ኢትዮጵያ የምትታወቅበትን የቡና አፈላል ሥነ ሥርዓት ቱርክ የኔ ነው ስትል መናገሯ፣ ከመናገርም አልፋ በዩኔስኮ ማስመዝገቧ ተሰማ

March 3, 2018                  ኢትዮጵያ ሲባል፣ ባህሏ ሲወሳ አንዱ የሚነሳውና የሚወሳው የቡና አፈላል ስነ ሥርዓታችን እንደሆነ ይታወቃል። ቡናው ተቆልቶ፣ እየተሸተተ፣ ከዚያ ተወቅጦና ተጥዶ፣ ሲኒና ጀበናው ተደርድሮ በርጋታ ቁጭ ብሎ አቦል፣ ቶና እና በረካ ብሎ መጠጣት ለብዙ ዓመታት የቆየ ባህላችን ነው። የቡና አፈላልና አጠጣጥ ስነ ሥርዓታችን ፣ የቡና ጉዳይ […]

​አንተ የደርግ ወታደር… ባክህ ይቅር በለኝ?! (ስዩም ተሾመ)

March 3, 2018 ላመንክበት ዓላማ፥ በቃልህ ፀንተህ ለሀገርህ ለወደቅከው የደርግ ወታደር፣… እባክህ ይቅር በለኝ?! እርግጥ ነው፣ ከቤተ መንግስቱ ደጃፍ የወደቅከው “ለመንግስት ነው” እንዳይባል ደርግ ከወደቀ ሰነባብቷል፣ “ለመንግስቱ ኃይለማሪያም ነው” እንዳይባል ዚምባብዌ መግባቱን ሰምተሃል፣ “ማምለጫ ጠፍቶህ ነው” እንዳይባል ያለኸው አራት ኪሎ ቤተ መንግስት ነው። ከህዝብና መንግስት የተጣለብህ ኃላፊነት “የሚኒሊክን ቤተ መንግስትን መጠበቅ ነው”። አውቃለሁ… እንዲህ የወደቅከው […]

ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ሊሆን እንደሚችል ሁኔታዎች እየጠቆሙ ይሆን?

1 ማርች 2018  ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የስልጣን መልቀቅ ጥያቄያቸውን በይፋ ካቀረቡ ዛሬ ሁለተኛ ሳምንታቸው ነው። ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና በአንዳንድ የሃገሪቱ አካባቢ እየተከሰቱ ካሉት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ጎን በበርካቶች ዘንድ በቀጣይ የኢህአዴግ ሊቀ-መንበርና የሃገሪቱ ተተኪ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ይሆናል? የሚለው ጥያቄ አነጋጋሪ እንደሆነ ነው። በዚህ ዙሪያ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) በአመራሩ ውስጥ ያደረገው ሽግሽግ በበርካቶች […]

”ከ122 ዓመት በፊት የተጣለ መሰረት ዛሬ እየተናደ እንዳይሆን” ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ

2 ማርች 2018 የታሪክ ምሁርና የግጭቶች ተመራማሪው ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ የዛሬ 122 ዓመት ዓድዋ ላይ የተጣለ መሰረት ዛሬ እየተናደ እንዳይሆን ስጋት አላቸው። ዛሬም የሃገሪቷን አንድነት የሚያሰጋ ሁኔታ ላይ ያለንበት ምክንያት “ያልሰራነው የቤት ሥራ ምን ይሆን?” ሲሉም ይጠይቃሉ። “ዛሬ ስለ ኢትያጵያዊነት እና ስለ ብሔረ-መንግሥት መነጋገራችን አሳዛኝ ነው” ይላሉ። “ገዢው ፓርቲ ዲሞክራሲንና ነፃነትን ጨምድዶ ይዞ ቦታውን ለፅንፈኞች […]

በስደት ላይ ያለው ሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጽ/ቤት የወጣ መግልጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፤ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በራማ ተሰማ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፤ የሉምና ስለ ልጆችዋ መጽናናትን እንቢ አለች።” ኤር31:15 በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ከሚመራው በስደት ላይ ከሚገኘው ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገራችን ኢትዮጵያና በሕዝባችን ላይ አሸባሪው ወያኔ […]

ኢህአዴግ አቅቶታል፤ እስቲ እኛ ቤቱን እናጽዳለት! (ማርቆስ ረታ)

March 3, 2018 ማርቆስ ረታ የኢሀዴግ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ ተቀምጧል አሉ፤ እንደገና። ሊቀመንበር ለመምረጥ ነው አሉ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁም ጸድቋል፤ እንደገና። ኢህአዴግ ውስጡ ችግር አለ፤ ከአባል ግንኙነቶችና አደረጃጀት ጋር የተያያዘ ሳይሆን አይቀርም። ከሕዝብ ጋር ያለው ችግር ይታወቃል። ሕዝብ ይጮኻል ኢህአዴግ ምንም ሊያደርግለት አልቻለም። ምክንያትም ፖሊሲ ሳይለውጡ ወይም ሳያሻሽሉ ያገርና የሕዝብ ችግር መፍታት አይቻልም። ኢሀዴግ ለውጥ […]

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በፓርላማ ፀድቋል

March 3, 2018  • “ኮማንድ ፖስቱ የተለጠጠ ሥልጣን ተሰጥቶታል”       ለ6 ወር የሚተገበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ2/3ኛ ድምፅ የፀደቀ ሲሆን የአዋጁን ድንጋጌዎች ተላልፎ የተገኘ እስከ 5 ዓመት በሚደርስ እስራት ይቀጣል ተብሏል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በ346 ድጋፍ፣በ88 ተቃውሞና በ7 ድምጸ ተአቅቦ ጸድቋል ተብሎ ነበር፡፡ ሆኖም በኋላ ላይ በተሰጠው መግለጫ፤አዋጁ በ395 የድጋፍ ድምጽ ጸድቋል […]

በዓለም የሙስና መመዘኛ ኢትዮጵያ ሙሰኛ ከሚባሉ አገሮች ተርታ ተመድባለች

  ቢዝነስ 28 February 2018 ብርሃኑ ፈቃደ ዓለም አቀፍ የሙስና መመዘኛ መስፈርቶችን በማውጣት ለዓመታት የአገሮችን ደረጃ ሲያወጣ የኖረው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ዓመታዊ ሪፖርት መሠረት፣ ኢትዮጵያ ሙሰኛ ከሚባሉ አገሮች ተርታ እንደምትመደብ አስፍሯል፡፡ ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽል በዚህ ዓመት መረጃ ከሰበሰበባቸው 185 አገሮች ውስጥ ከ69 በመቶ ያላነሱት ወይም ከ127 በላይ አገሮች ሙሰኛ ሲባሉ፣ ኢትዮጵያም ከእነዚህ አገሮች ተርታ […]

የደመቀ መኮነን ኦህዴድን መክዳት፤ የለማ ቡድን መነጠል፤ ጠቅላይነቱና ሌሎችም (ሚኪ አማረ)

03/03/2018 የለማ ቡድን የባለፈዉን አመት በደንብ ሲያጠቃ የከረመ ቢሆንም አጨራረስ ላይ ከራሱ ጉድለት ወይም ከሌሎች በደረሰበት ክህደት እንደአጀማመሩ የሚያምር አይመስለም፡፡ የእነ ለማ ቡድን ኦህዴድን እንደተረከበ የመከሩት የነበር ኢትዮጵያን ወደፊት ለማስጓዝ ያለ አማራ ህዝብ የማይታሰብ ነዉ ስለዚህም ከአማራ ህዝብ ጋር እና ከብአዴን ጋር መስራት አለብን የሚል ሃሳብ ይዘዉ በደንብ ሁለቱም ድርጅቶች ተደራድረዉበት ከዛም አልፎ ህዝብ ለህዘብ […]

የፋሽስት ወያኔን የግድያ አዋጅ ያጸደቁት 346ቱ ነገ በታሪክና በትውልድ ፊት ለፍርድ የሚቀርቡ ወንጀለኞች ናቸው!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

03/03/2018 የፋሽስት ወያኔን የግድያ አዋጅ የተቃወሙት 88ቱ ተወካዮች  ባርነትን እምቢኝ ያሉ የአድዋ መንፈስ የወለዳቸው እውነተኛ ጀግኖች ናቸው! ከዛሬ 122 ዓመታት በፊት  ጀግኖች የኢትዮጵያ አርበኞች እስካፍንጫው የታጠቀውን የጥሊያንን  ጦር  በትክሻቸው፣ ባህያና  በበቅሎ የተያዘ በሶ፣ቆሎና ጥሬ እየበሉ፤ በወጣ ገባው አስቸጋሪ የአገራችን  መልክዓ ምድር እየተንገላቱ፤ ባህር አቋርጦ ከመጣው  የማይመጣጠን ጦር ጋር  በመግጠም  ክቡር መስዕዋትነት ከፍለው ፤ በደምና በመከራ […]