Being a refugee during the pandemic – Daily Maverick 18:34

By Eyasu Mengistu• 29 April 2020 African foreign nationals peer out of the window of a bus as they are moved by South African police from the Central Methodist Church in Cape Town where they had taken refuge since October 2019, fearing xenophobic attacks. (Photo: EPA-EFE / Nic Bothma) Less I am anonymous. I am […]

የአንበሳና የጣዎስ ፍጥጫ – ጌታቸው ኃይሌ

April 27, 2020 1 min read ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ከዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግሥት አርማ የነበረውን አንበሳን የጥላቻ ቃል አወረዱበት። አሁን ደግሞ ምስሎቹን ከቤተ መንግሥት አጥር በራፍ ላይ አንሥተው በጣዎስ ምስሎች ተኩበት። ፍጥረተ እግዚአብሔር የሆነውን አንበሳን ለምን እንደጠሉ የሰጡት ምክንያት ብዙዎቻችንን አላረካቸውም። አሁን ደግሞ ቦታውን ለምን ለጣዎስ እንደሰጡበት፥ ምክንያታቸውን ቢያረካንም ባያረካንም አልነገሩንም። አንበሳን እንዲህ የጠሉት ምን […]

Ethiopia: Forced evictions in Addis Ababa render jobless workers homeless amid COVID-19 – Amnesty International (Press Release) 20:07

29 April 2020, 03:01 UTC Addis Ababa municipal authorities have demolished dozens of homes belonging to day labourers over the past three weeks, rendering at least 1,000 people homeless amid the COVID-19 pandemic, Amnesty International said today. Most of those whose homes have been destroyed recently lost their jobs due to the ongoing COVID-19 shutdowns […]

በአዲስ አበባ የተከሰተውን መፈናቀል እንቃወማለን! – ኢሕአፓ

April 27, 2020 በአዲስ አበባ የተከሰተውን መፈናቀል እንቃወማለን! – ኢሕአፓአሠራሮች ሚዛናዊነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን እንጠይቃለን!ሚያዝያ 2012 ዓ.ም. ዓለምን ያንበረከካትን የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከልና ህሙማኑንም ለማከም የሚደረገው ጥረት እንደቀጠለ ቢሆንም፤ ሙከራዎች እዚህም እዚያም እየተደረጉ መረጃዎች ቢወጡም፣ ወረርሽኙ ገና ቁርጥ ያለ መፍትሔ አልተገኘለትም፡፡ የበለጸጉትን ሀገራት ያንበረከከው ወረርሽኝ አሁን ደግሞ ፊቱን ወደአፍሪካ ያደረገ ይመስላል፤ ስርጭቱም በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑም ይዘገባል፡፡ […]

Hot Docs Review: Finding Sally Tells a Story of Ethopia’s Past Through a Family Mystery – The Film Stage 10:27

Jared Mobarak April 28, 2020 It wasn’t until her early thirties that Tamara Mariam Dawit first discovered her father had a fifth sister named Selamawit. When she broached the subject with the other four (as well as her grandmother Tsehai), no one wanted to talk. This was the reason she moved to Ethiopia from Canada, […]

Former INSA Director Major General Tekleberhan Woldearegay calls for secession of Tigray – Tigrai Media House

April 24 at 7:58 PM · “Ethiopia was never our goal,” says TPLF veteran and Former INSA Director Major General Tekleberhan Woldearegay ፌደራሊዝም ግዝያዊ ማደንዘዣ እንጂ የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ መፍረስ ነው። አቶ መሓሪ ዮሃንስ [11/24/2019]… …#tmh #TMH #SupporTMH #T

በቀለ ሻረው ማን ነው?? ክማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸውተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! በቀለ ሻረው ማን ነው?? ከትግል ጓዶቹ እንደተነገረው፤…… በቀለ ሻረው በጎጀም ክፋለ ሐገር በ ባሀርዳር አወራጃ በሜጫ ወረዳ ይዶንጋ ማርያም ወይንም ልዩ ሰሟ ባችማ ተራራ ተብላ በምትጠራ መንደር ተወለደ። በቀለ ለቤተሠቦቹ የመጀመሪ ልጅ ነበር። እድሜውም ለትምህርት ሲደርስ የመጀመርያ ደርጃ ትምህርቱን በመርአዊ ከተማ፤ ስድስትና ሰባተን ወደ ዳንግላ ከተማ በመሄድ ከተማረ በኋላ፤ ትምህርቱን ለመቀጠል […]

የፒኮክ ምስልነት አዲስ ወግ ግን አንበሳው የት ሄደ? ለምን?ከመንግስቱ ሙሴ የፌስ ቡክ የተወሰደ

===================የዛሬው ማንነትን የመቀየሩ ፍዳ የተያያዘ ከእሩቅ ምስራቋ የብዙ ቋንቋወች እና ባህሎች ባለቤት ከሆነችው በርማ (ማይማር) ከተባለቸው ሀገር ጋር ነው። ፒኮክ የተባለችው ወፍ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሯን በግሌ አላውቅም። ባጭሩ ብትኖርም ብዙ የጎላ ቦታ በባህላችን አልተሰጣትም ማለት ነው። እናም የእኛ ምልክት (ተምሳሌነቷ) ቅጅ ካልሆነ አይዋሀደንም ማለትም ይሆናል። መነጋገር ጥሩ ነው ግን ቆዳን በየግዜው እየገለበጡ ማንነትን ማጥፋት መሞከሩ […]

Finding Sally

SourceURL:https://www.cbc.ca/documentarychannel/docs/finding-sally Finding Sally – documentary Channel Thursday April 30 at 8 pm on CBC, repeating at 9:00 pm ET/PT on documentary Channel Finding Sally: Trailer CBC Caffeine Player 17.5.2PlayPauseStopRestore player (Canada, documentary Channel Original, directed by Tamara Mariam Dawit) Sally was an aristocrat, a dignitary’s daughter, and an Embassy brat. Her father’s posting as an […]

የአቶ መንግሥቴ አስረሴ የህይወት ታሪክ (1930 ─ 2012 ዓ.ም.)

አቶ መንግሥቴ አስረሴ ከአባታቸው ከአቶ አስረሴ ብሩና ከእናታቸው ወይዘሮ ሙጭት ገድበው ህዳር 9 ቀን 1930 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ ተወለዱ፡፡ አቶ መንግሥቴ ሁለት ሴቶች ልጆች ከተወለዱ በኋላ የመጀመሪያው ወንድ ልጅ በመሆናቸው እንደዘመዶቻቸው ሁሉ በትምህርት፤ በክህነት አድገው እግዚአብሔርንና ወገኖቻቸውን እንዲያገለግሉ በሕፃንነታቸው ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን አባታቸው አስገቧቸው፡፡ ገና በጨቅላ እድሜያቸው ዳዊት ደግመው ዳዊቱንም በቃላቸው ስለወጡት የአካባቢውና የጎረቤቱን […]