Ethiopia PM to be honored as an ‘African hero’ in Uganda

Daniel Mumbere | africanews (06-06-2018) Ethiopia’s prime minister, Abiy Ahmed is set to receive the highest distinction accorded to a head of state by the government of Uganda, as the latter celebrates National Heroes’ Day. Abiy will pay an official visit to Uganda over the weekend, where he will attend the event celebrated since 1989 in recognition […]

“የሚያዋስነን መረብ ወንዝ ነው፣ ከመረብ ምላሽ የኛ ቦታ ነው” የባድመ አስተዳዳሪ

MARCO LONGARI ወደ መቶ ሺ የሚጠጉ ሰዎች ያለቁበት የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ቁርሾን ይሽራል ተብሎ የተገመተው የአልጀርስ ስምምነት የነገሮችን ውል አጥፍቶ ለባሰ መቆራቆዝ ሰበብ ሆኖ ቆይቷል። በአልጀርስ ስምምነት አተገባበር ዙሪያ ያልተስማሙትን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይቀይራል የተባለለት ውሳኔ ግን ከሰሞኑ ተሰምቷል። የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ […]

በሁለት ኤርትራዊያን ላይ ማዕቀብ ተጣለ

AFPአጭር የምስል መግለጫባለፈው ዓመት ብቻ 3100 ከምሥራቅ አፍሪካ የተነሱ ዜጎች ሜዲትራኒያንን ለማቋረጥ ሲሉ ውሃ በልቷቸዋል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በሁለት እጅግ ሞገደኛ ሲል በጠራቸው የስደተኛ አስተላላፊ ኤርትራዊያን ላይ ማዕቀብ ጣለ። ግለሰቦቹ በሺህ ለሚቆጠሩ ስደተኞች እንግልትና ሞት ምክንያት ናቸው ብሏል። የጸጥታው ምክር ቤት በግለሰቦች ደረጃ እንዲህ ያለ ውሳኔ ሲያስተላልፍ ይህ የመጀመርያው ነው ተብሏል። ስደተኛ […]

ለትግራይ ታጋዮች የቀረበ ጥሪ ጥሪ አቅራቢ ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

WEDNESDAY, JUNE 6, 2018 ለትግራይ ታጋዮች የቀረበ ጥሪ ጥሪ አቅራቢ ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)   Latest Note from the editor The second image is from Geza Tegaru Pal Talk. I posted this image for my readers so you will have a minimum understanding how TPLF followers think about their leaders. I visited TPLF cults’ Pal Talk […]

ብቸኛው ታማኝ ኢትዮጵያዊ ተቋም ከኢትዮጵያ ሕዝብ (መንግስት) እጅ አይውጣ!  (ሰርፀ ደስታ)

June 8, 2018 በኢትዮጵያ አዲሱ አብይ ወደ ሥልጣን ከመጣ በየቀኑ ብዙ የምንደሰትባቸው ነገሮች እየሰማን ነው፡፡ ሰሞኑንም ብዙ አሉ፡፡ ከሰሞኑ ከሰማናቸው አንዳንዶቹ ግን ምን ያህል ተጠንቶባቸው እንደሆነ አላውቅም፡፡ ከነዚህ የሰሞኑ ዜናዎች አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ትልልቅ የመንግስት (የሕዝብ) ተቋማት ለግል ነጋዴዎች በከፊል ሊሸጡ መሆኑ ነው፡፡ እዚህ ላይ ስህተት እንዳይሰራ ያስፈልጋል፡፡ በእርግጥ የመንግስተ የንግድ ተቋማት በከፊል ሆን በሙሉ […]

የዶ/ር አብይ ሂሳብ፡ (ኢትዮጲያ – ባድመ)+ (ኤርትራ – የጦር ሰፈር) = የኢትዮጲያ ባህር ሃይል = ስዩም ተሾመ

  June 7, 2018   ሰሞኑን ጠ/ሚ አብይ ሀገራችን የራሷ የባህር ሃይል እንደሚኖራት መጠቆማቸው ይታወሳል፡፡ በእርግጥ ዶ/ር አብይ የባህር ሃይል ስለማቋቋም በይፋ የተናገሩት አንድ ተጨባጭ ምክንያት ቢኖራቸው ነው፡፡ እንደ እኔ ግመት ዶ/ር አብይ አቡ ዲያቢ ላይ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ካነሷቸው ነጥቦች አንዱ ኤርትራ ውስጥ የጦር ሰፈር መገንባት ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም ከባህር ጠረፍ ላይ የጦር ሰፈር ከሌለ […]

የአረና ትግራይ ተቃዉሞ

June 7, 2018  ኢህአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት እቀበላለሁ ማለቱ ሕገወጥ ድርጊት ነው ሲል አረና ትግራይ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ተቃውሞውን አሰማ።   ከዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ማእከላይ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ By Curated Content Wednesday, February 7, 2018 @ 6:54 pm ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ከተመሰረተበት 2000 ዓ/ም ጀመሮ ፖለቲካዊ እርምጃዎችን ለማከናወን ህጋዊ እውቅና ያገኘ ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል፡፡ […]

አንድ መዝገብ ለዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪክ

June 7, 2018  የደጃዝማች ገርማሜ የሕይወት ታሪክ ተጻፈ ከቀኛዝማች ኃይሌ ዘለቃ (1937 ዓ/ም) ባለ ታሪኩ ይህ ቀጥሎ የቀረበው በእጅ የተጻፈ ታሪካዊ መዝገብ የዐፄ ምኒልክን መንግሥት በሸዋዎች ብርታት(በአማራና በኦሮሞ መኳንንት) ስላቆሙት ስለ ደጃዝማች ገርማሜ ወልደ ሐዋርያት የተጻፈ ነው፡፡ በ1799 ዓ.ም. የተወለዱት ደጃዝማች ገርማሜ ከአቤቶ ኃይለ መለኮት እስከ ዳግማዊ ምኒልክ ድረስ የኢትዮጵያን መንግሥት ያገለገሉ ባለሟል ናቸው፡፡ ዐፄ […]

የኢሮብ ብሄረሰብ አባላት ኢሕአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት ለመቀበል ያወጣውን መግለጫ አወገዙ ።

June 7, 2018  የዓዲግራት ከተማ የኢሮብ ብሄረሰብ ነዋሪዎች ትልቁና ታሪካዊ ስብሰባ ኣደረጉ። የስብሰባው ዋና ዓላማ በቅርቡ የኢ.ህ.ኣ.ዴ.ግ ስራ ኣስፈፃሚ ኮሚቴ የኣልጀርስ ስምምነት ሙሉ በሙሉ መቀበሉን በመቃወም ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ይህን ስምምነት ተቀብሎ ተግባራዊ የሚያደርግ ከሆነ የኢሮብ ህዝብ በሁለት ይከፍላል፤ በሁለት የተከፈለ እንደሆነ ብሄረሰቡ እንደ ብሄረሰብ መቀጠል ኣይችልም። ሰለዚህ በስብሰባ የተወሰነ ውሳኔ፦ – የኣልጀርስ ስምምነት ብሄረሰቡን […]

የደህንነት መስሪያ ቤቱ ሃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ከስልጣናቸው ተነሱ

ASHRAF SHAZLY ጄኔራል አደም መሐመድ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ። ጀኔራል አደም መሃመድ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳሬክተርነት ቦታን ከአቶ ጌታቸው አሰፋ ነው የሚረከቡት። አቶ ጌታቸው አሰፋ ለበርካታ ዓመታት የሃገሪቱን የደህንነት መስሪያ ቤት በበላይነት የመሩ ሲሆን ስለእርሳቸው የአደባባይ ማንነት ብዙም የሚታወቅ ነገር የለም። በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጄኔራል ሰዓረ መኮንን […]