Ethiopia’s Prime Minister Shows Knack for Balancing Reform and Continuity

  © Chatham House 2018 27 April 2018 Dr Abiy Ahmed faces an enormous challenge in satisfying the huge range of expectations from different constituencies clamouring for representation in Ethiopia’s multi-faceted ethnic federation. Ahmed Soliman Research Associate, Horn of Africa, Africa Programme Ethiopia New prime minister Abiy Ahmed attends a rally in Ambo, Ethiopia. Photo […]

Reflections on Tana Forum 2018 and Ethiopia’s new PM Abiy Ahmed

At the summit and beyond, expectations on Ahmed’s shoulders are high. by Nanjala Nyabola Dr Ahmed offered the keynote address at the Tana High Level Forum on Peace and Security in Africa, an annual event held in the resort city of Bahir Dar, Ethiopia [Tana Forum/Twitter] more on Ethiopia Ethiopia’s new Prime Minister Abiy Ahmed […]

ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ከኮንቬየር ጋር መግዛቱን አስታወቀ

April 27, 2018 Posted by: Zehabesha ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው “ጤና ለጣና” በሚል በቅርቡ ባዘጋጀው ፕሮግራም ባሰባሰበው ገንዘብ ዘመናዊ የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ከኮንቬየር ጋር መግዛቱን አስታወቀ :: ከማህበሩ የደረሰንን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ – PDF

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

April 27, 2018  ~”በእስር ቤት አንድም ቀን አሳልፈው ስለማያውቁ የእስር ቤት ሕይወት ይገባዎታል ብለን አንደፍርም። በማንነታቸው………በማያምኑበትና ባልፈፀሙት ታስረው፣ በምርመራ ወቅት አሰቃቂ ግፍ ደርሶባቸው፣ አካላቸው ጎድሎ፣ የዘር ፍረያቸውን እየተኮላሸ መሃን የሆኑ፣ ወገባቸው፣ እጅና እግራቸው ተሰብሮ፣ አካለ ስንኩል የተደረጉ ያለ ማስረጃ በሀሰት ምስክር እየቀረበባቸው በእስር ላይ ይገኛሉ። አይጥ፣ ትኋንና ቁንጫ ጋር ተገደው ዝምድና ፈጥረው በእስር አስከፊ ሕይወት […]

ከሳሽና ወቃሽ የሌለው የጄኔራሎቹ ሜቲክ እና እየሰመጠ ያለው ሚሊዮኖች ብሮች የተመዘበሩበት የያዪ ማዳበሪያ ፋብሪካ ጣጣ

April 27, 2018 – Konjit Sitotaw * የፋብሪካው የድጋፍ ግንብ ስድስት መቶ ሜትር ያህል ተሰንጥቋል ። * የኩሊንግታወሩ እየሰመጠ መሆኑንና * ግንባታው በተመረጠበት አካባቢ ረዥም የመሬት መሰንጠቅ መኖሩን በስፍራው ተገኝተን ባደረግነው ምልከታ አረጋግጠናል ። ( የተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ) ልናወራ ያሰብነው ስለ ያዬ ቁጥር አንድ የማዳበሪያ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ነው ። ይህን ፋብሪካ […]

አፋር ክልል የባለስልጣን ኮንትሮባንዲስቶች አስቸገሩን – ህዝቡ

April 27, 2018 አፋር ክልል የባለስልጣን ኮንትሮባንዲስቶች አስቸገሩን – (አቡ ሒሻም ዘ አፋር) አገርን የበዘበዘ፡ ህዝቡን ያጭበረበረው የመንግስት ኮንትሮባንዲስቶች ናቸው፡፡ በተላይ በአፋር ክልል የመንግስት አመራሮች በንግዱ አለም በህብረት ገብተው በህጋዊ መንገድ የሚነግደው አካል ከጨዋታ ውጭ የተደረገበት የብዝበዛ መድረክ ሆኖዋል አፋር ክልል፡፡ ህጋዊ ነጋዴ በግብር እያስለቀሱ ከመድረኩ እንዲወገድ ሲያደርጉ አመራሩ ግን ካለምንም ርህራሄ በሁሉም የንግድ አይነቶች […]

አቶ መላኩ ፋንታ ለምን አይፈቱም? ስድስት አንኳር ምክንያቶች (ዘ ሚካኤል ጆርጅ)

27/04/2018 ጽሁፉ በፍርድ ቤት በተጠረጠሩበት ክስ በአብዛኛው ነጻ የተባሉት አቶ መላኩ ፋንታ ለምን ከእስር ተፈተው ህክምናቸውን እንዲከታተሉ እንደማይደረግ ፍንጭ ይሰጣል በሚል እምነት የቀረበ ነው። አንድ የመጀመርያውን የ3 ዲ ካሜራ ያመጣው ቴዎድሮስ ተሾመ ነው። ሁለተኛውን ያመጣችው የበረከት ስምኦን ባለቤት ነች። ሆኖም አቶ መላኩ ያለ ሙያ እንዲህ አይነት መሳሪያ ማስገባት እንደማይፈቀድ ይነግራታል። መሳሪያው ይያዛል። በረከት አቶ መላኩ ጋር ይደውላል። […]

ኤፈርት ቢወረስ ባይወረስ የትግራይ ህዝብ አይሞቀው አይበርደው! (ናትናዔል አስመላሽ)

27/04/2018 ኢፈርት የትግራይ ህዝብ አይደለም! ሆኖም አያቅም! ህወሓት የሚባል የማፍያ የገዳዮች ስርአት እስካለ ድረስ ኢፈርት ለወደፊቱም የትግራይ ህዝብ አይሆንም! ስለዚህ ኢፈርት ቢወረስ ባይወረስ ለትግራይ ህዝብ የሚጨምርለትም የሚቀንስለትም ሳንቲም የለም። ኢፈርት ቢወረስ ፋብሪካው ተነቅሎ አዲስ አበባ ወይንም ሌላ ቦታ ይሄዳል ማለትም አይደልም፣ ኢፈርት መውረስ ማለት በኢፈርት ስም የሚነገድበት የትግራይ ህዝብ የትርፉ ተካፋይ እና ባለቤት ማድረግ ማለት […]

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተያይዞ የሚደረጉ ፍረጃዎችን ስለመቃወም እና የሀሳብን መሠረት ስለመግለጽ (አቤል ዋቤላ)

27/04/2018 አንዳንድ ፍረጃዎች እና የተጣመሙ አስተሳሰቦችን ለማጥራት ትንሽ ማለት ያስፈልጋል፡፡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን ከመጡ አንድ ወር ቢቆጠርም የእርሳቸው እና ቲም ለማ ተረክ ወደኋላ የሚጓዝ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ሰዎች ስለ ወቅታዊው ሁኔታ የሚያንጸባርቁት አቋም ይህንን ሂደት ከቅርብ ርቀት ከመከታተል የመጣ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ አራት ኪሎ የገቡት አገር በሚያውቀው ሁኔታ ብዙዎቹ የግንባሩ […]