Geopolitics Shadow Ethiopia War – Sputnik 07:26

© AP Photo / Samuel HabtabColumnists 12:26 GMT 17.11.2020 Finian Cunningham The news that Russia is to build a naval base adjacent to the Red Sea underscores the geopolitical background to the recent escalation of conflict in Ethiopia. The Horn of Africa with its intersection of trade routes is the subject of intense geopolitical contest. […]
Escape from massacre: Ethiopians recall Tigray conflict horror – AFP

Tuesday, November 17, 2020 By AFP For Ethiopians who escaped intense fighting in their northern homeland of Tigray by fleeing into Sudan, they are now safe; but the terrifying nightmare of what they witnessed haunts them. “I saw bodies dismembered by the explosions,” said Ganet Gazerdier, a 75-year-old sitting alone in the dust at Um Raquba […]
ጀርመን ለጦር ሀይሎች ሆስፒታል 1 ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

November 17, 2020 ይህ ድጋፍ ወደፊትም እንደሚቀጥልና ወታደራዊ ግንኙነታችን ማሳያ ነው – የጀርመን መከላከያ ሰራዊት ቴክኒካል አማካሪ ቡድን ሀላፊ ኮ/ል አንደሬ ስኮፊስ የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1 ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡ – የሆስፕታሉ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት መምሪያ ሀላፊ ብ/ጀ ይልማ መካንንቴ ፣ የተደረገው ድጋፍ ለሆስፒታላችን አገልግሎት አሰጣጥ እጅግ […]
ጦርነቱ መቆም ያለበት የሕወሓት ቀንደኛ አመራሮች ተይዘው ተጠያቂነት ሲሰፍን ብቻ ነው – አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)

November 17, 2020 “ጦርነቱ መቆም ያለበት የሕወሓት ቀንደኛ አመራሮች ተይዘው ተጠያቂነት ሲሰፍን ብቻ ነው” አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) ሲራራ፡- አንዳንድ የውጭና የአገር ውስጥ ኀይሎች ውጊያው እንዲቆምና ድርድር እንዲጀመር እየጠየቁ ነው። በዚህ ላይ የእርስዎ አስተያየት ምንድን ነው? – አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)፡- አንድ ተዓምር የሚመስል ነገር ከተፈጠረ የፌዴራል መንግሥት እና የጁንታው ቡድን ወደ ድርድር ሊመለሱ ይችላሉ፡፡ ባለው ነባራዊ […]
የትግራይ ሕዝብ ከማንም በላይ በሕወሓት ናርኪዝም ርዕዮተ-ዓለምና የህወሀት ማለቂያ የሌላቸው ጦርነቶች እጅግ የተጎዳ ሕዝብ ነው – ሙስጠፌ ኡመር

November 17, 2020 ከ1977-1991 እ.ኤ.አ ከመንግስቱ ወታደራዊ አምባገነንነት ጋር ጦርነት ከ1991-1998 እ.ኤ.አ ከኦነግ ፣ ከኦብነግ ፣ ከአል-ኢቲሃድ እና ከተለያዩ አመፀኞች ጋር ጦርነት ከ1998-2001 እ.ኤ.አ ከኤርትራ ጋር ጦርነት . ከ2001-2004 (እ.ኤ.አ.) የሕወሃት ፍልሚያ (ይህም ብዙ መሥራች አባሎቹን ለእስርና ለስደት ዳርጓል ፤ የጄኔራል ሀየሎም እና ክንፈ ገ / መድህን መገደል) ፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2005 በተካሄደው ምርጫ ከተሸነፈ […]
ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ለህወሀት ቡድን የዲፕሎማሲ ስራ ሲሰሩ እንደነበር ተገለፀ

November 17, 2020 Ethiopia: WHO director-general works as TPLF diplomat Ethiopia accuses Tedros Adhanom of soliciting diplomatic, military support for Tigray People’s Liberation Front የሀገር መከላከያ ሰራዊት በህወሀት ቡድን ላይ ህግ የማስከበር ዘመቻ ከጀመረበት ዕለት አንስቶ ዶ/ር ቴውድሮስ ሲያደርጉት የነበረውን እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ መንግስት ጠንቅቆ ያውቃል – አንድ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ኢትዮ ኤፍ ኤም – የአለም […]
34 የሕወሓት የፋይናንስ ተቋማትን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ማሳገዱ ታወቀ

November 17, 2020 34 የሕወሓት የፋይናንስ ተቋማትን ማሳገዱን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ ሱር ኮንስትራክሽን ፣ ጉና የንግድ ስራዎች ፣ ትራንስ ኢትዮጵያ፣ መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ፣ ሠላም የህዝብ ማመላለሻ ማህበር ፣ ሜጋ ማተሚያ፣ ኢፈርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እንዲሁም ኢፈርት ኤሌክትሪካል ቢዝነስ እገዳ ከተጣለባቸው ተቋማት መካከል ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግበተለያዩ ወንጀል ተግባራት ውስጥ ስለመሳተፋቸው […]
ቆይታ ከጀግናው ፋኖ ተገኝ ሲሳይ ጋር- ከቅራቅር ጀምሮ ጦር ግንባር ላይ የተሰለፈ ጀግና

ቆይታ ከጀግናው ፋኖ ተገኝ ሲሳይ ጋርከቅራቅር ጀምሮ ጦር ግንባር ላይ የተሰለፈ ጀግናhttps://youtu.be/Pu4PLZ-Q-ws
ሰበር ዜናሕወሐት ወደ መቀሌ የሚያስኬዱ አራት ድልድዮችን አፈረሰ።የመከላከያ ሠራዊት ወደፊት መገሥገሡ ያስጨነቀው ጁንታ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድ…
ሰበር ዜናሕወሐት ወደ መቀሌ የሚያስኬዱ አራት ድልድዮችን አፈረሰ።የመከላከያ ሠራዊት ወደፊት መገሥገሡ ያስጨነቀው ጁንታ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድ… ሰበር ዜና ሕወሐት ወደ መቀሌ የሚያስኬዱ አራት ድልድዮችን አፈረሰ። የመከላከያ ሠራዊት ወደፊት መገሥገሡ ያስጨነቀው ጁንታ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድልድዮችን አፍርሷቸዋል። የተማመነባቸው ከባድ ምሽጎቹ ፈራርሰው፣ በሽሬ መንገድ […]
Crisis has engulfed Ethiopia. Here’s what it means – BBC 11:33

Ethiopia’s Tigray crisis: The long, medium, and short story Published5 hours agoRelated Topics Tigray crisis A conflict between the government of Ethiopia and forces in its northern Tigray region has thrown the country into turmoil. Fighting has been going on for almost two weeks, destabilising the populous country in East Africa, with reports of hundreds […]
