ጸሎተ ሕዝቅያስና ሰላማዊት ዳዊት ማን ናቸው??

ሁሌ እናስታውሳቸውተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጸሎተ ሕዝቅያስና ሰላማዊት ዳዊት ማን ናቸው?? በታሪኩ ባለቤቶችና በትግል ጓዶቻቸው እንደተነገረው፤……. “ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፤ ጥበብንም ያበዛል።” ብዙ ጊዜ የሀገራችን ሀቀኛ ጀግኖች እዩኝ እውቁኝን ሳያበዙና ብዙ ሰውም ሳያውቃችው ህይወታቸውን ለሀገራቸው ሰጥተው ተሰውተው ያልፋሉ ። የነአብርሃም ደቦጭን ሾፌር ማን ያውቀዋል፤ ስንቱ ያስታውሰዋል? በዱር በገደሉ ፋሺስቶችን ተፋልመው፤ በየከተማው ነፍሰ ገድዮቹን ተጋፍጠው የተሰዉት ስማቸው […]
የፒኮክ ምስልነት አዲስ ወግግን አንበሳው የት ሄደ? ለምን?Mengistu Musie

የፒኮክ ምስልነት አዲስ ወግ ግን አንበሳው የት ሄደ? ለምን?===================የዛሬው ማንነትን የመቀየሩ ፍዳ የተያያዘ ከእሩቅ ምስራቋ የብዙ ቋንቋወች እና ባህሎች ባለቤት ከሆነችው በርማ (ማይማር) ከተባለቸው ሀገር ጋር ነው። ፒኮክ የተባለችው ወፍ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሯን በግሌ አላውቅም። ባጭሩ ብትኖርም ብዙ የጎላ ቦታ በባህላችን አልተሰጣትም ማለት ነው። እናም የእኛ ምልክት (ተምሳሌነቷ) ቅጅ ካልሆነ አይዋሀደንም ማለትም ይሆናል። መነጋገር ጥሩ […]
የአራት ልጆች እናቷ ኢትዮጵያዊት አራስ ስንብት – በቨርጂኒያ መቃብር ቦታ

April 25, 2020 ሚያዚያ 25, 2020 ጽዮን ግርማ VOA : “እርሷ ለልጆቿ ሕይወቷን እንደሰጠች እኔም እሰጥላታለሁ። ልጆቹን ሰብስቤ አሳድግላታለሁ” – የ17 ዓመቷ የወገኔ ልጅ የኮሮረናቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን ማስጨነቅ ከጀመረና ሥርጭቱን ለመግታትም አካላዊ መራራቅ ተግባራዊ እንዲሆን ከተደረጉባት አንዷ በሆነችው በዩናይትድ ስቴትስ ሰዎች በኮሮናቫይረስም ይሁን በሌላ ሕመም ሕይወታቸው ሲያልፍ የሚወዷቸውን ሰዎች እንዲቀብሩ የሚፈቀደው ለአምስት ወይም ዐስር ሰዎች […]
News: Police detain Eskinder Nega under #COVID19 emergency decree

April 25, 2020 Source: http://addisstandard.com Mahlet Fasil @MahletFasil Addis Abeba, April 25/2020 – The police in Addis Abeba have, earlier today, detained Eskinder Nega, founder and leader of the opposition party, Balderas for True Democracy, the party’s legal department head Henok Aklilu told Addis Standard. Henok said that Eskinder was detained in Kolfe Keranio Kifle […]
Avoiding a Virus-Induced Cold War with China

17 April 2020 Managing relations with China once the COVID-19 crisis abates will be one of the biggest challenges facing political leaders in the United States and Europe – two of the areas worst-hit by the virus that originated in China. Robin Niblett Director; Chief Executive, Chatham House @RobinNiblett 2020-04-17-Trump-Xi Chinese president Xi Jinping and […]
ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመመከት የአለም ባንክ 82.6 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አፀደቅ

April 24, 2020 Source: https://addismaleda.com/archives/10894 ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታትና በምጣኔ ኃብቷ ላይ የሚያደረስውን አደጋ ለመቀነስ የአለም ባንክ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የባንኩ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ተጠሪ ካሮሊን ተርከ እንደገለፁት ከሆነ ኢትዮጵያ ምንም እንኳን የሕብረተሰብ ጤና አገልግሎትን በማሻሻል ረገድ ውጤታማ ስራ የሰራች ቢሆንም የኮሮና…
ከዶ/ር ጌታቸው ወልደሄር የወስጥ ደዌ ስፔሻሊስትና የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የሚያደርግ የጤና ክሊኒክ ሃላፊ

ESAT Tikuret April 24, 2020 – ESAT
እስክንድር ነጋ ታሰረ ሲል የድርጅቱ አመራር ገለጸ

April 25, 2020 – Konjit Sitotaw የአመራሩን መግለጫ ከፖሊስ ለማረጋገጥ የተደረገው ሙከራ አልተሳካም። _ የታሰረው በኮማንድ ፖስቱ መሆኑ ታውቋል _ ጠዋት ከቤቱ ተወስዶ በኮልፌ ፖሊስ መምሪያ ነው የታሰረው _ የእስሩ ምክንያት ባለፈው በኮልፌ አካባቢ ቤት የፈረሰባቸውን ሰዎች አነጋግረሃል የሚል ነው። _ በእስር እንደሚያቆዩት ተገልፆ ፍራሽና ልብስ እንዲገባለት ሆኗል _ እስክንድር ቤት የፈረሰባቸውን ማነጋገሩን አረጋግጧል። ለህዝብ […]
Ethiopia: Video Sparks Outrage As Racial Discrimination in China Grows

The Reporter (Addis Ababa) By Samuel Getachew Amidst increasing calls for justice for minorities in China, especially blacks being a subject to increased scrutiny and racial attacks for the recent flare-up in coronavirus cases, an Ethiopian diplomat based in China was denied access to a public shop area sparking outrage on social media. In a video […]
How A Surprise Trip To Ethiopia Gave Me Hope In The Time Of COVID

Now is as good a time as any to evaluate what we all individually want and actually need in our lives. By Lateral Link Apr 24, 2020 at 12:07 PM “Travel isn’t always pretty. It isn’t always comfortable. Sometimes it hurts, it even breaks your heart. But that’s OK. The journey changes you; it should […]