ኮሮናቫይረስ፡ አለም ከኢቦላ እልህ አስጨራሽ ትግል ሊማር ይገባል

30 ማርች 2020 የቀድሞዋ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ ላይቤሪያን ለአስራ ሁለት ዓመታት መርተዋል። በእነዚህ ዓመታትም ውስጥ በአገሪቷ ታሪክ ፈታኝ የሚባለውና ለአምስት ሺህ ሰዎች ህይወት መቀጠፍ ምክንያት የሆነው የኢቦላ ወርርሽኝ ወቅትም በአመራር ላይ ነበሩ። ቢቢሲ የኖቤል አሸናፊ የሆኑትን የቀድሞ የላይቤሪያ መሪ በኮሮናቫይረስ ላይ ያላቸውን አስተያት ጠይቋቸዋል። የቀድሞዋ ፕሬዚዳንትም ለዓለም ሕዝብ ያላቸውን መልዕክትም አስተላልፈዋል። እንደ ጎርጎሳውያኑ 2014 […]

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቧን የውኃ አሞላል በተመለከተ የያዘችውን አቋም ይፋ አደረገች

29 March 2020 ዮሐንስ አንበርብር ወደ ግድቡ የሚመጣው ውኃ 31 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ከሆነ የሁለተኛው ዙር ሙሌት ጅማሮ ሊተላለፍ ይችላል በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብቷ በምንም ዓይነት ምክንያት እንደማይጣስ አስታውቃለች ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡን በውኃ ለመሙላት የምትከተላቸውን ምዕራፎችና የአሞላል ሒደቶች የተመለከተ አቋሟን ይፋ አደረገች። በውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተዘጋጀውና ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) በትዊተር ገጻቸው ይፋ ያደረጉት […]

Kenya, Uganda, Ethiopia, Djibouti, Sudan, South Sudan And Somalia Establishes Regional Scheme… – KDRTV 18:12

on March 30, 2020 By Mijoge Mijoge KDRTV has fortified that Kenya, Uganda, Somalia, Ethiopia, Sudan, Southern Sudan, and Djibouti have agreed to establish a regional scheme to fight the coronavirus. The member states of the Intergovernmental Authority on Development (IGAD) have held a teleconference on Monday. The head of states discussed the various challenges […]

Sudanese PM to visit Egypt, Ethiopia to resume GERD talks – Egypt Independent 08:37

Egypt Independent March 30, 2020 2:28 pm Sudanese Prime Minister Abdalla Hamdok said on Monday that he would visit Egypt and Ethiopia soon to resume negotiations over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). Hamdok made the announcement during a phone call with US Treasury Secretary Steven Mnuchin, during which he extended his condolences to Mnuchin […]

Ethiopia: The Curious Case of the Ethiopian Traditional Medicine Derived Anti-#covid19 Treatment and the Need for Caution

Addis Standard (Addis Ababa) As the responses to the COVID-19 pandemic unfold, the pressing question for all of us, and particularly for the general public is when will we have effective treatment? As the world grapples with the unprecedented nature of the COVID-19 pandemic, the equally frightening spread of misleading information is making scientists and public […]

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቧን የውኃ አሞላል በተመለከተ የያዘችውን አቋም ይፋ አደረገች

29 March 2020 ዮሐንስ አንበርብር ወደ ግድቡ የሚመጣው ውኃ 31 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ከሆነ የሁለተኛው ዙር ሙሌት ጅማሮ ሊተላለፍ ይችላል በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብቷ በምንም ዓይነት ምክንያት እንደማይጣስ አስታውቃለች ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡን በውኃ ለመሙላት የምትከተላቸውን ምዕራፎችና የአሞላል ሒደቶች የተመለከተ አቋሟን ይፋ አደረገች። በውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተዘጋጀውና ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) በትዊተር ገጻቸው ይፋ ያደረጉት […]

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 21 ደረሰ

የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ዕሁድ [ዛሬ] አመሻሽ ላይ እንዳስታወቁት ቀን ላይ ከተገለጹት በሽታው ከተገኘባቸው 3 ሰዎች በተጨማሪ ሁለት ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁለቱ ግለሰቦች የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ሲሆኑ ወንዱ 38 ሴቷ ደግሞ የ35 ዓመት ዕድሜ እንደላቸው የተገለጸ ሲሆን ግለሰቦቹ በተለያዩ ጊዜያት ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ተጉዘው እንደነበር ተጠቅሷል። ሁለቱ ግለሰቦች ላይ የበሽታው […]

ኮሮና ቫይረስ፣ እምነትና የእነ ፌጦ መድኃኒትነት!!!

እነዚህ የማይበሉ እንስሳትን የሚበሉ ሰዎች የሚያመጡብን ጣጣ ገና ገና ብዙ ዋጋ ሳያስከፍለን አይቀርም፡፡ ኮሮና ብትሉት፣ ኢቦላ ብትሉት፣ ቀደም ሲል ደግሞ ሐምሳ ሚሊዮን የዓለምን ሕዝብ የፈጀው እስፓኒሽ ፍሉ በሀገራችን የኅዳር በሽታ የተባለው ወዘተረፈ. ሁሉም ወረርሽኞች የተከሰቱት የማይበሉ እንስሳትን በመመገብ ምክንያት ነው!!! በሀገራችን 1918 እ.ኤ.አ. ሰው የፈጀው የኅዳር በሽታ የተባለው ስፓኒሽ ፍሉ የኅዳር በሽታ ከመባሉ በፊት የፈረንጅ […]

ኢትዮጵያውያን በሱማሌ ወራሪ ጦር ላይ ድል የተቀዳጁበትን 42ኛ ዓመቱ ክብረ በዓል እና መንግሥቱ ሃይለማርያም

ታጠቅ መ. ዙርጋ 27 March 2020 አግኝቼ ባላነብም ስለዚህ ጦርነት የተጻፈ ወይም የተጻፉ መጽሃፍ/ት ሊኖር/ኖሩ ይችላል/ሉ ። መንግሥቱ ወደ ዝንቧቤ ከመኮበለሉ በፊት የተጻፈ/ፉ ከሆነ/ኑ ታአማኒነት ያለው/ቸው መረጃ አይሆንም/ኑም። ጦርነቱ ተጀምሮ እስኪያልቅ በውስጡ ባለፈ/ች ፣ርዕዮታዊና ፖለቲካዊ ወገንተኝነት በሌለው/ላት፤ ነገር ግን መንግሥቱ ወደ ዝንቧቤ ከፈረጠጠ በኋላ በሃቀኛ ኢትዮጵያዊ/ት ስለጦርነቱ የተጻፈ መፀሃፍ ይኖር ይሆን?አለ የምትሉ ካላችሁ እባካችሁ ጠቁሙኝ። […]