ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል!!!…ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ፖለቲካቸውን ለመሥራት ፌስቡክ ላይ አማራ መስለው የሚተውኑ ኤርትራውያንንና ዲጂታል ወያኔዎች የጥምቀት በዓል ላይ በጎንደር ክፍለ ሀገር የተለያዩ ከተሞችና አዲስ አበባ እንዲሁም በሌላ አካባቢዎችም እንደሚኖር እገምታለሁ ሙሉ የኢትዮጵያን ካርታ የያዙ ትርኢቶች መታየታቸው አሳብዷቸዋል!!! በሌላ ጊዜ እንዳይደገምም የተቻላቸውን ያህል ለማግባባት ጥረት በማድረግና በመማፀን ላይ ይገኛሉ!!! ከእነሱ ደግሞ እጅግ የገረሙኝ አማራነታቸውን የምናውቃቸው ልጆች ሙሉ የኢትዮጵያ ካርታ በመያዙ መከፋታቸውና […]
የምርጫ 2012 የጊዜ ሰሌዳና የፈጠረው ክርክር….ሪፖርተር

ፖለቲካ 19 January 2020 ብሩክ አብዱ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ከቀደምቶቹ አምስት ምርጫዎች በተለየ ከምርጫው ረዥም ጊዜ ጀምሮ የበርካቶችን ቀልብ የሳበ፣ ከወትሮው በተለየም በርካቶች የፖለቲካ ፓርቲዎችን መሥርተው ተሳትፎ ለማድረግ እየተዘጋጁበት ያለ አገራዊ ሁነት ነው፡፡ ከቀደምቶቹ ምርጫዎች ለየት በማለት ከ110 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ 2012 ለመፎካከር እየተዘጋጁ ነው፡፡ እነዚህ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተናጠል ከመመሥረት ባለፈም ከመሰሎቻቸው ጋር በመቀናጀትና […]
የዘንድሮ ጥምቀት በጐንደርና አዲስ አበባ በድምቀት ይከበራል…አዲስ አድማስ

በጐንደር ኤርትራውያንን ጨምሮ 2 ሚሊዮን እንግዶች ይገኛሉ የጋሞ የሀገር ሽማግሌዎች በዓሉን በጐንደር ያከብራሉ የዘንድሮ ጥምቀት በዓል በአዲስ አበባና በጐንደር የዩኔስኮ ተወካዮች፣ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ብፁዕ አቡነ መርቆርዮስ ፓትሪያሪክ እንዲሁም ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ እንግዶች በሚታደሙበት በደማቅ ሁኔታ ይከበራል ተብሏል፡፡ ጥምቀት በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች ከተመዘገበ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚከበረው በዚህ የዘንድሮ ጥምቀት በዓል ከአዲስ አበባና ጐንደር በተጨማሪ […]
ኢትዮጵያን ጨምሮ ባፈለው ዓመት ኢንተርኔት በመዝጋት የከሰሩ ሃገራት…BBC

ባፈለው የፈረንጆቹ ዓመት ኢንተርኔት በመዝጋት የከሰሩ ሃገራትን ዝርዝር ይፋ ያደረገ አንድ ጥናት “ዓለም በዚህ ምክንያት 8 ቢሊዮን ዶላር ከስራለች” ብሏል። ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ኢንተርኔትን በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት የዘጉ ሃገራት ቁጥር ከምን ጊዜውም የላቀ ነው ሲል ኔትብሎክ የተባለው አጥኚ ድርጅት ይፋ አድርጓል። ጥናቱ ላይ እንደተጠቀሰው በተለያዩ ሃገራት 122 ጊዜ ኢንተርኔት የተቋረጠ ሲሆን በጠቅላላ 22 ሺህ […]
ልብ በሉ ሲኖዶስ ተብየው የዚህ የመብት ጥሰትና ግፍ ተባባሪ ነው!!!

አገዛዙ ኦሮሚያ በሚለው የሀገራችን ክፍል ቤተክርስቲያን የቃል ኪዳን ምልክቷን (ዘፍ. 9፤8-17) እንዳትጠቀም መከላከሉ ሲገርመን እራሱን በአዲስ አበባ ፖሊስና በኦሮሚያ ፖሊስ ስም ያደራጀው የአሸባሪው አገዛዝ አሸባሪ ጭፍራ የቤተክርስቲያኗን ያለማንም ጣልቃገብነት የአምልኮ ሥርዓትን በነጻነት የመፈጸም ሕገመንግሥታዊ መብቷን በመጣስና በመግፈፍ የቃልኪዳን ምልክቷን እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ለበዓሉ በጥምቀተ ባሕሮች፣ በአብያተክርስቲያናትና በጎዳናዎች ላይ ከተሰቀለበት ሲያወርድና በኃይል ሲያስወርድ ውሏል!!! ሲጀመር […]
እግዚኦ! የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ብሔራዊ ክህደትህንና ታላቁን መርዶህን ስማ!!!

አገዛዙ ግብጽና ሱዳን በ1959እ.ኤ.አ የተፈራረሙትን ኢትዮጵያን ያገለለውን የዓባይን ውኃ በብቸኝነት የመጠቀም ውልን ሊፈርምልል ነው!!! እግዚኦ በሉ!!! ከተደራዳሪዎቹ አንዱ የሆነው ደንቆሮና ከሀዲ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ትናንትና በኢትዮጵያ ኤምባሲ በሰጡት መግለጫ የዓባይ ወንዝ ዓመታዊ የውኃ መጠን ከ35-40 ቢ.ሜ.ኪ. መሆኑን ገልጾ አማካኙን ማለትም 37ቢ.ሜ.ኪ ውኃ በዓመት ለመልቀቅ መስማማታቸውን ገልጿዋል!!! በዚህም መሠረት ኢትዮጵያ ለወደፊቱ በዚህ ታላቅ የተፈጥሮ ሀብቷ […]
የዓባይ ግድብ ተደራዳሪዎች ሊጠነቀቁት የሚገባ ነጥብ!!!……ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ይሄ ትናንትና ዝርዝር የስምምነት ነጥቦች ይወጡለታል ተብሎ በአሜሪካ አደራዳሪነት የተለቀቀው ባለ ስድስት ነጥብ የማስማሚያ ሰነድ አለመፈረሙ በጀን እንጅ ጎል ገብተን ነበረ!! ከዚህ አንጻር ተደራዳሪዎቻችን ምን ልብ ማለትና ምንን መጠንቀቅ እንዳለባቸው ባጭሩ ለማመልከት እሞክራለሁ፡፡ የስምምነቱ የውል ንድፍ እንደጠቆመው ቀጣዩ ለፊርማ እየተዘጋጀ ያለው ዝርዝር የስምምነት ሰነድ የዓባይን ውኃ በልኬትና በወቅት በማስቀመጥ እንዲፈራረሙ የሚዘጋጅ እንደሆነ ይገልጻል፡፡ አደገኛው ነጥብ […]
ታላቁ ሕዳሴ ግድብ፡ ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በመሠረታዊ ጉዳዮች ላይ መስማማታቸው ተነገረ…..BBC

16 ጃንዩወሪ 2020 በዩናይትድ ስቴትስ አደራዳሪነት ዋሽንግተን ላይ ሲካሄድ የቆው የኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የሦስትዮሽ ውይይት ፍሬያማ እንደነበር ተነግሯል። ሦስቱ ሃገራት እንዲሁም አሜሪካ እና የዓለም ባንክ በጋራ ባወጡት መግለጫ ላይ እንዳመለከቱት በሕዳሴው ግድብ ሙሊት እና ሌሎች መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ከስምምነት በሚያደርሱ ነጥቦች ላይ ተግባብተዋል። የአሜሪካው ገንዘብ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት በድረ–ገፁ ባወጣው መግለጫ ላይ የሃገራቱ ውሃ ሚኒስትሮች ባደረጉት ውይይት […]
እንዴት ከዘቀጥንበት ወጥተን ወደ ፊት እንራመድ? ……ባይሳ ዋቅ-ወያ1

ባለፉት ወራት ባገራችን የተከሰተውን አሳዝኝና ትርጉም የለሽ ግድያን በተመለከተ የተለያዩ የመንግሥትና የግል ሚዲያ ተቋማት በየፊናቸው ያስተላልፉ የነበረውን ዜና ከያለንበት ሆነን ስንሰማውና በቴሌቪዥን መስኮቶቻችን ስንመለከተው እንደነበር ይታወሳል። አዎ! ሰዎች በግልጽ በአደባባይ እየተቀጠቀጡ ሲገደሉ አይተን በእጅጉ አዘንን። እጀግ በጣም አሳዛኝና ምነው ኢትዮጵያ ውስጥ ባልተፈጠርኩ የሚያሰኝ የጭካኔ ጣራ የታየበት ዓመት! በወጣትነት ዘመናችን ሲነገረን የነበረውና እኛም እንደወረደ ስንጋተው የነበረው […]
ዴሞክራሲያ ልዩ እትም (ዳግማይ ትንሣኤ).mp4

https://my.pcloud.com/publink/show?code=5ZbqCBkZubPrnUevuWHZB885ZMeTSHtLs7JSlEahb3XNhxLDDxw9V