ሕዝባዊ ነን የሚሉ ድርጅቶች ዛሬ ሕዝቡን ካላስተባበሩ እንዳሉ አይቆጠሩም (ተፈራ ድንበሩ)

February 24, 2018 ወያኔ ሕዝባችንን ከፋፍሎ ለመግዛት እንዲያመቸው የፈጠራቸውን የጎሣና የቋንቋ ከፋፍለህ ግዛ ቦዮች እንደጎርፍ በመከተል የተደራጁ የፖሊቲካ ድርጅቶች በዓለም ላይ ካለው ተጨባጭ ሁኔታና በመሬት ላይ ካለው የሕዝብ ፍላጎት በመራቃቸው ለአገርና ሕዝብ የሚጠቅመውን ዘላቂ ጉዳይ ማየት አልቻሉም፤ በዲሞክራሲ ባህል ሥራ ላይ የሚውለውን የመድበለ ፓርቲ መርህ በወረቀት ላይ ከማስቀመጥ በስተቀር በሥራ ለመተርጎም አልዳዱም፤ በመርህ ደረጃ እንኳ ከተቃወሚዎቻቸው ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ ተደራድረው በጋራ መስኮች አብረው መሥራታቸውን ለሕዝብ አላሳዩም። ስለአገር ጉዳይ ከተቃዋሚዎቻቸው ጋር በጋራ መታገልን የሚፈሩም […]

ብአዴን ከአማራው ክልል ውጭ ላሉ አማርኛ ተናጋሪዎች እቆማለህ አለ (ግርማ ካሳ)

February 24, 2018 ብአዴን ከረጅም ጊዜ ስብሰባው በኋላ ረጅም መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው ከብዙ ወገኖች ዉግዘትን አስከትሎበታል። እኔ የተለየ አመለካከት ነው ያለኝ። በብአዴን መግለጫ ቅር የተሰኙ ወገኖች ለምን ቅር እንደተሰኙ በሚገባ ይገባኛል። እኔም መግለጫው ላይ መካከት የነበረባቸው ሁለት አበይት ጉዳዮች ባለመጠቀሳቸው አዝኛለሁ። በአማራ ክልል የክልሉ መንግስት ሳይፈቅድና ሳያዝ አጋዚ የብዙ ወገኖችን ሕይወት ቀጥፏል። የብአዴን መግለጫ በክልሉ […]

ለአብይ/ለማ ጠ/ሚኒስቴርነት መስፈርታችን ምንድነው? (ሰርፀ ደስታ)

February 24, 2018 ሰሞኑን ገና ለሚመረጠው ጠ/ሚኒስቴር ብዙዎች ጠ/ሚኒስቴር እንዲሆን እያሰቡ ያሉት እነሱ የእኛ ከሚሉት ወገን እንዲሆን እንጂ ዛሬ ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ከግንዛቤ የወሰደ አለመሆኑን ሳስተውል አሁንም ገና ብዙ ያለተፈወስን ለመፈወስም ፍቃደኛ ያልሆንን ብዙዎች እንዳለን ሰጋሁ፡፡ በአለፈው እኔ ለማ ጠ/ሚኒስቴር አሁን ባይሆን ምርጫዬ መሆኑን ሀሳቤን ሰጥቻለሁ፡፡ አሁን ዶ/ር አብይ ይሁን በሚለው ይሻላል ባይ ነኝ፡፡ ግን […]

የቋንቋዎች ትምህርት አስፈላጊነት (ከፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ)

February 24, 2018 ፕ/ ር ጌታቸው ኃይሌ ከመጀመሪያው ልጀምር፤ ቋንቋ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠ የመገናኛ ዘዴ ነው። እንደማንኛውም ባህል ከትውልድ ወደ ትውልድ ይተላለፋል። አንድ ሰው የማሰብ ችሎታው የቱን ያህል እንደሆነ የሚመረምሩ ጠበብት፥ “ደንቆሮ ሆኖ የተወለደ ሰው መነጋገር ለምን አይችልም?” የሚል ጥያቄ አላቸው። ሲያድግ የሰማው ቋንቋ ስለሌለው በየትኛው ቋንቋ ይናገር? ቋንቋ አንድ ማኅበረሰብ የፈጠረው መሣሪያ ነው። ያንን […]

የዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኦሕዴድ ሊቀመንበር መሆን ለምን??? -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ዛሬ “ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ!” ተብሎ ተነገረ፡፡ ይሄም እርምጃ ዶ/ር ዐቢይን የኢሕአዴግ ሊቀመንበርና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ለመሾም ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ሲባል የተደረገ እንደሆነ መረዳት አያዳግትም፡፡ እኔ በግሌ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ “ሥልጣን ለቀኩ!” ሲሉ ወያኔ የሕዝብ ተወካዮች መቀመጫ ወንበር ባይኖራቸውምና በዚህ የተነሣ ሕጉ ባይፈቅድም ዶ/ር ደብረጽዮንን ትግራይ ላይ በሾመበት መንገድ በማንአለብኝነት አቶ […]

የኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ የመግባባት ኮሚቴ

February 23, 2018 የካቲት 12 ቀን 2010 ዓ.ም. ሲያትል ዋሽንግተን፤ ሰሜን አሜሪካ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለ ብዙ አንፀባራቂ የታሪክ ባለቤት ሀገር ናት። ሕዝቦቿም ለብዙ ሺህ ዓመታት ተከባብረው፣ ተባብረውና ተዋደው የኖሩባት ታላቅ ሀገር መሆኗን ያህል በታሪኳ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን አስተናግዳ የማታውቅ፣ ሕዝቦቿ በጉልበት ሥልጣን ላይ ለወጣ አምባገነን ሁሉ ተገዢ ሆነው የኖሩባት ሀገር መሆኗንም ታሪክ ይመሰክራል። እስከዛሬ ከታዩት አምባገነን […]

ክፍት ደብዳቤ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሙሉ ከኦሮሞ ቄሮ የተላለፈ ጥሪ

February 23, 2018  ከሁሉም አስቀድመን ባላችሁበት ሰላምታ ይድረሳችሁ። ሁላችንም እንደሚናውቀው የኦሮሞ ቄሮዎች ህይውታችንን መስዋዕት አዲርገን የኦሮሞ ህዝብ መብትና ብሄርቤረሰቦች እኩልነት የተረገጋጠባትን ኢትዮጽያ ለመመስረት ሰላማዊ ትግል እያደረግን ነው። የኦሮሞ ህዝብ ሰላማዊ ትግል ይህችን አገር እየቀየራት ይገኛል። ይሁን እንጅ አንባገነን የሆኑ የTPLF ጥቂት ኮንትሮባንዲስቶች ቡድን አገሪቷን ለማዝረፍ በተሃድሶ መሪዎች ና በቄሮ የተዘጋባቸዉን የዝርፍያ መንገድ መልሰዉ ለመቆጣጠር ፣ […]

Ethiopia PM resigns

The sudden departure of Hailemariam Desalegn has thrown Ethiopia into a time of uncertainty, one complicated by the country’s difficult international relations, writes Haitham Nouri   Haitham Nouri Ethiopia once again faces an uncertain future in the wake of Prime Minister Hailemariam Desalegn’s resignation and the declaration of a state of emergency. Until Al-Ahram Weekly […]

Ethiopia: UN welcomes steps towards governance reforms and increased political participation

UN Photo/Rick Bajornas Flags outside the UN Secretariat building.  23 February 2018 UN Affairs The United Nations on Friday took note of the recent decision by the Prime Minister of Ethiopia, Hailemariam Desalegn, to resign, to ‘allow further political reforms to take place in the country aimed at widening democratic space,’ and welcomed the Government’s […]

Ethiopia: New State of Emergency Risks Renewed Abuses

February 23, 2018 4:45PM EST Overbroad, Vague Provisions Undercut Rights Police officers patrol along a road in Addis Ababa, Ethiopia, February 21, 2018.© 2018 Reuters Ethiopia’s newly proclaimed state of emergency risks further closing the space for peaceful political activity, Human Rights Watch said today. The action dashed hopes that the release of key political […]