Ethiopia: Economic Analysis – Devaluing the Birr: Doing the Same Thing Over and Over Again and Expecting a Different Outcome

Photo: Xinhua Local employees work at Huajian shoe factory in an industrial park in Dukem, Ethiopia. Addis Standard (Addis Ababa) analysis Addis Abeba — At the opening of Ethiopia’s parliament on 9th October 2017, Ethiopia’s President, Dr. Mulatu Teshome, stated that earning foreign exchange was has become a matter of life and death for Ethiopia. Apparently […]
Violent anti-government protests likely to spread in Ethiopia’s Oromia and Amhara regions, particularly threatening road vehicles, cargo

Jordan Anderson – IHS Jane’s Country Risk Daily Report 23 October 2017 Event Anti-government protests took place across Ethiopia’s Oromia region during 15–22 October, with both state-affiliated and commercial road vehicles being burned by demonstrators and civilian fatalities being inflicted by security forces. Calls for protests on Oromo social media cited recent violence in eastern […]
Cambridge Days: Prof Teodros Kiros – Pt 1 – SBS Amharic

October 23, 2017 https://youtu.be/fgSBaCyJjMQ Cambridge Days: Prof Teodros Kiros – Pt 1 – SBS Amharic
Analysis: Lake Tana: how an invasive weed is threatening its survival

October 23, 2017 Yihun D. (PhD) and Wondwossen T. (PhD), for Addis Standard Addis Abeba, Oct. 23/2017 – Lake Tana is the largest lake in Ethiopia and the second largest in Africa. In recognition of the lake’s rich biodiversity and significant cultural heritage, UNESCO added the lake to its World Network of Biosphere […]
Hydro-economics: Egypt, Ethiopia and the Nile

October 23, 2017 A look at the ongoing dispute over the Grand Ethiopian Renaissance Dam and its impact on the world’s longest river. Water ministers from Egypt, Sudan and Ethiopia have gathered last week to discuss how Africa’s largest hydroelectric dam will affect water distribution and access to […]
የአማራን ዘር የማጥፋቱ የሕወሐት ሕልም በ12ኛው ሰአት በቡኖ በዴሌ/ኤሊባቡር -መንግስቱ ሙሴ

የሕወሐትን እስትራቴጅ አቃሎ መመልከት አይቻልም። አሁንም በዚህች የመጨረሻ ሰአት አንድ መንግስት በዜጋው ላይ ይሰራዋል ተብሎ የማይገመት ወንጀል እንደሚሰራ ጥርጥር የለም። የሚጠራጠሩ ካሉ በእርግጥም በሕወሐት ላይ ግማሽ እምነት ያላቸው እና የእስከ ዛሬውን ጸረ ኢትዮጵያ እና ጸረ አማራ ሴራ ሊደረግ አይችልም ብለው የሚያስቡ የዋሃን ሊሆኑ ይችላሉ። በአዴን/ኦፒዴኦ የወያኔ አጋሰሶች መሆኑ ይሰመርበት። ሁለቱም ታዛዥ እና ለትግራይ ጠባብ ብሄርተኞች […]
በሕወሐት፣ኦህዴድና ኦነግ በተቀነባበረ ሴራ በንፁሐን ዜጎች ላይ የሚደርሰው ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ ታሪክ ይቅር የማይለው አረመኒያዊ ተግባር ነው!!!

October 23, 2017 (ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ) አገዛዙ እያረጀና የመውደቂያ ዘመኑ መቃረቡን ተከትሎ የአገዛዙን ግብዓተ መሬት ለማፋጠን በሐገራችን በተለያዩ አካባቢዎች የተቀሰቀሱ አመፆች ቀጥለው አሁን በአንዳንድ አካባቢዎች ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎቹ መልካቸውን እየቀየሩ ከአገዛዙ ጋር ግንኙነት የሌላቸውን ዜጎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ወደ መግደልና ማሳደድ ተቀይረዋል፡፡ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን እንደተገለፀው የተነሳውን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ተክትሎ በኦሮምያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን […]
‹‹ኢትዮጵያ እስካሁን የሚመጥናትን ፖለቲካ አላገኘችም›› – አቶ ገብሩ አሥራት

22 October 2017 ውድነህ ዘነበ አቶ ገብሩ አሥራት፣ አንጋፋ ፖለቲከኛ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ አካጂጃለሁ ባለና ከሁለት ዓመት በፊት ለተነሳ ሕዝባዊ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ጀምሬአለሁ ባለ ማግሥት አዳዲስ የፖለቲካ ክስተቶች መታየት ጀምረዋል፡፡ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል በተነሳ ግጭት በአሰቃቂ መንገድ የዜጎች ሕይወት ጠፍቷል፡፡ በርካቶች ተፈናቅለዋል፡፡ በርካታ ንብረት ወድሟል፡፡ በዚህ አሳዛኝ ክስተት ሳያበቃ በተለይ በኦሮሚያ ከዚህ […]
Hiber Radio: የኢሊባቡሩ ጥቃት | የዳኡድ ኢብሳ የኦነግ ከወያኔጋ አልደራደርም ማለት | ቴድሮስ አድሃኖም | ብጥብጥ በአ.አ. ስታዲየም | የሕወሓት መገናኛ ብዙሃን የዘር ፍጅት ቅስቀሳና አባ ዱላ እንዲታሰሩ ጥሪ ማቅረብ እና ሌሎችም

October 23, 2017 | Hiber Radio,News Feature,የዕለቱ ዜናዎች Posted by: Zehabesha የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 12 ቀን 2010 ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሶስት ወጣት አክቲቪስቶች ጋር የተደረገ ውይይት አክቲቪስት ገረሱ ቱፋ፣አክቲቪስት መስፍን አማን እና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የለውጡ ግስጋሴ፣የተቃዋሚዎች ሚና፣በውስጥ ካሉ የለውት ሀይሎች በኦህዴድና በብአዴን ያሉትን ጨምሮ አብረው ስለሚሰሩበትና በርከት አሉ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል(ክፍል አንድን […]
”ቤትና ንብረታችን ወድሟል፤ የምንበላውም ሆነ የምንለብሰው የለንም” -BBC

ወንድማገኝ አሰፋበተፈጠረው ግጭት 14 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋልወ በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን ውስጥ ሰሞኑን ተከስቶ የነበረውን ግጭት በመሸሽ ከቤታቸው ተፈናቅለው በፖሊስ ጣቢያ ተጠልለው ከሚገኙት መካከል አቶ አቢ አዝመራው ይገኙበታል። አቶ አቢ እንደነገሩን በስልክ እና በቃል የሚደርስባቸውን ማስፈራሪያን ተከትሎ ነበር ሀሙስ ዕለት ከነቤተሰባቸው ወደ ጫካ ሸሽተው የገቡት። እሳቸው እንደሚሉት በአካል የሚያውቁት ግለሰብ ተገድሏል፤ ሌላኛው ደግሞ ጉዳት ደርሶበት […]