፡ ዱሜራ ወይም ራስ ዱሜራ እየተባለ የሚጠራው ሥፍራ ከቀይ ባህር የሚነሳና ዙሪያውን በውኃ የተሸፈነ ደሴት እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ኤርትራና […]
Protest-Hit Ethiopia Region Plans Oil Company to Calm Unrest

Bloomberg Protest-Hit Ethiopia Region Plans Oil Company to Calm Unrest By Nizar Manek June 21, 2017 11:24 AM EDT Program part of economic initiative in volatile Oromia state Alleged land grabs, marginalization sparked protests from 2015 A central Ethiopian region that’s seen almost two years of sporadic anti-government protests is planning a new private […]
የወባ በሽታ ወደ ደጋማ ቦታዎች እየተሰራጨ ነው-ፍኖተ ዲሞክራሲ

ዜናና ኃተታ (ሰኔ 10 ቀን 2009 ዓ.ም.) – የወባ በሽታ ወደ ደጋማ ቦታዎች እየተሰራጨ ነው – ከጂቡቲና ከኤርትራ ወሰን የካታር ሲነሳ ሻዕቢያ ወታደሮቹን አሰማራ – አንዳንድ የተቃዋሚ ድርጅት ነን የሚሉ በአስመራ ለማካሄድ ያቀዱት ስብሰባ ተወገዘ – በሊቢያው መአመር ጋዳፊ ላይ የተዘመተው አንድ የአፍሪካ ገንዘብ እንዲኖር እንቅስቃሴ በመደረጉ ነው ተባለ – በምስራቅ ኢትዮጵያ አንድ ጥንታዊ ከተማ […]
ከሳዑዲ ለመውጣት ፍላጎት ያሳዩ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር አሁንም አነስተኛ ነው

Wednesday, 21 June 2017 14:19 በ ጋዜጣው ሪፖርተር የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሥራም ሆነ በተለያዩ ምክንያት በሳዑዲ የሚገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች በ90 ቀናት ሀገሩን ለቀው እንዲወጡ፣ ይህ ካልሆነ ተገቢውን ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሰጠው የማስጠንቀቂያ ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ሰባት ቀናት የቀሩት ቢሆንም አብዛኛው ኢትዮጵያዊያን ለመመለስ አለመመዝገቡ ተሰማ። የሳዑዲ መንግሥት ከመጋቢት 21 ቀን 2009 […]
ጊዜውን የሚጠብቀው የስኳር ፖለቲካ – በ‘ስኳር’

Wednesday, 21 June 2017 14:32 በ ፋኑኤል ክንፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማሪያም ደሳለኝ ኢትዮጵያ በዘረጋችው መጠነ ሰፊ የስኳር ልማት ዙሪያ መንግስታቸው ትምህርት ማግኘቱን ከመግለጽ ውጪ፣ አንድም ተጠያቂ አካል ማቅረብ አልቻሉም። ለሁሉም ጊዜ አለው እንደሚባለው፣ አንድ ቀን በዚህ ስኳር ልማት ዙሪያ ኃላፊነት የሚወስዱ በሕግ የሚጠየቁ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት መኖራቸው አይቀሬ እንደሆነ የአደባባይ እውነት ነው። በዚህ ጽሁፍ […]
Land restoration in Ethiopia: ‘This place was abandoned … This is incredible to me’

A project to restore the land in Tigray, Ethiopia has created opportunities for livelihoods for young people who had been leaving in droves Water is now abundant in Gergera after “treatment” of the catchment with gabions, planting of trees and elephant grass, and natural regeneration of vegetation Photograph: Cathy Watson/ICRAF Cathy Watson Wednesday 21 […]