ሃይማኖታዊው እና ፖለቲካዊው ኢሬቻ –

ሃይማኖታዊው እና ፖለቲካዊው ኢሬቻ – ( ሙሉአለም ገ/መድህን ) ኢሬቻ ሲባል በዋናነት ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆኑ የዋቄ ፈና (waaqeffannaa) ሃይማኖት ተከታዮች፣ በተከታይነት ከዋቄ ፈና ውጪ ያሉ ከሃይማኖት አንጻር ለዘብተኛ የሆኑ የቋንቋው ተናጋሪዎች፣ በአደባባይ ከሚያከብሯቸው በዓላት አንዱ እና ዋነኛው ኢሬቻ ነው፡፡ ለበርካታ አስርት ዓመታት ከአዲስ አበባ፣ በ42 ኪሎ ሜትር በምትርቀው ደብረዘይት ‹ሆራ አርሰዲ› ሐይቅ ሲከበር የነበረው ኢሬቻ […]
RBGs around the world: seven lawyers fighting for equal rights – Thomson Reuters Foundation News 05:05

by Anastasia Moloney, Kim Harrisberg, Roli Srivastava, Nita Bhalla and Rina Chandran | @anastasiabogota | Friday, 25 September 2020 12:37 GMT Like Ruth Bader Ginsburg in the U.S., these female justices have won pioneering legal victories for women from Ethiopia to Colombia The late U.S. Supreme Court Justice Ruth Bader Ginsburg was a champion of women’s […]
Egypt’s Coptic Pope Says Confident GERD Talks Will Lead to Solution – Asharq Al-awsa18:23

Saturday, 26 September, 2020 – 10:30 Coptic Orthodox Pope Tawadros II with Ethiopia’s new ambassador in Cairo, Markos Tekle (Spokesperson of the Coptic Church) Cairo – Walid Abdulrahman Coptic Orthodox Pope Tawadros II is confident the negotiations between Egypt, Ethiopia and Sudan on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) will move forward towards a solution […]
Suspension of US aid to Ethiopia is yet another example of Trump’s disregard for Africa – The Conversation (UK) 04:45

September 27, 2020 4.39am EDT America’s Department of State recently suspended $130 million worth of aid to Ethiopia because of “a lack of progress” on negotiations pertaining to the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam on the River Nile. According to state department officials, the decision to cut aid came as a result of […]
Ethiopia: Defining Amhara nationalism for a better country – The Africa Report 06:20

By Zola Moges Posted on Sunday, 27 September 2020 12:19 The coffins of Amhara president Ambachew Mekonnen and two other officials who where killed in an attack in the town of Bahir Dar, Amhara region, Ethiopia 2019. REUTERS/Baz Ratner As Amhara nationalism emerges, it should not adopt the same divisive tactics as Ethiopia’s other competing […]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚደረሰውን የንፁኃን ግድያ ከዚህ በላይ በትዕግስት እንደማይመለከተው የአማራ ክልል መንግሥት አስታውቋል፤ ዜጎች በግፍ የሚገደሉበት ጊዜ ማብቃት እንዳለበትም አሳስቧል፡፡

ስለወቅታዊ የመተክል ዞን ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ማብራሪያ የሰጡት የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ “በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት ተፈፅሟል” ብለዋል፡፡ በክልሉ የሚስታዋለውን ጥቃት ለማስቆም ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና ከፌዴራል መንግሥት ጋር እንደተሠራ የተናገሩት አቶ ግዛቸው የክልሉ መንግሥት ለተጎዱ ዜጎች ቦታው ድረስ በመሄድ ድጋፍ ማድረጉንም አስታውሰዋል፡፡ ይሁን እንጂ […]
የአገር መከላከያ ሠራዊትና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ኦፕሬሽን ጀምረዋል

ፖለቲካ በቤኒሻንጉል ጥቃት የፈጸሙ ታጣቂዎችና ተባባሪዎችን ለመያዝ ልዩ ኦፕሬሽን ተጀመረ 27 September 2020 ዮሐንስ አንበርብር ኦፕሬሽኑ ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ በኋላ በተሰነዘረ ጥቃት 15 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ ሰሞኑን በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በነዋሪዎች ላይ ግድያና ዕገታ የፈጸሙ ታጣቂዎችንና ተባባሪዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል፣ በፌዴራል መንግሥት የታገዘ ልዩ ኦፕሬሽን ተጀመረ። ልዩ ኦፕሬሽኑ እንዲቋቋምና ሥምሪት እንዲጀመር ትዕዛዝ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር […]
የቤተክርስቲያን ፈተነና መከራ (መስቀል) መባባስ መለኪያው ምንድን ነው???

ክርስቲያኖች ሆይ “የመስቀል በዓልን አታከብሩም!” ተብሎ ከመከልከልና ዜጎች ክርስቲያን በመሆናቸው ብቻ ከመታረድ አብያተክርስቲያናትም ከመቃጠላቸው የትኛው ይከፋል??? የትኛው ይመራል??? የትኛውስ ያሳስባል??? ጠላት ተሻግሮ ሔዶ ክርስቲያንንና አብያተክርስቲያናትን ማጥፋት ማውደም ላይ ደርሶ ክርስቲያኖችንና አብያተክርስቲያናትን እያጠፉ ነው መንጋው “በዓል አታከብርም!” መባሉ ደንቆት ሲንጫጫ ማየቴ በእጅጉ ደንቆኛል!!! አምና እና ታች አምና የጀመረው ይህ በዓል አከባበርን የመከልከል መንግሥታዊ ጋጠወጥነትና ሥርዓት አልበኝነት […]
የክልል ፌዴራሊዝም አቁም የምንቃወም በመሆኑ በስብስብቹሁ ላይ የማንገኝ መሆኑን ስለ መግለጽ።

ባልደራስ
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ፡ ሐሙስ ሌሊት በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 15 ሰዎች ተገደሉ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በንገዝ በተባለ ቀበሌ ውስጥ ሐሙስ መስከረም 14/2013 ሌሊት ላይ በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ። ጥቃቱ የተፈጸመበት የበንገዝ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ደምለው ለቢቢሲ እንዳረጋገጡት ቢያንስ 14 ሰዎች በጥይት መገደላቸውንና ከሰለባዎቹ መካከልም ወንድማቸው እንዳለበት ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ አርብ ምሽት […]
