“በኢትዮጵያ ሃገር አድን ንቅናቄ” ውስጥ የአማራ ውክልና ያልተካተተበት ምክንያት አሳማኝ አይደለም። [ግዜነው ደም መላሽ]

By ሳተናው June 4, 2017 08:42 በስያትል ግንቦት 19 – 20 2009 ዓ. ም ተካሄድ በነበረው “ኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ጉባሄ” ላይ በዋናነት ተሳትፎ ያደረገው “የኢትዮጵያ ሃገር አድን ንቅናቄ” ያሰባሰቡት ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዎርጊስ እና ፕ/ር ጌታቸው በጋሻው ንቅናቄው የአማራን ድርጅት ያላካተተበትን ምክንያት ሊያስረዱ የሞከሩት በሁለት መልኩ ነው።የመጀመሪያው ካሉት የአማራ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ሞረሽ ወገኔ […]
ሁለት የኢትዮጵያ ሴት ሯጭ ስፖርተኞች በኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ያሳዩት ጋጠወጥ ባሕሪና ፖለቲካዊ ምርጫ! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ Ethiopian Semay)

Saturday, June 3, 2017 ሁለት የኢትዮጵያ ሴት ሯጭ ስፖርተኞች በኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ያሳዩት ጋጠወጥ ባሕሪና ፖለቲካዊ ምርጫ! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ Ethiopian Semay) ሴት ጀግኖቻችን (ከወደ ቀኝ የምትታየው የሐረር ወርቅ ጋሸው ነች) ይህ ትችት የኔን ጽሑፍ በሚያስተናግዱ እንደሚለጠፍ ባውቅም፤ ለሌሎቹ ተቃዋሚ ድረገፆች በሙሉ ተልኳል። ቢያወጡት አስተማሪ ነው። ብዙዎቹ ግን እንደማያውጡት ጥርጣሬ አለኝ። ምክንያቱም የፖለቲካ መሪዎቻቸውና […]
ቴዲ አፍሮ ያወደሰው ጥቁር ሰው እና ጥቁር ሰው ያዋረደ የግንቦት 7 አመራር ኤፍሬም ማዴቦ

ጌታቸው ረዳ ( ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ ) ከቴዎድሮስ እስከ ቴዎድሮስ የሚል የግንቦት 7ቱ ለሻዕቢያ ያደረው ምልምል ቅጥረኛ ኤፍሬም ማዴቦ የተጻፈ ፕሮፓጋንዳውን የሚየናፍሱለት በየድረገጹ ተለጥፎ አንባብችሁ ይሆናል። ካላነበባችሁ ሳተናው ላይ የተለጠፈውን በሚከተለው–አንብቡ። http://www.satenaw.com/amharic/archives/34222 ይህ መልስ ለፓስተር ለኤፍሬም ማዴቦ ለመጻፍ አልከጀልኩም ነበር፤ ያውም ሌላ የሳምነቱ ትችት እየጻፍኩ በነበረበት ወቅት ስለበር፡ እንዲሁም የሰውየው መሰሪነትና ጥበበኛነት በበቂ ሰዎች በሚዲያ ተጋልጣል […]
በሲያትል ዋሽንግተን በተዘጋጀው የብሔርዊ አንድነት ጉባኤ ላይ በ05/27/17 እ ኤ አ በመጋቤ ሐዲስ መምህር ልዑለ ቃል አካሉ የቀረበ አጭር መልክት

June 3, 2017 Posted by: Zehabesha «ወየኀዝ ፍትሕ ከመ ማይ ፤ ወጽድቅኒ ከመ ውኂዘ በድው» /አሞ 5 ፥ 24/ «ፍትሕ እንደ ውኃ እውነትም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ» መግቢያ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው ። የኢትዮጵያም ታሪክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ነው እስኪባል ድረስ ፥ በአገራችን ረጅም የታሪክ ጉዞ ውስጥ […]
ቴዲ አፍሮ ይቅርታ ጠየቀ

June 3, 2017 ቴዲ አፍሮ ይቅርታ ጠየቀ Source – VOA
ይድረስ ለተክሌ የሻው

June 3, 2017 Posted by: Zehabesha ትዝብት (ከአዉስትራሊያ) ለጓድ ሠርቶ አደር አዘጋጅ ለነበሩት የዛሬዉ የሞረሽ ሊቀ መንበር አቶ ተክሌ የሻዉ! መቼም ስልጣኑን የሚወድ ሰዉ በስልጣኑ ካልተጠራ ችግር ይፈጠራልና ያጎደልኩት ነገር ካለ ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሁኝ። ባሉበት የሰዉ ፊት ገርፍዎ ከከፈቱት ካፌ ድረስ ሰላምታዬ ይድረስዎ! ባለፈዉ ለኤፍሬም ማዴቦ የፃፉትን ደብዳቤ አነበብኩት። በጣም የገረመኝ እርስዎ ሞረሽን ወደ […]
Spy cables reveal African Union assassination threat

Spy Cables25 February 2015 Documents show S African and Ethiopian agencies in crisis, suspected Sudan, amid reported 2012 plot to kill AU chief. Will Jordan | | https://youtu.be/XkObpXz4S2o Spy Cables: Greenpeace among intelligence targets Secret intelligence documents leaked to Al Jazeera’s Investigative Unit reveal that spies in Addis Ababa were alerted to a plot by […]
Global Peace Index 2017

The 2017 Global Peace Index finds that the world became more peaceful in the last year, however, over the last decade it has become significantly less peaceful. The 2017 GPI provides a comprehensive analysis on the state of peace. It shows that amidst continuing social and political turmoil, the world continues to spend enormous resources […]
Dr Kunte Mussa pushes for all-inclusive dialogue to resolve nation’s crisis

Ethiomedia June 2, 2017 https://youtu.be/uWBB1UfbjVY Dr Kunte Mussa pushes for all-inclusive dialogue to resolve nation’s crisis. The witty, native of Afar, warns the danger of fomenting ethnic hate, and urges all sides to stay away from the politics of animosity. Dr. Kunte is an epidemiologist resident in Sweden. He made the remarks […]
Politicised humanitarian aid is fuelling South Sudan’s civil war

Albert González Farran/IRIN Daniel van Oudenaren A journalist previously based in South Sudan NAIROBI, 27 February 2017 A declaration of famine in South Sudan has prompted a swirl of appeals for new funding to stem the catastrophe. There are millions of people in desperate need, and there are aid groups well-positioned to do more, if […]