በሕወሃቱ ባለስልጣን የተዋረዱት የኦህዴድ አመራር #ግርማ_ካሳ

October 26, 2017 05:09 አቶ ዘርአይ አስገዶም የብሮድካስቲንግ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ናቸው። የሕወሃት ሰው። ዶር ነጋሪ ሌንጮ ደግሞ፣ የኦህዴድ ሰው ሲሆኑ፣ በአቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ የተሾሙ የፌዴራል ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር/ቃል አቀባይ ናቸው። የሚኒስትሮችን ምክር ቤትና እነ የፌዴርል መንግስትን ወክለው የሚናገሩ ማለት ነው። ማንኛውም ሜዲያ፣ መንግስትን በተመለክተ ደዉሉ የሚያነጋገረዉን መረጃ የሚጠይቀው የኮሚኒኬሽን መስሪያ ቤትን ነው። በብሮድካስቲንግ […]
”የጫት ንግድና የዶላር ጥቁር ገበያ. . .ለግጭቶች ምክንያት ሆነዋል”

ASHRAF SHAZLY ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የመንግሥታቸውን አቋም የተመለከተ ማብራሪያ አቅርበዋል፤ ከሕዝብ ተወካዮች ለቀረቡ ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸው የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እንዲሁም ማኅበራዊ ጉዳዮችን ዳስሰዋል። ቀጣዮቹ ነጥቦች በማብራሪያቸው የተነሱ ዐብይ ፍሬ ነገሮችን ይዘረዝራሉ። 1.የባለስልጣናቱ የመልቀቅ ጥያቄ የአቶ አባዱላ ገመዳ እና የአቶ በረከት ስምዖን የመልቀቂያ ጥያቄዎች መገጣጠም […]
እስር ቤት ውስጥ በደል እየተፈፀመባቸው መሆኑን የዋልድባ መነኮሳት ተናገሩ

October 26, 2017 – ቆንጅት ስጦታው እስር ቤት ውስጥ በደል እየተፈፀመባቸው መሆኑን የዋልድባ መነኮሳት ተናገሩ “ማዕከላዊ ብዙ በደል ደርሶብናል። በአካልም በስነ ልቦናም ብዙ በደል እየደረሰብን ነው።” አባ ገ/ እየሱስ ኪ/ ማርያም ” ከ2004 ጀምሮ እየተሰቃየን ነው። ገዳም እንዳንቀመጥ እየተደበደብን ነው” አባ ገ/ ስላሴ ወ/ሀይማኖት (በጌታቸው ሺፈራው) የ”ሽብር” ክስ ቀርቦባቸው ቂሊንጦ የሚገኙት የዋልድባ መነኮሳት እስር ቤት ውስጥ […]
በአምቦ ዛሬ እንደአዲስ በተከሰተ ግጭት ሰዎች ተገድለዋል

ይህንን ለሰው በግጭቱ ቢያንስ 10 ሰዎች እንደተገደሉ የአይን እማኞች ይናገራሉ በስልክ ያነጋገርናቸው የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች እንደነገሩን ስኳር ጭነው በከተማው የሚያልፉ መኪኖች እንዳሉ መረጃ ለአካባቢው በመድረሱ ፤ መኪኖቹን ለማስቆም በመጠባበቅ ከትናንት ጀምሮ መንገድ መዝጋት ጀምረው ነበር። ምክንያታቸው ደግሞ በሀገሪቱ የሚታየው የስኳር እጥረት በአምቦም የሚስተዋል መሆኑ ነው። በከተማዋ አንድ ኪሎ እሰከ 70 ብር ድረስ […]
Breaking News…..PM Hailemariam says talks underway with Abadula; Bereket’s resignation accepted;defends Liyu Police

October 26, 2017 07:58 addisstandard 2017-10-26 The PM also said “black market in forex” and “contraband” as well as “Khat trading” in eastern Ethiopia fueled recent violence, giving the violence ethnic and national dimensions. But the PM defended the federal army and the Somali region’s controversial “Liyu Police” force in the conflict with the exception of […]
“ብሔራዊ ጭቆናን” መጣል የሚቻለው በብሔራዊ ትግል ብቻ ነው! – የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት (ኢሙንሕ)

October 26, 2017 United Ethiopian Muslims Movement (UEMM) የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ሕብረት (ኢሙንሕ) 4324 Georgia Avenue NW – Washington, DC 20011 uemm2017@gmail.com October 25, 2017 መድፍ ጠምዶ ሣንጃ ወድሮ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ፍርሃት፣ የሰቀቀንና የሽብር ከበሮ ለ26 ዓመታት ሲያስጎስም የነበረው የወያኔ አምባ ገነን ሥርዓት ፀሓይ እየጠለቀበት መሆኑን የሚያበስሩ ብዙ ተጨባጭ ምልክቶች እየታዩ ነው። […]
ከደህንነት ቢሮ የወጣ ምስጢራዊ መረጃ – ሕብር ሬድዮ

October 26, 2017 በኢሉባቦር የደረሰው እልቂት በባሌ፣ በአሶሳ እና በወለጋ እንዲዛመት እቅድ መውጣቱን ከደህንነት ቢሮ የወጣ ምስጢራዊ መረጃ ይጠቁማል። በምዕራብ ኢትዮጵያ እየተነሱ ያሉ ተቃውሞዎችን ለመቀልበስ የኦሮሞ እና የአማራ ተወላጆችን ማገዳደል በብሄራዊ የደህንነት ቢሮ እንደ ዋነኛ እቅድ እና ስትራቴጂ መነደፉን መረጃው ያጋልጣል። ከደህንነት ምንጮች አሁን የደረሰን መረጃ
Ethiopia has one of the least powerful passports in the world

October 26, 2017 When it comes to the privilege of travelling around the world with out visa requirements, not all passports are created equal. Ethiopian passport offers limited mobility for travel with out requiring visas than say Singapore, which is now ranked as having the most powerful passport in the […]
Police fire live rounds in Ethiopia’s Oromiya region to disperse protests

October 26, 2017 ADDIS ABABA (Reuters) – Police in a town in Ethiopia’s restive Oromiya region fired live rounds on Thursday to disperse demonstrators who had blocked roads, witnesses said. The incident in Ambo some 130 kilometres (80 miles) west of the capital Addis Ababa is the latest bout of unrest to plague a province […]
30 London MPs call for Boris Johnson to bring back Islington dad on death row in Ethiopia(The Standard)

ELEANOR ROSE 26-10-2017- (The Standard) Yemi Hailemariam with Liberal Democrat leader Sir Vince Cable Boris Johnson is facing pressure from 30 London MPs to help free Islington resident and Arsenal fan Andy Tsege, who has languished for three years on death row in Ethiopia. Mr Tsege, a British citizen who lived solely in the UK […]