ኃይሌ ሆይ! ሜዳሊያ ብቻ ሳይሆን ዝምታም ወርቅ ነው። (ሳምሶን አስፋው)

17/03/2018 ኃይሌ ገብረሥላሴን ባስበው ባስበው አልገባ አለኝ፦ ምን አጥቶ ነው ? ምን ፈልጎ ነው? ወይም ምን አልፈልጎ ነው?ከህዝብ ጋር የሚያጣለውን ነገር እየተናገረ ለዘመናት በእግሩ ሮጦ የገነባውን ክብርና ዝና፤ በ5 ደቂቃ ንግግር በተደጋጋሚ አፈር የሚያስገባበት ምክንያት ምን እንደሆነ በፍጹም ሊገባኝ አልቻለም። ሃብት ፈልጎ ነው እንዳልል ለራሱ ቀርቶ ለዘር ማንዘሩ የሚበቃው በአንጡራ እግሮቹ ያፈራው አንጡራ ሃብትና ንብረት […]
ሶማሊያና ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር ኩርፊያ ላይ ናቸው

March 17, 2018 ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ የዐረብ ኤምሬትሱ ዱባይ ፖርትስ (Dubai Ports) ና ሶማሊላንድ የበርበራ ወደብን በጋራ ለማልማትና ለመጠቀም የደረሱበት ስምምነት ሞቃዲሾን አስቆጥቷል። የሀገሪቱ ፓርላማም ስምምነቱን ውድቅ አድርጎታል፡፡ ፓርላማው ከአንድ ተቃውሞና ከአንድ ድምጸ ተዓቅቦ በስተቀር በሙሉ ድምጽ ስምምነቱን ውድቅ ሲያደርግ የሦስትዮሽ ስምምነቱ የሱማሊያን ሕገ መንግስት የጣሰ፣ ዐለም ዐቀፍ ሕግን ያልተከተለ እና ለሱማሊያ ሉዓላዊነት አደጋ የሚደቅን […]
በአማራ ክልል ኦሮሞኛ መሰጠት የለበትም የሚሉ በስሜት ሳይሆን በመረጃ ይከራከሩን (ግርማ ካስ)

March 17, 2018 ሆኖም ከተወሰኑ፣ ብርቅዬ ኤትዮጵያ ልጅ የነበሩት ፕሮፈሰር አስራት የፈረንጅ ጥቁሮች ካሏቸው፣ ላቲን አፍቃሪ አካራሪ ኦነጋዉያንና፣ በሌላ ጽንፍ ደግሞ ከተወሰኑ የአማራ ብሄረተኞች ተቃዉሞ ተነስቷል። የላቲን አፍቃሪዎች የሚያቀርቡትን ተቃዉሞ በተመለከተ በሌላ ጽሁፍ የምንመለስበት ሲሆን፣ በአማራ ብሄረተኞች ዘንድ ለሚነሱ ትችቶች ግን እንደሚከተለው፣ ስብሰቡን ወክዬ ሳይሆን ፣እንደ አንድ የስብስቡ አባል መልስ መስጠት ፈለኩ። ለዚህም እንዲረዳኝ የማክበረው ጋዜጠኛ አያሌው […]
አሁን የደረሰን መረጃ …. ገዱ አንዳርጋቸው ቅንጣት ታክል ህወሀትን ሳይፈራ ወልቃይት የአማራ መሆኑን መድረክ ላይ አፍረጠረጠው

March 17, 2018 አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቶማስ በቀለ ሌላም አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አራታችን ተስማምተን ነው እየተባለ ለሚዲያ የሚነገረው አራታችን መቸ የት ነው የተስማማንው? በማለት ከለማ መገርሳ ከአብይ አህመድ ጋር ህወሀትን እና ባርነትን ምርጫቸው ያደረጉትን ደህዴንን ትንፋሽ አሳጥቷቸዋል። ያልተዘመረለት ያልተዘፈነለት ልበ ሙሉ ደፋር ገዱ አንዳርጋቸው። ይሄን ሰው ጎበዝ መላው የአማራ ህዝብ እንደ አይኑ ብሌን ልንጠብቀው […]
ጤፍ ሃገሩ የት ነው? ደቡብ አፍሪካ? አውስትራሊያ? . . .

15 ማርች 2018 ፈረንሳይ የምትኖረው የ28 ዓመቷ አትዮጵያዊት ሩት ሊሻኑ በንግድ ሥራ እራሷን ካቋቋመች 3 ዓመታትን አስቆጥራለች፤ የተሰማራችውም ከአፍሪካ የሚመጡ የተለያዩ ምርቶችን በማከፋፈል ነው። ሩት ለገበያ ከምታቀርባቸው ምርቶች መካከል ጤፍ እንዱ ነው። ሩት ወደ ፈረንሳይ የሄደችው የዛሬ 10 ዓመት ነበር። አካሄዷም ለትምህርት ሲሆን በትምህርቷ ገፍታ ሁለተኛ ዲግሪዋን በንግድ ሥራ ለመያዝ በቅታለች። በትምህርቷ ማጠናቀቂያ ላይ ለመመረቂያ […]
የኢህአዴግ ምክር ቤት በሚመጣው ሳምንት የፓርቲውን ሊቀመንበር ይመርጣል

March 16, 2018 የፓርቲውን ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመርጠው የኢህአዴግ ምክር ቤት በመጨው ሳምንት መጀመሪያ እንደሚሰበሰብ ተገለፀ፡፡ አዲስ አበባ — የፓርቲውን ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመርጠው የኢህአዴግ ምክር ቤት በመጨው ሳምንት መጀመሪያ እንደሚሰበሰብ ተገለፀ፡፡እየተካሄደ ያለውን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ አስመልክተው ለመንግሥት የመገናኛ ብዙሃን አስተያየት የሰጡት የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ናቸው […]
በ16 ኦራል የተጫነ አጋዚ ሰሜን ጎንደር ተሰማርቷል | አርማጭሆ ከባድ ውጊያ ላይ ነው | ከትግራይ የመጣው 4 ኦራል አጋዚ ሊማሊሞ ታገተ

March 16, 2018 ♦ሮቢት ላይ መሳሪያ አናወርድም ተብሎ ውጊያ አለ! ♦አርማጭሆ ከባድ ውጊያ ላይ ነው! ♦ከትግራይ የመጣው 4 ኦራል አጋዚ ሊማሊሞ ታገተ! ♦መሳሪያ እንዲገፉ ወደ ገጠሩ አቅንተዋል! ♦ለህዝባችን መረጃው በፍጥነት ይድረስና ይቅደማቸው! ሙሉነህ ዮሃንስ በ12 ኦራል የተጫነ የአጋዚ ሰራዊት ወደ ሰሜን ጎንደር ተሰማርቷል። ስድስቱ ወደ አርማጭሆ መስመር እያለፉ መሆናቸው ሲታወቅ ቀሪው ስድስት ኦራል ወደ ዳባትና […]
Two words for the Prime Minister to be: GOOD LUCK

March 16, 2018 Kebour Ghenna By Kebour Ghenna The selection of a PM is a long process in today’s Ethiopia, dear readers. Our ‘representatives’ have been and will be battering each others’ brains out to select the ‘Deserving’ one. Don’t expect the ‘Deserving one’ to bring us the democracy we never had. But let’s at […]
በግፍ ቂሊንጦ በእስር ላይ የሚገኙት የእምነት አባት እና ሌሎች ወገኖችቻችን እንጩህላቸው (ጌታቸው ሽፈራው)

በቂሊንጦ በእስር ላይ የሚገኙ የ71 አመቱ አዛውንትና አባት መርጌታ ዲበኩሉ አስማረ ቦጋለ በእስር ላይ የሚገኙት ሌላኛው የእምነት አባት! (ጌታቸው ሽፈራው) መርጌታ ዲበኩሉ አስማረ ቦጋለ የ71 አመት አዛውንት እንደሆኑ ክሳቸው ላይ ተጠቅሷል። ጎንደር ባለወልድ ቤተ ክርስትያን አገልጋይ በነበሩበት ወቅት ለእስር ተዳርገዋል። በእነ ክንዱ ዱቤ ክስ መዝገብ 6ኛ ተከሳሽ የሆኑት መርጌታ ዲበኩሉ የታሰሩት ቤተ ክርስትያንን በማገልገል ላይ […]
የኢህአዴግ ችግር ምንድነው? – ከአብርሃ ደስታ

March 16, 2018 የትግራይ ህዝብ ታግሎ መስዋእት ከፍሎ አምባገነናዊውን የደርግ ስርዓት ከስልጣን በማባረሩ ሊመሰገን ይገባ ነበር። ግን ሲመሰገን አላየንም። ለምን? ምክንያቱም የደርግ አምባገነናዊ ስርዓት ቢባረርም በሌላ የኢህአዴግ አምባገነን ስርዓት ስለተተካ። የኢትዮጵያ ህዝብ ከደርግ ቢላቀቅም ከአምባገነን ስርዓት ግን አልተላቀቀም። ደርግ ቢሄድም ስርዓቱ ግን አሁን ድረስ አለ። እንዲያውም አዲሱ ትውልድ የደርግን […]
