Tewodros II Birthplace, a Tourist Attraction in Ethiopia

Addis Ababa, Mar 23 (Prensa Latina) Ethiopia announced today that preparations to remodel and convert the birthplace of one of its most famous emperors, Tewodros II, into a tourist destination are well advanced. The Office of Culture and Tourism of the Regional State of Amhara, where the monarch’s birthplace is located, in collaboration with three […]
Ethiopia says 62 citizens released from detention in Kenya

Africa Ethiopia says 62 citizens released from detention in Kenya Source: Xinhua 2018-03-24 02:33:25 ADDIS ABABA, March 23 (Xinhua) — The Ethiopian Ministry of Foreign Affairs disclosed Friday that some 62 Ethiopians were freed from imprisonment in neighboring Kenya. Spokesperson of the Ethiopian Ministry of Foreign Affairs, Meles Alem, said that the reported 62 Ethiopians, […]
Peaceful reform will see Ethiopia through dynamic political moment

Taye AtskeSelasie For the first time in Ethiopian history, a head of government has tendered a resignation letter to leave office through a peaceful process. On the one hand, Prime Minister Hailemariam’s decision to facilitate a peaceful transfer of power shows the political maturity and integrity in a continent that is often characterised as being […]
11ዱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በብሔራዊ መግባባት ላይ ለመደራደር ረቂቅ አዘጋጅተው አቀረቡ -ስንደቅ

በይርጋ አበበ በኢህአዴግ እና በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል እየተካሄደ ባለው ድርድር አስራ አንዱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከኢህአዴግ ጋር በብሔራዊ መግባባት ዙሪያ ለመደራደር ረቂቅ አዘጋጅተው ማቅረባቸው ተገለጸ፡ የኢዴፓ ሊቀመንበር ዶክተር ደጫኔ ከበደ እና የመኢአድ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሙሉጌታ አበበ ለሰንደቅ ጋዜጣ እንደገለጹት ፓርቲዎቹ የመደራደሪያ ረቂቅ ሰነዱን ያስገቡት ትናንት ማክሰኞ ነው። ለድርድር ከቀረቡ ነጥቦች መካከል ብሔራዊ መግባባት በ12ኛ […]
ከበርበራ ወደብ በስተጀርባ፤ ግብፅ እና ኳታር ምን እያሴሩ ነው? – ስንደቅ

Wednesday, 21 March 2018 13:35 ፋኑኤል ክንፉ የኢትዮጵያ መንግስት በበርበራ ወደብ የ19 በመቶ ድርሻ መያዙን ለመገናኛ ብዙሃን ጆሮ ከበቃ በኋላ የሀገሪቱ ታሪካዊ ጠላቶች እንቅልፍ አጥተዋል። የ19 በመቶውን ድርሻ ለማስከበር ለአንድ ዓመት የዘለቀ ድርድር ማድረጓንና ድርድሩ በመሳካቱም ወጪና ገቢ ንግዷን የምታስናግድበት ተጨማሪ ወደብ ማግኘቷን ኢትዮጵያ አስታውቃለች። በስምምነቱም መሰረት የዲፒ ወርልድ የቀድሞ ድርሻ 65 በመቶ የነበረ […]
Join us for the 122nd Anniversary of the Victory of the Battle of Adwa

Join us for the 122nd Anniversary of the Victory of the Battle of Adwa On Saturday, March 31, 2018 at 1:00pm, Ethiopians and friends of Ethiopia will congregate at the Ethiopian Community Association of Chicago, 1730 W. Greenleaf Avenue, Chicago to celebrate the 122nd Anniversary of the Victory of the Battle of Adwa. By 1896, Ethiopia […]
እራሣቸውን ለንዋይ የሸጡና ባርነትን ፈቅደው የተቀበሉ የህወሃት ባሪያዎች! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

March 23, 2018 አፄ ሚኒሊክ የባርያ ፈንጋይ ነበሩ ሲሉን ይደንቀኝ ነበር። በእርሣቸው ዘመን ዓለም በባሪያ ጉልበት የሚዘወር የኢንደስትሪ ዐቢዬት ላይ ነበረች። በዘመኑ ነፃ የነበሩ ሠዎች ሣይፈቅዱ በባርነት ቀንበር ስርም ነበሩ። እኔን የበለጠ የሚደንቀኝ ያልነበርኩበት ዘመን የባርነት ስርዐትም አይደለም። እኔን የሚገርመኝ ባለሁበት ይህ የህወሃት የስልጣን ዘመን በፈቃዳቸው በባርነት የሚያገለግሉ ፓለቲካዊ ባሪያዎች ጉዳይ ነው። ህወሃት የሚሾምልንም በፈቃደኝነት […]
“አለ? የለም?” (ጌታቸው ሽፈራው)

March 23, 2018 ጠዋት ስነሳ፣ መብራት ጠፍቷል። ውሃም የለም። ኢንተርኔት ከተዘጋ ወራት አልፈውታል። በሆቴሎች ብቻ የተወሰነውና “መጣ! ጠፋ” የሚባለው ዋይፋይም መብራት ከሌለ አይኖርም። እኩለ ቀን ላይ ዋይ ፋይ አለው ወደተባለ ቦታ ስሄድ መብራት “ተመልሶ ሄዷል”። ሆቴሉ በር ላይ 800 ብር የወጣበትን ውሃ የተሸከመ ቦቲ ቆሟል። ጀኔሬተር እንዲነሳ አዝዞ የተመለሰው ማኔጀር ኮሪደር ላይ ቆሞ ቦቲውን እያየ […]
“አማራ የሚባል ብሔር የለም” ውሀ አያነሳም… (እንደልቡ ወርቁ)

March 23, 2018 “አማራ የሚባል ብሔር የለም” በሚል የተከበሩ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም አንድ አጭር ጽሁፍ በነቆራ መልክ (mean spirited piece) አሰራጭተው ተመልክቻለው። ፕ/ር መስፍን አማራ የሚባል ብሔር የለም በማለት የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች በኔ እምነት ውሃ የማያነሱ ናቸው። የጎሳ፣ የብሔር ወይንም የዘውግ ፖለቲካ ለሀገር ጠንቅ መሆኑን ለማሳየት ሲባል አንድን ብሔር “የለህም” ብሎ ሙግት ውስጥ መግባት አስፈላጊ […]
ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም ይጠየቁ ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

March 23, 2018 ፕ/ር መስፍን በመጋቢት 2010 ‘በዘሃበሻ’ ድህረ ገፅ ላይ ‘የአማራ ጉዳይ’ በሚል ዕርእስ ስር የፃፉትን ማየት ችያለሁ:: ለመንደርደሪያ ያግዘን ዘንድ:- 1. ፕ/ር መስፍን በፕ/ር እንድሪያስ እሸቴ በተዘጋጀውና “ነቢዩ” መለስ ዜናዊንና ዶ/ር መኮንን ቢሻውን ባሣተፈው የቴሌቪዥን ውይይት ቀርበው ሲከራከሩ አማራ የሚባል ዘር አለምኖሩን አፅኖት ሠጥተው ሲያስረዱ ነበር:: ይህ አቋማቸው ኢትዮጵያን በዘር እንደ ጣሊያን ከፋፍለው […]
