ሀገር የምትፀናው በጥበብና በሃይል ሚዛን ነው! (ቴዎድሮ ሀይለማርያም)

2020-09-04 ሀገር የምትፀናው በጥበብና በሃይል ሚዛን ነው! ቴዎድሮ ሀይለማርያም የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፊታችን ቅዳሜ 30/2012 የሚያደርገው አስቸኳይ ስብሰባ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? በአዲስ ዓመት ዋዜማ ሁሉም ወገን በጉጉት የሚጠብቀውና የሀገሪቱን እጣፈንታ የሚወስን ታላቅ ታሪካዊ ስብሰባ ነው፡፡ በዋነኝነት  ኢትዮጵያ ወደ አንድ የተማከለ መንግሥት አገዛዝ ትሰበሰባለች ወይስ ወደ ሁለትና ከዛ በላይ ነፃ ሀገረ መንግሥታት ትበታተናለች የሚለው ጉዳይ […]

ሲዲሲ የኮቪድ-19 ክትባት የሚሰራጭበት መንገድ ላይ የአሜሪካ ግዛቶች ቀድመው እንዲዘጋጁ አሳሰበ

3 መስከረም 2020, 13:05 EAT የአሜሪካው የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) የአሜሪካ ግዛቶች የጤና ኃላፊዎች የኮሮናቫይረስ ክትባት የበለጠ ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች ቀድሞ የሚታደልበት አማራጭ ላይ ቀድመው እንዲዘጋጁ ማሳሰቡ ተነገረ። ሲዲሲ ትናንት በድረ-ገጹ ላይ ባወጣው ጽሑፍ ላይ ክትባቱ ለበሽታው የበለጠ ተጋለጭ ለሆኑ ሰዎች እስከ ጥቅምት አጋማሽ ሊሰራጭ እንደሚችል ጠቁሟል። “ሲዲሲ ግዛቶች ቀድመው እንዲዘጋጁ በማሰብ ዝግጁ […]

የትግራይ ክልል ስደተኞቹን መቀሌ እንዲያሳርፏቸው ለሳዑዲ መንግሥት ደብዳቤ ፃፈ

3 መስከረም 2020, 17:47 EAT በሳዑዲ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊ ስደተኞች መካከል 2 ሺዎቹን የመመለስ ስራ ከአምስት ቀናት በኋላ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት አስታውቋል። በአሁኑ ሰዓትም 2 ሺህ ስደተኛ ዜጎች ዝርዝር እንደተለየና የመመለሱም ስራ ከጳጉሜ ሶስት- እስከ መስከረም 26 ይከናወናል ብሏል። ከዚህም በተጨማሪ በእስር ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያንንም ቅድሚያ በመስጠት እንደሚከናወንም ተገልጿል። በተለያየ ጊዜ ስደተኞችን የመመለስ […]

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከ55 ሺህ በላይ ሆነ

ባለፉት 24 ሰዓታት ለ 20 ሺህ 778 ሰዎች በተደረገው ምርመራ 804 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በዚህም መሰረት በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 55 ሺህ 213 አድርሶታል። የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ በሚያወጡት ዕለታዊ መግለጫ መሰረት 10 ሰዎች በዛሬው ዕለት መሞታቸው ተገልጿል። አገሪቱ በኮሮናቫይረስ ያጣቻቸው ዜጎች ቁጥርም 856 ሆኗል። ከዚህም በተጨማሪ 380 ሰዎች ማገገማቸው […]

በእሳት ፡ ጨዋታ ።

የኢትዮጵያውያን  ፡  ሀገራዊ  ፡  ሥልጡንሕዝባዊ  ፡  አንድነት  ። Ethiopians\’ Citizen Democratic Union | Union Citoyenne Démocratique des Éthiopiens www.slttunhzb.netsh1@ttomar.net ዜመ_ኢ-1_20121221_ዐማርኛ ዜና ፡ መግለጫ ። በእሳት ፡ ጨዋታ ። ለንደን ፥ ነሐሴ ፡ 21 ፡ ቀን ፥ 2012 ፡ ዓ.ም. ። የአፍሪቃ ፡ ኅብረት ፡ «በ2012 ፡ ዓ.ም. ፡ የጠመንጃን ፡ ድምፅ ፡ ከአፍሪቃ ፡ ምድር ፡ ማጥፋት» ፡ በሚል ፡ መሪ ፡ ቃል ፥ በመላ፟ ፡ አፍሪቃ ፡ ሰላምን ፡ የማስፈን ፡ ዐላማውን ፡ ዐልሞ ፡ በሚጣጣርበት ፡ በዚህ ፡ ወቅት ፥ የአፍሪቃ ፡ አለኝታና ፡ መዲና ፡ የኾነችዪቱ ፡ ኢትዮጵያ ፥ በ2012 ፡ ዓ.ም. ፡ በፀረ ፡ ሀገራዊ ፡ (ፀረ ፡ […]

ሳዑዲ አረቢያ፡ የዓለም መነጋገሪያ የሆነው የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ በሳዑዲ እስር ቤቶች

3 መስከረም 2020, 07:05 EAT ኢትዮጵያ ውስጥ ለሁለት ዓመታት በሹፌርነት ሲሰራ የነበረው *አብዱ በርካታ ልጆች ካሉበት ቤተሰብ እንደመጣ ይናገራል። የተሻለ ገቢ በማግኘት እናትና አባቱን እንዲሁም እህት ወንድሞቹን ለመደገፍ ነበር ከጓደኞቹ ጋር በጂቡቲ በኩል ባሕር አቋርጦ ወደ የመን ከወራት በፊት ያቀናው። አብዱ ከጂቡቲ ተነስቶ ባሕሩን ለማቋረጥ 25 ሺህ ብር ሲከፍል፤ የመን ከደረሱ በኋላ ደግሞ ወደ ሳዑዲ […]

የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባቶች የመጨረሻ የሙከራ ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተገለፀ

Source: https://amharic.voanews.com/a/covid-vaccine-9-2-2020/5568071.html https://gdb.voanews.com/082474A9-7F6B-4F04-A78D-DA97477270E6_cx0_cy4_cw0_w800_h450.jpg መስከረም 02, 2020 ቪኦኤ ዜና ፎቶ ፋይል Print ዋሺንግተን ዲሲ — ሙከራ ላይ ያሉ በርካታ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባቶች የመጨረሻ የሙከራ ደረጃ ላይ መድረሳቸውን በክትባቶቹ ሥራ አመራር ውስጥ ያሉ ባለሥልጣናት ገለፁ። የእንግሊዝ እና የስዊድን የመድሃኒት ኩባኒያው አስትራዜኔካ ሰኞ ባወጣው መግለጫ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚከናወነው የክትባቱ የመጨረሻ ሙከራ ከተለያዩ ዘሮች ብሄሮችና መልክዓ ምድራዊ አካባቢዎች በተውጣጡ […]

ኦነግ በኦነግ ላይ ዕርምጃ ሊወስድ ነው

September 3, 2020 09:59 am By Editor Source: http://www.goolgule.com/olf-to-take-action-on-olf/ የትኛው ኦነግ ስለየትኛው ኦነግ መግለጫም ይሁን ተቃውሞ እንደሚሰጥ ግራ እስኪያጋባ የደረሰው ዕድሜ ጠገቡ ኦነግ ተከፋፍሎ አላልቅ ብሎ አሁን ደግሞ አንዱ በአንዱ ላይ ዕርምጃ እወስዳለሁ እያለ ነው። ኢትዮ ኤፍ ኤም ያጠናከረው ዘገባ እንዲህ ይነበባል። ኦነግ ከፖርቲው ህግና ስርአት ባፈነገጠ መልኩ በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን አሳሳች መግለጫዎችን ሲሰጡ በነበሩ […]

የጣና ተቆርቋሪ ወጣቶች ስለጣና

መስከረም 03, 2020 አስቴር ምስጋናው ፎቶ ፋይል ባህር ዳር — “በጣና ሃይቅ ላይ የተከሰተው የእንቦጭ አረም አሁንም ለሃይቅ ስጋት ሆኗል” ይላሉ የጣና ተቆርቅሪ ወጣቶች። በአሜሪካና በአውሮፓ የሚኖሩ ትውልደ – ኢትዮጵያን የጣና ተቆርቋሪዎችም አሁንም ለእቦጭ ማስወገጃ የሚውል ማሽን እየገዙ ወደ ስፍራው ይልካሉ። ሰሞኑን ከ5.8 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገዛማሽን ባህርዳር ደርሷል። የጣና ሃይቅና ሌሎች የውሃአካላት ልማትና […]