በኢትዮጵያ የድርቅ ተረጂዎች ቁጥር አሻቀበ

 March 13, 2018 7 ነጥብ 8 ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን የዕለት ጉርስ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ፡፡ ይህም ከባለፈው ዓመት የተረጂዎች ቁጥር ጋር ሲነጻጸር የ37 በመቶ ብልጫ እንዳለው ተነግሯል፡፡ በሀገሪቱ የተከሰተው ድርቅ እየተባባሰ በመምጣቱ፣ በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ 7 ነጥብ 8 ሚሊየን የሚሆኑ ዜጎች የሰው እጅ ጠባቂ ሆነው እንደሚዘልቁ ተነግሯል፡፡ በመንግስት እና በለጋሽ ድርጅቶች አማካይነት በዛሬው ዕለት በተሰጠው መግለጫ ላይ […]

ሰቆቃ ህይወት በእስር ቤት | በእነ ለገሰ ወ/ሀና : በእነ ዘመነ ጌጤ :መቶ አለቃ ማሰረሻ ሰጠኝ : አግባዉ ሰጠኝ ይ የሚፈጸመዉ ኢሰበአዊ አያያዝ በረታ

March 13, 2018  ሸንቁጥ አየለ —————————— በዘመነ ጌጤ: በለገሰ ወልደ ሃና : በመቶ አለቃ ማሰረሻ ሰጠኝ : በአግባዉ ሰጠኝ እና በሌሎችም እስረኞች ላይ እየተፈጸመ ያለ ግፍ እየበረታ መጥቷል —-——————————————– በእነ ለገሰ ወ/ሀና : በእነ ዘመነ ጌጤ :መቶ አለቃ ማሰረሻ ሰጠኝ : አግባዉ ሰጠኝ እንዲሁም በሌሎችም እስረኞች ላይ የሚፈጸመዉ ኢሰበአዊ አያያዝ እንደበረታ መረጃዎች እየደረሱን ነዉ:: ለገሰ […]

ፕ/ር ኤፍሬም ይስሀቅ-ትናንት አይረሳም (ይገረም ዓለሙ)

March 13, 2018 ፕ/ር ኤፍሬም ይስሀቅ የመለስ የነብስ አባት ፕ/ር ኤፍሬም ይስሀቅ ሰሞኑን ደግሞ ብቅ ብለዋል፡፡ መለስ ባይኖርም ድርጅቱን ህውኃትን ለመታደግ፡፡ አስር አመት እንዲህ ሩቅ ሆኖ በምርጫ 97 ማግሥት የፈጸሙት የተረሳ መስሎአቸው ይሆን ወይንስ የእምነት ነገር የዓላማ ጉዳይ ሆኖባቸው አይኔን በጨው ብለው መዝለቃቸው፡፡  በማናቸውም አለማዊ ነገሮቸ ተደልሎ ወይንም ፈርቶ እውነትን ለመናገር የማይደፍር ሰው ሽማግሌ ሆኖ […]

መቆሚያ ያጣው የኢትዮጵያ እንባ (በሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ከአውስትራልያ ሀገረ ስብከት)

March 12, 2018 በሞያሌ በግፍ ስለ ተጨፈጨፉት ወገኖቻችን የተሰጠ የኃዘን መግለጫ ። የሚያጽናናኝ ነፍሴንም የሚያበረታት ከእኔ ርቋልና ፥ ስለዚህ አለቅሳለሁ ፤ ዓይኔ ፥ ዓይኔ ውኃ ያፈስሳል ። ጠላት በርትቶአልና ልጆቼ ጠፍተዋል ። ሰቆቃ ኤር 1፥16 ። ይህ ጩኸት የኢትዮጵያ የእየለቱ ጩኸት ሁኖ ሲቀጥል ዓመታት ተቈጠሩ ። ያለፈውን የወገኖቻችን እልቂት ሰምተን እንባችን በወጉ ሳንጠርግ አሁንም በየቀኑ […]

The fall of a hero, Why Haile Gebressilassie needs to reconcile with his own name ?

March 13, 2018 Betemariam Hailu Haile Gebressilasie has made several poorly informed comments about Ethiopian issues in the past but his latest one is hard to stomach for so many Ethiopians, even for his inner circle. Just this week Haile Gebressilassie made another uninteresting interview with a local media. In the interview he talks about […]

WE WONT GET FOOLED AGAIN!!! The Folly of Haile G/Selassie & Professor Ephraim Isaac

March 13, 2018 By Belay Zeleke As I write this letter I started remembering interviews with Professor Ephriam shortly after the 2005 stolen election of Ethiopia. I listened over and over again and his answers to the questions of the interviewer were cloaked in riddles. He would not answer the question about what exactly happened […]

Bahir Dar University, in the capital of Amhara region, to Start Oromiffa Courses in Undergrad and Graduate Levels

March 13, 2018 According to the report by the Amhara Mass Media Agency (AMMA), Bahir Dar University is conducting a curriculum design to start  Oromiffa language teaching program. ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ኦሮሞኛ ቋንቋን ለማስተማር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡ ባህር ዳር፡ መጋቢት 3/2010 ዓ/ም(አብመድ) የዩኒቨርሲቲው የሂዩማንቲ ፋኩልቲ ዲን ዶክተር ዳዊት አሞኘ እንደተናገሩት የግዕዝ ቋንቋን ከጥንታዊቷ ኢትዩጵያ ታሪክ […]

Egypt, Ethiopia, Sudan to hold meeting over GERD on April 4-5

Al-Masry Al-Youm March 13, 2018 3:32 pm Sudan said on Tuesday that it would host a meeting between foreign and water ministers and heads of intelligence services form Egypt, Ethiopia and Sudan on April 4-5 regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). The tripartite meeting was initially scheduled to take place on February 24-25 in […]

China commended for its humanitarian support to Ethiopia

Xinhua, March 14, 2018 The UN World Food Program (WFP) and Ethiopia have hailed China’s humanitarian support to drought-affected people and refugees in the East African country. This came on Tuesday during a ceremony organized for the handover of China’s fourth round humanitarian donation to Ethiopia at WFP office in the country’s capital Addis Ababa. […]

‘Freedom!’: the mysterious movement that brought Ethiopia to a standstill

Qeerroo – young Oromo activists – drove the mass strike that helped topple the prime minister of one of Africa’s most autocratic governments Supporters of Bekele Gerba, secretary general of the Oromo Federalist Congress, celebrate his release from prison, in Adama, February 2018. Photograph: Tiksa Negeri/Reuters Tom Gardner in Adama Tue 13 Mar 2018 11.52 GMT […]