ሀገራችን በአስጨናቂ የታሪክ ምእራፍ ላይ (በቀለ ደገፋ)

 March 10, 2018 ከበቀለ ደገፋ Bekeledegefa5@gmail.com ባለፉት 27 የህወሃት አገዛዝ አመታት በፈጣን የቁልቁለት መንገድ እየተንደረደርንና ብዙ መልካም የለውጥ አጋጣሚዎች እየመከኑ አሁን ከምንገኝበት የመከራ አረንቋ ውስጥ ገብተናል። የልማትና የዲሞክራሲው ችግር እንደተጠበቀ ሆኖ እንደ ሀገር የመቀጠል ህልውናችንም አደጋ ውስጥ ወድቋል። በአንድ በኩል የተስፋ ጭላንጭሎችና ተስፋን በማጥፋት የሚኖር ስርአት ፤ በሌላ በኩል ሀገርን የማዳን ከፍተኛ የህዝብ እንቅስቅሴና ይህንን […]

South Sudan suspends broadcast of UN-backed radio station

March 9, 2018 5:40 PM ET New York, March 9, 2018–South Sudanese authorities should allow the UN-backed station Radio Miraya to continue broadcasting, the Committee to Protect Journalists said today. The South Sudanese Media Regulatory Authority ordered Radio Miraya to suspend operations because the station had not acquired a broadcasting license, according to a copy […]

Ethiopia arrests critical blogger Seyoum Teshome

  Police patrol in Addis Ababa. Security officers detained a critical blogger near the Woliso campus of Ethiopia’s Ambo University. (Reuters/Tiksa Negeri) March 9, 2018 5:11 PM ET Nairobi, March 9, 2018–Ethiopian authorities should immediately release Seyoum Teshome, who publishes the Ethiothinktank blog, the Committee to Protect Journalists said today. Security forces yesterday arrested Seyoum […]

Ethiopia deports British journalist over accreditation

March 10, 2018 Written by VOA Ethiopian immigration officials have deported a British journalist over an accreditation row that both sides are disputing. William Davison, who was a Bloomberg reporter for seven years before he started writing for The Guardian, said he was expelled from Ethiopia on Wednesday after being detained at a police station […]

ኢትዮጵያ፡ ጆሮ ያለው ይስማ (ከዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

March 10, 2018  ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር አብይ አህመድ። በመጀመሪያ ፓርቲዎ ኢሕአዴግ ሕዝብን የመስማት አገልግሎት ለመጀመር እርስዎን በጠ/ሚኒስቴርነት በመሾም ተስፋ እንዲጭር መልካም ምኞቴ ነው። ከጦረኛ መንግስትነት ወደ አዋላጅ መንግስትነት መሸጋገር የእርስዎ ብቸኛ ትኩረትዎ እንዲሆን ማስተዋል እንዲበዛልዎት እመኛለሁ። አብዮት ከመወለዱ በፊት ኢትዮጵያ እንደገና እንድትወለድና ሁላችንም በእኩልነት የምንኖርበትና በዲሞክራሲ የምንዳኝበት አዲሲቷን ኢትዮጵያ ዕውን በማድረግ መንግስትዎንና ሀገራችንን ከጉድ ለማትረፍ […]

ለኢትዮጵያ ባለውለታ ግራዚያኒና ዳቦርሚዳ ወይስ እምዬ ምኒልክ – ደረጀ ተፈራ

March 10, 2018  ይህን ጽሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ በቅርቡ 3 March 2018 “Adwa to erect memorials for war heroes” በሚል ርእስ The Reporter ለንባብ ያበቃውን ጽሁፍ ከተመለከትኩ በኋላ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የሚሰማኝን የግል ስሜትና አስተያየት ለመግለጽ ነው። የካቲት 12/ 1937 ዓ/ም ከ30 ሺህ በላይ የአዲስ አበባን ህዝብ የጨፈጨፈ የጦር ፍርድ ቤት መቅረብ የነበረበትን ግራዚያኒ ለሚባል የፋሺስት […]

እነሱና እኛ! – ከገዙ በቀለ (ዶ/ር)

March 9, 2018  የብዙዎችን ህይወት የቀጠፈውን፤አያሌዎችን  ለእስር የዳረገውን፤ በርከታ ወገኖቻችን ብዕር እንዲያነሱ ምክንያት የሆናቸውን በትንሽ የስንኝ ቋጠሮ፣ ሁሉንም ነገር ፍንቲው አድርጎ ማሳየት ያዳጋታል። ጉራጌ ሲመርቅ “አቅ የጣንኸ” ይላል በግርድፉ እውነት ትውጣልህ ወይም እውነት ሁሌም ከአንተ ጋር  ትሁን ማለት ነው።  እውነት ማን ዘንድ ናት ያለችው? ክማንስ ጋር ወግናለች? እነሱ ጋር ወይስ እኛ ጋር ? በዚህ መጣጣፍ […]

የኦህዴድ ብቸኛ ምርጫ | መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)

March 9, 2018                ከጥቂት ወራት በፊት የተከበሩ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ለማ መገርሳ “አዉሬዉን አቁስለነዋል!” ሲሉ የተናገሩትን ደግሞ ደጋግሞ የሚያስታዉሰኝ አንድ አብሮ አደጌ ዛሬም ዓይን ዓይኔን አተኩሮ አየተመለከተ…. “ያለህ አማራጭ መጨረስ ብቻ ነዉ!!….. አዎን ሌላ አማራጭ የለህም!!….. ያለህ ብቸኛ አማራጭ ያቆሰልከዉን አዉሬ መጨረስ ብቻ ነዉ። አዝነህ ወይም ተዘናግተህ […]

ወያኔ ፋሽስታዊ ጦር በሞያሌ ጭፍጨፋ ፈጸመ (እስራኤል ሰቦቃ)

10/03/2018 ጨካኙና አረመኔዉ የወያኔ ጦር በኦሮሞ ሀዝብ ላይ የሚፈጽመዉን ፋሽስታዊ የግዲያ ኣድማሱን በማስፋት ዛሬ በንጹሃን ዜጎች ላይ በፈጸመዉ መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋ በደቡባዊ የኦሮሚያ ክፍል ሞያሌ ዉስጥ በርካታ ዜጎች ላይ በተወስደ የጭካኔ አርምጃ በርካታ ዜጎች ለህልፈት ሲዳረጉ ብዙዎች ከፍተኛ የኣካል ጉዳት እንደደረሰባቸዉ ለማወቅ ተችሏል። የሟቾች ቁጥር  እስካሁን የኣስራ ሶስት መድረሱ ሲታወቅ ከነዝያ መሃል ኣስከሬናቸዉ በሆስፒታል የሚገኘዉ የስምንት […]

በእኔ እምነት ኢትዮጵያ በመንታ መንገድ ላይ ትገኛለች – የተስፋ እና የስጋት (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

10/03/2018 ዛሬ መጋቢት 1/2010 ዓ. ለወጣው ውይይት መፅሄት ኢትዮጵያን በሚመለከለት የት ላይ ነን?፣ ወዲት እየሄድን ነው?፣ ምን ይሻላል እና የምሁራኑ ሚና ምን መሆን አለበት ለሚሉት ጥያቄዎች የሠጠውን መልስ ክፍል 1 ተጋብዙልኝ፡- ውይይት፡ የት ላይ ነን? ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ : በእኔ እምነት ኢትዮጵያ በመንታ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ እነዚህ መንገዶች አንደኛው የስጋት መንገድ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ የተስፋ መንገድ […]