ግብጻውያንን ነስር በነስር ያደረጉ ኢትዮጵያውያን

July 30/2020ጫሊ በላይነህ በድሬቲዩብ አዎ!.. ግብጻውያን ነስር በነስር ሆነዋል፡፡ እንደዋዛ በጀመሩት የሚዲያ ጦርነት በገዛ ሜዳቸው ሽንፈትን ማስተናገድ ተገደዋል። ከወራቶች በፊት ኢትዮጵያውያን እርስ በእርስ ስንሻኮት ግብጻውያኑ ስራ ላይ ነበሩ፡፡ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ በአንድ መቆም በመቻላቸው በፕሮፖጋንዳ ጣራ ነክተው የውሸት ዳቦ ሲጋግሩ ታዝበናል፡፡ በሀገር፣ በውጭ ያለው ግብጻዊ ሁሉ ድምጹን ከፍ አድርጎ ማሰማቱ ብቻ ሳይሆን የእኛም ረጅም ዝምታ […]

የሊባኖስ ቀውስ የውጭ ሀገር ሰራተኞችን አውላላ ሜዳ ላይ ጥሏቸዋል

ሐምሌ 31, 2020 ስመኝሽ የቆየ Source: https://amharic.voanews.com/a/5525269.htmlhttps://gdb.voanews.com/A5A42AC8-D017-4A6D-809C-D055EBF6164B_w800_h450.png የሊባኖስ ቀውስ የውጭ ሀገር ሰራተኞችን አውላላ ሜዳ ላይ ጥሏቸዋል ከቅርብ ወራት ወዲህ ሊባኖስ በተለያየ ቀውስ ውስጥ ትገኛለች። ህዝባዊ አመፆች፣ የኢኮኖሚ ቀውስና አሁን ደግሞ በኮሮና ምክንያት የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ አገሪቱን አስጊ ሁኔታ ውስጥ ከቷቷል። በዚህም ምክንያት ከተለያየ የዓለም ክፍል የመጡ በመቶዎችና በሺዎች የሚቆጠሩ በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ስደተኞች ችግር ላይ […]

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ከ2 ሺህ በላይ ሰው አካባቢውን ለቅቆ መውጣቱ ተገለፀ

Source: https://amharic.voanews.com/a/benishangul-attack-7-31-2020/5525412.htmlhttps://gdb.voanews.com/0398C7EB-BC8F-4CA2-84DA-22CBD6319DA9_cx0_cy5_cw0_w800_h450.png ሐምሌ 31, 2020 አስቴር ምስጋናው ከቤንሻንጉል ጉምዝ ከ2 ሺህ በላይ ሰው አካባቢውን ለቅቆ መውጣቱ ተገለፀ ባህር ዳር —በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በጉባ ወረዳ አልመሀል ቀበሌ ውስጥ የሚኖሩ የአማራ ብሄር ተወላጆች በማንነታችው ላይ ያተኮረ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ዛሬ ተናግረዋል።የቀበሌዋ ነዋሪዎች ትናንት ከረፋዱ 5 ሠዓት ላይ በእርሻ ማሳዎቻችው ላይ እንዳሉ የታጠቁ ሰዎች ጥቃት ሊያደርሱባቸው ሲሉ ሸሽተው እንዳመለጡና ታጣቂዎቹ […]

ኢትዮጵያውያን ጮቤ ሲረግጡ ግብፅን ያስከፋው የህዳሴ ግድብ ሙሌት

30 ሀምሌ 2020 የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ ሙሌት መከናወኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥትና የኢትዮጵያ ዜጎች በከፍተኛ ሁኔታ ደስታቸውን ሲገልጹ ግብጽ ግን በነገሮች አካሄድ ምንም ደስተኛ እንዳልሆነች እየታየ ነው። ኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በአባይ ወንዝ ላይ እና ዙሪያ ምንም አይነት የልማት ስራዎችን እንዳትሰራ ከፍተኛ ጫና ሲደረግባት የነበረ ሲሆን ማንኛውም አይነት ከወንዙ ጋር የተገናኘ ስራ ደግሞ የውሃውን […]

ሪፐብሊካን ለትራምፕ፡ ምርጫውን ማዘግየት አይችሉም

31 ሀምሌ 2020, 08:36 EAT ጎምቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት ፕሬዝዳንት ትራምፕ በመጪው ህዳር የሚካሄደው የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዲራዘም ያቀረቡትን ሃሳብ ተቃወሙ። ፕሬዝዳንቱ ምርጫው እንዲራዘም ፈልገው የነበረው በፖስታ የሚሰጥ ድምጽ ማጭበርበር አያጣውም ከሚል ስጋት ነው። በሪፐብሊካን የበላይነት የሚመራው ሴኔት አባል የሆኑት ሚች ማክኮኔል እና በህግ መምሪያ ምክር ቤት ውስጥ አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን ሪፐብሊካን የሚወክሉት ኬቨን ማክ ካርቲ […]

የአቶ ልደቱ የጤና ሁኔታ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደሆነ ኢዴፓ አስታውቋል

July 31, 2020 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራር ልደቱ አያሌው ጤንነታቸው አስጊ ሁኔታ ላይ እንደሆነ ፓርቲው በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ በቢሾፍቱ ከተማ መርማሪያቸው ፖሊስ ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መስማታቸውን ልደቱ ተናግረዋል ተብሏል፡፡ ልደቱ የአስም በሽተኛ ሲሆኑ፣ አምና ደሞ የልብ ቀዶ ሕክምና አድርገዋል፡፡ ይሄ ሁኔታ ይበልጥ ለኮሮና ቫይረስ ያጋልጣቸዋል- ብሏል ፓርቲው፡፡ እናም መንግሥት ወደ አዲስ አበባ […]

ተደጋጋሚ የፖለቲካ አለመረጋጋትና ግጭቶች ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ እያስከተሉ ነው

ሐምሌ 31, 2020 ስመኝሽ የቆየ ፎቶ ፋይል ኢትዮጵያ ውስጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የፖለቲካ አለመረጋጋትና፣ የሰላም እጦት፣ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ እያደረሰ ካለው ቀላል የማይባል ጥፋት ባለፈ በህብረተሰቡ ውሰጥ ጥሎት የሚያልፈው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የስነ-ልቦና ቀውስ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የኢኮኖሚና ማህበራዊ ኑሮ ተንታኞች ገልጸዋል። ዋሽንግተን ዲሲ —  የዋጋ ንረት፣ ስራ አጥነት፣ የሀገር ውስጥና የውጪ […]

በሊባኖስ ኢትዮጵያውያን በቆንስላቸው ጽ/ቤት ዙሪያ ቢፈሱም የቆንስላው ጽ/ቤት መልስ ለመስጠት አለመፈለጉ ተሰማ

July 31, 2020 – Konjit Sitotaw የሊባኖስ ቀውስ የውጭ ሀገር ሰራተኞችን አውላላ ሜዳ ላይ ጥሏቸዋል VOA : ከቅርብ ወራት ወዲህ ሊባኖስ በተለያየ ቀውስ ውስጥ ትገኛለች። ህዝባዊ አመፆች፣ የኢኮኖሚ ቀውስና አሁን ደግሞ በኮሮና ምክንያት የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ አገሪቱን አስጊ ሁኔታ ውስጥ ከቷቷል። በዚህም ምክንያት ከተለያየ የዓለም ክፍል የመጡ በመቶዎችና በሺዎች የሚቆጠሩ በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ስደተኞች ችግር […]

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት 915 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል

July 31, 2020 – Konjit Sitotaw ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 8,957 የላብራቶሪ ምርመራ 915 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ 187 ሰዎች አገግመዋል።