Ethiopia: Unaccompanied Eritrean Children at Risk – Human Rights Watch 00:09

Asylum Policy Changes Threaten Eritreans’ Rights (Nairobi) – The Ethiopian government’s changes to asylum procedures for Eritreans undermines their access to asylum and denies unaccompanied children necessary protection. The Ethiopian authorities should ensure that all Eritreans have the right to apply for asylum and publicly announce changes to its asylum and camp management policies. In […]

COVID-19, Haile Selassie, and the Korean War: 69 Years of Ethiopian-South Korean Relations – Wilson Center 15:44

By Matthew Minsoo Kim  Tuesday, April 21, 2020 Ethiopian Veterans Kagnew Battalion who served alongside during the Korean War. Photo courtesy of U.S. Army Africa via Flickr Commons. According to South Korea’s Blue House Spokesman, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed called South Korean President Moon Jae-In on March 30. The two leaders exchanged their concerns […]

Egypt, Ethiopia in Political Stalemate Over Renaissance Dam – Asharq Al-Awsat 07:57

Egypt, Ethiopia in Political Stalemate Over Renaissance Dam Tuesday, 21 April, 2020 – 11:15 Ethiopia’s Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia September 26, 2019. REUTERS/Tiksa Negeri/File Photo cairo- Mohammed Abdo Hasanein The world’s concern with the coronavirus pandemic has compounded […]

‹‹እነ ዐብይ አሕመድ ለውጥ ብለው እየተናገሩት ያለው ሕገ-መንግሥቱን መተግበራቸውን ነው፡፡ እኛ የምንፈልገው ለውጥ ደግሞ የሕገ-መንግሥቱን መለወጥ ነው፡፡›› ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

April 21, 2020  Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/103858 ለውጥ ሥርዓትን በመቀየር ወይም በአዲስ በመተካት እንጅ ሰዎችን በሌሎች ሰዎች ወይም ደግሞ አንድን የፖለቲካ ማኅበር በሌላ በመተካት አይመጣም፤ አንዲህ ሆነ ማለት ደግሞ ያው የተለመደው ጉልቻ ቢለዎጥ ወጥ አያጣፍጥም ከሚለው ዛሬም አለመውጣታችን ያሳያል። የሥርዓት ለውጥ የሚጀምረው የሥርዓቱ ቁንጮ የሆነውን ሕገመንግሥት ከመቀየር ነው። ሕገ-መንግሥታዊ ሽፋን የተሰጠው የህውሓት የከፋፍለህ ግዛው ትርክትም ፍሬያማነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ […]

ሙስጠፌ እና አብዲሃፊዝ Hard alk

ሙስጠፌ እና አብዲልሀፊዝ Hardtalkክፍል ስድስት እና የመጨረሻው ክፍል(ሙክታሮቪች) ጋዜጠኛ:ክቡር ፕሬዝዳንት የደም ባንክ ጉዳይ አጣዳፊ ስለሆነ ነው ደጋግሜ የጠየክዎት፣ ስለዚህ መቼ ለአገልግሎት ይደርሳል? ሙስጠፋ: በቅርቡ ይደረሳል። ይህ ደርሷል አልደረሰም ንትርክ ከሳምንታት በፊት የነበረ ነው። አሁን ላይ እንደውም ለአገልግሎት ዝግጁ ሳይሆን አይቀርም። በነገርህ ላይ በአብዲ እና ከአብዲ በፊት በነበረው አስተዳደር ትምህርት ቤት ተሰራ ተብሎ ሪፖርት ይደረጋል። ብሩ […]

አምሳሉ በላይ ማን ነው?? ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አምሳሉ በላይ ማን ነው?? ማሳሰብያ፤…ስለ ታላቅ ወንድሙ አላምረው በላይ አጭር የትግል ታሪክ በቅርቡ ይዤላችሁ እቀርባለሁ። በአብሮ እደጉና የትግል ጓዱ ተቀባ በየነ እንደተነገረው፤….… አምሳሉ በላይ ከአባቱ ከ ሀምሳ አለቃ በላይ ወንዴ እና ከእናቱ ወ/ሮ ሙሽሪት… በጎንደር አዘዞ ቀበሌ 20 ተወለደ። እድሜውም ለትምህርት ሲደርስ አንደኛና መለስተኛ ደርጃ ትምህርቱን በአፄ ፋሲል ት/ቤት […]

የዶክተር አብይ ፒኮክና የይሁዳ አንበሳ – ገለታው ዘለቀ

April 19, 2020 Posted by: ዘ-ሐበሻ ወደ ዛሬው ርእሴ በቀጥታ ከመግባቴ በፊት ወቅቱ የኮረና ቫይረስ ሃገራችንን ስጋት ላይ የጣለ በመሆኑ ህዝቡ ራሱን እንዲጠብቅ እንደ ዜጋ እየጠየኩ በውነት እግዚአብሄር ሃገራችንን ከዚህ በሽታ ይታደግልን። ይህንን ካልኩ በሁዋላ ዛሬ ወደ ተነሳሁበት ርእስ ልምጣ። እንደምታውቁት ሃገሮች  የየራሳቸው የእንስሳ ብሔራዊ ምልክት አላቸው ፡፡ ለምሳሌ  አሜሪካ  ብሔራዊ  ምልክቷ ንስር ነው ፡፡ […]

የሙርሌ ታጣቂዎች ወደ ጋምቤላ በመግባት ዘጠኝ ህፃናትን አግተው ወሰዱ

April 20, 2020 የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ታጣቂዎች ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በመግባት ዘጠኝ ህፃናትን አግተው እንደወሰዱ የጋምቤላ ክልል አስታወቀ። ታጣቂዎቹ ከህጻናቱ በተጨማሪም ሁለት ሰዎችን ገድለው ከ80 በላይ እንስሳትን ዘርፈው እንደወሰዱም ተገልጿል። ከደቡብ ሱዳን ድንበር ተሻግሮ የሚመጣው ይህ ታጣቂ ቡድን በጋምቤላ ክልል በኑዌር እና በአኝዋ ዞኖች ባለፍት ሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ዘጠኝ የሚሆኑ […]