ከሦስቱ ክፍፍሎች የትኛው ፍትሐዊ ክፍፍል ነው??? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

  አንድ አንበሳና ዘጠኝ ጅቦች በጋራ ለአደን ወጡና በለስ ቀንቷቸው ዐሥር ቆርኪ አድነው ተመለሱ፡፡ ቀጣዩ ጉዳይ መካፈል ነበረና ጅቦቹ አንበሳውን ከመፍራትም ከማክበርም የማከፋፈሉን መብት ለአንበሳ ሰጡትና “አያ አንበሳ አንበሴ እርስዎ ያከፋፍሉ?” ብለው ተሽቆጥቁጠው ጠየቁ፡፡ አያ አንበሳ አንበሴ ግን እራሳቸው ጅቦቹ እንዲያከፋፍሉ ነገራቸው፡፡ ጅቦቹ እነኝህን ዐሥር ቆርኪ እንዴት መካፈል እንዳለባቸው ሲማከሩ ቢውሉም መግባባት ግን ሳይችሉ ቀሩ፡፡ […]

የታላቋ ኢትዮጵያዊት መቶኛ ሙት-ዓመት መታሰቢያ

በኮሎኝና አካባቢዋ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁሉ፣ የታላቋ ኢትዮጵያዊት መቶኛ ሙት–ዓመት መታሰቢያ በኮሎኝና አካባቢዋ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁሉ፣ ነሐሴ 12 ቀን 1832 ዓ.ም በደብረ ታቦር ከተማ፣ በጌምድር/ጎንደር ተወልደው፣ እንጦጦ፣ የካቲት 4 ቀን1910 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ላይ ዐረፉ—እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ። ለአዲሲቱ የኢትዮጵያ መዲና፣ «አዲስ አበባ» የሚል ሥያሜ በመስጠት፣ ዘመናዊ የሆቴል አገልግሎት እንዲጀመር በማድረግ ፣ ነጻ የኢትዮጵያ ባንክ […]

ስትራቴጅና ታክቲካችን ምን መሆን አለበት? – [ቬሮኒካ መላኩ]

April 25, 2018  የአለማችንና የሰው ልጆች የሚሊዮኖች አመታት ታሪክ የትግል ፣ የመቆራቆስና የፍጭት ታሪክ ነው። የኢትዮጵያም ታሪክ ከአለም ነባራዊ አውድ የሚቀዳ ስለሆነ ታሪካችንን የተሞላው በፍጭትና በጦርነት ነው ። ጀርመናዊው ፈላስፋ ኒቼ እንደሚለው ” የአለማችን የደስታ የሰላምና የፍቅር ዘመናት የታሪክ ባዶ ገፆች ናቸው ። ( The periods and years of peace and happines are the empety […]

የኦርቶዶክሱ ጠቅላይ ቃል ከአቡኑ አንደበት- አምስቱ ቃላት

April 25, 2018  ከዲ/ን አባይነህ ካሴ እኒህ አባት ደጋግመው ይናገራሉ፡፡ የከንፈራቸውን ሳይኾን የአንጀታቸውን፡፡ ለበጎቻቸው ወግነው መንግሥትን ከእነወታደሩ ሲገስጹ ዐይተናል ሰምተናል፡፡ እውነትን ለመከላከል ብቁ መንፈሳዊ ትጥቃቸውን እንደታጠቁ ያሉ አንደበተ ርቱዕ! ፍሬ ከናፍራቸው ስንቱን እንደፈወሰ ጊዜው አልራቀምና ከዐይናችን ሥር ይገኛል፡፡ አቡነ አብርሃም በባሕር ዳር መስቀል አደባባይ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንደፈነጠቀ ብርሃን ታይቶናል፡፡ የምንኩስና ግብሩን […]

ዮናስ ጋሻው ሕይወቱ አደጋ ላይ እንደወደቀ ለፍርድ ቤት አመልክቷል – ” ወደ ሽንት ቤት ለመሄድ በጣም በመቸገሬ፣ ውሃና ምግብም በአግባቡ ባለማግኘቴ በስቃይ ውስጥ እገኛለሁ።”

April 25, 2018  ከጌታቸው ሽፈራው ~”የጤናዬ ሁኔታ ከዕለት ዕለት እየተባባሰ ህይወቴ አደጋ ላይ ወድቋል” ~” ወደ ሽንት ቤት ለመሄድ በጣም በመቸገሬ፣ ውሃና ምግብም በአግባቡ ባለማግኘቴ በስቃይ ውስጥ እገኛለሁ።” (በማዕከላዊ ጉዳት ደርሶበት በሕመም ላይ የሚገኘው ዮናስ ጋሻው ለፍርድ ቤት ካቀረበው አቤቱታ የተወሰደ) ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት አዲስ አበባ ቀን 18/07/2010 ዓም […]

አሁንም ኑ አብረን እንፈር!

April 25, 2018  (ጌታቸው ሺፈራው) በተደጋጋሚ በግንቦት 7 የሚከሰሱት እስረኞች የሚገጥማቸውን ችግር እንፅፋለን! 90 በመቶ የሚሆኑት የአማራ ተወላጆች ናቸው። እነዚህ እስረኞች “በኢትዮጵያዊ” አቋማቸው ነው የታሰሩት የሚሉ እና በ”አማራነታቸው ነው።”የታሰሩት የሚል አካልም አለ። ከሁለቱም አካል ዘወር ብሎ የሚያያቸው ጥቂት ነው። በተለይ በስማቸው፣ ፎቷቸው እየሸጠ የተጠቀመበት ደግሞ እንዳለ ሲሰማ ይበልጡን አሳዛኝ ያደርገዋል። በቅርቡ በኦነግ ተከስሰው ከተፈቱት መካከል […]

“ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ ጎርባቾቭ እንዲሆኑ እንፈልጋለን” እስክንድር ነጋ ከአዲስ አድማስ ጋር ያደረገው ቆይታ

25/04/2018   • ህዝቡ ወደ ጎዳና የወጣው ነፃነትን ፍለጋ እንጂ ኢህአዴግን ለማደስ አይደለም  • የሰብአዊ መብት ጥሰት የሚፈጸመው በፖሊሶች ሳይሆን በሥርአቱ ነው  • ትግሉ ዳር እስኪደርስ በውጭ ሃገር እኖራለሁ ብዬ አላስብም      ለ6ዓመታት ከታሰረ በኋላ በቅርቡ ከእስር የተለቀቀው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ ከሰሞኑ የዓለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ በክብር እንግድነት […]

አፋን ኦሮሞ በግእዝ – ከተከበሩ አንጋፋ ኦሮሞ ጀነራሎች (ግርማ ካሳ)

25/04/2018 ጀነራል ካሳዬ ጨመዳና ጀኔራል ዋሲሁን ንጋቱ ፣ ኢትዮጵያ የሚወዱ፣ ለኢትዮጵያ መስዋትነትን የከፈሉ፣ አሁንም በጦር ሜዳ ባይሆን ለኢትዮጵያ ብልጽግናል ለሰላም፣ ለፍቅርና ለአንድነት የሚተጉ፣ ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው። ጀነራሎቹ በአማራ ክልል ኦሮሞኛ ትምህርት እንዲሰጥ ከጥቂት ሳምንታት በፎት ጥሪ ያቀረቡ ምሁራንና አክቲቪስቶች በመደገፍ ለአቶ ገዱ እንዳርጋቸው፣ ኦሮምኛ በአማራ ክልል በግ እዝ ፊደል እንዲጻፍ ጥሪ አቅርበዋል። ስለ ግ […]

የዶ/ር አብይ ንግግር ለምን ተወደደ? (አለማየሁ አምበሴ)

25/04/2018   –    “ስለ ኢትዮጵያና ስለ ወላጅ እናታቸው ሲናገሩ አንብቻለሁ”          አባ ገዳ በየነ ሰንበቶ (የኦሮሞ አባገዳዎች ም/ቤት ሰብሳቢ) –    “ዶ/ር አብይ የህዝብ አመፅ የወለዳቸው መሪ ናቸው”  ዶ/ር ንጋት አስፋው (ፖለቲከኛና የዩኒቨርሲቲ መምህር) – “መሪዎች እንደ ፀሐይ በፈጣሪ የሚታዘዙ መሆን አለባቸው”   መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ –  “የጠ/ሚኒስትሩ ንግግር የብዙዎችን ስሜት የሚገዛ ነው”  […]