“የወንድምህ ደም ከምድር ወደ እኔ ይጮኃል” | ሊቀ ማእመራን ቀሲስ ዶክተር አማረ ካሣዬ

    January 30, 2018 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። “የወንድምህ ደም ከምድር ወደ እኔ ይጮኃል ” ፩.     ቃየልን ለግድያ ያበቃው፤ ምንድነው? እራስ ወደድነት ፤ ቅናት ፤ ቁጣ ፤ ጥላቻ ፤ ንዴትና ምቀኝነት ናቸው። “ለምንስ ተናደድክ? ለምንስ ፊትህ ጠቆረ? መልካም ብታደርግ ተቀባይነትን አታገኘምን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በድጅህ እያደባች ነው” ይህ ኃይለ ቃል መጀመሪያ የቃየል አስተሳሰብ መበላሸቱን ነው የሚያረጋግጠው […]

ህወሓት እና ፍርሃት: ከቀበሌ እስከ መቀሌ! – ከስዩም ተሾመ

January 30, 2018 የኢትዮጲያ ፖለቲካዊ ሁኔታ አሁን ካለበት ደረጃ ላይ እንዴት ደረሰ? በተለይ ከ1997ቱ ምርጫ በኋላ ያለው ፖለቲካዊ ሁኔታ በጥሞና ለታዘበ ሰው ምክንያቱንና ሂደቱን በቀላሉ መገንዘብ ይችላል። በ1997 ዓ.ም በሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት ተማሪ ነበርኩ። በፖለቲካ የመሳተፍ ፍላጎት አልነበረኝም። በዚያ ዓመት በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ በመራጭነት ከመሳተፍ የዘለለ ሚና አልነበረኝም። እስከ ግንቦት7/1997 ዓ.ም ዕለት ድረስ የነበረው […]

የራስን ዕድል በፍቅር መወሰን (ተስፋዬ ዋቅቶላ)

  January 30, 2018 ባህር ዳር ወደ ፍቅር በቅርቡ ቴዲ አፍሮ ባህር ዳር ላይ ፈተና ገጥሞት ነበር፡፡” ጃ ያስተሰርልን” ዝፈን ተብሎ፡፡ በ17መርፌ እንዲል፡፡ ለውጥ መቼ መጣ እነዲል፡፡ ንግስና በዘረ ነው ስለዚህ አዲስ ንጉስ እንጂ… ሊልላቸው ፈልገው ነበር፡፡ ቴዲሾ ግን አንዲት መልስ ብቻ ነበረችው፡፡ ሁሉንም በፍቅር እናሸንፋለን ፡፡ የምትል፡፡ አንዳንድ አክቲቪስቶች ግን ተቃውመውታል፡፡ “ከመቼ ወዲህ ነው […]

የህዝብን ብሶትና በደል የሚያሰሙ ጠንካራ ተቋማት የሉንም። ማህበራዊ ሚዲያን ውጤታማ በሆነ መንገድ ብንጠቀም (ምክረ ሀሰብ ነው)

January 30, 2018 ሚዲያ ላይ አስተያየት ሰጥተው ያውቁ ይሆናል! ጋዜጣ በተናገሩ በሳምንት፣ በሁለተኛው ቀን፣ ወይም ከሰዓታት በኋላ ሊያወጣው ይችላል። ቆርጦት፣ አዛብቶት፣ ለሌላ ጊዜ አስተላልፎት ይሆናል። ማህበራዊ ሚዲያ ማተሚያ ቤት ሳያስፈልግ፣ አዟሪ፣ አከፋፋይ ሳያስፈልግ ሀሳብዎትን በፈለጉት መንገድ ለማድረስ ፅፈው “post” እንዲያደርጉ እድል አመቻችቷል። ሬዲዮና ቴሌቪዥን ላይ ተመሳሳይ ነው። ጊዜ ይጠብቃሉ፣ ተቆርጦ ይሆናል፣ አልተላለፈ ይሆናል፣ ካለፈም አለፈ […]

የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም

January 30, 2018 ፐሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የሚቻለው እንዴት ነው?›› የሚል ሲሆን በዚህ ላይ ስምምነት ያለ አይመስለኝም፤ መልሱ ሰላማዊ ወይም የትጥቅ ትግል የሚል ምርጫ ብቻ ሳይሆን፣ የወያኔን […]

በአማራ ክልል የ598 ተጠርጣሪዎች ክስ ተቋረጠ

January 30, 2018 በአማራ ክልል 598 ተጠርጣሪዎች ክሳቸው እንዲቋረጥ መደረጉን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለፀ። ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው፥ ክሳቸው የተቋረጠላቸው ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ስልጠና ወስደው በቅርቡ ከእስር ይፈታሉ። ክሳቸው የተቋረጠላቸው ተጠርጣሪዎች 224 ከሰሜን ጎንደር ዞን፣ 176 ከአዊ ዞን፣ 107 ከምዕራብ ጎጃም ዞን፣ 41 ከምስራቅ ጎጃም ዞን፣ 17 ከደቡብ ወሎ ዞን፣ 14 ከኦሮሞ […]

Ethiopia Oil Refinery Planned as Blackstone Pipeline Shelved

By Paul Burkhardt  and  Nizar Manek ‎January‎ ‎29‎, ‎2018‎ ‎6‎:‎01‎ ‎PM‎ ‎EST     Fairfax says $4 billion plant attracts Asian investor interest Black Rhino fuel import line development put on hold last year Ethiopia’s fast-growing economy has Asian investors lining up to build a new $4 billion oil refinery, even as a Blackstone Group […]

New UN funding to help sustain critical aid programs for hundreds of thousands in Ethiopia

By The Manila Times on January 30, 2018 The United Nations Central Emergency Response Fund (CERF) – a pool of funding which supports critical relief operations around the world – has allocated $10 million to help meet the lifesaving needs of the most vulnerable people displaced due to conflict in Ethiopia. Since early September, escalation […]

ቢቢሲ አማርኛ የሬዲዮ ስርጭቱን ጀመረ

29 ጃንዩወሪ 2018 ቢቢሲ ከወራት በፊት ለኢትዮጵያና ለኤርትራ በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞና በትግርኛ የድረ-ገፅና የፌስቡክ ገፅን በመክፈት ዜና፣ ወቅታዊ ጉዳዮችንና ሌሎች መረጃዎችን ሲያቀርብ ቆይቷል። አሁን ደግሞ ከሰኞ ጥር 21/2010 ዓ.ም ጀምሮ በሦስቱም ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት ጀምሯል። የቢቢሲ የሬዲዮ ስርጭት ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽት 2፡30 እስከ 3፡30 የሚቀርብ ይሆናል። በዚሁ መሰረት ምሽት ከ2፡30 እሰከ 2፡50 በአማርኛ ከ2፡50 […]