ህወሓት ግጭቱን ለማስፋትና የጎረቤት አገሮችን ጎትቶ ለማስገባት የሚያደርገው ሙከራ እጅግ አሳሳቢ ነው – የጀርመን መንግስት

November 16, 2020 DW : የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአማራ ክልል በሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎች እና በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶችን አወገዘ።–የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ክሪስቶፈር ቡርገር ህወሓት “ግጭቱን ለማስፋት እና የጎረቤት አገሮችን ጎትቶ ለማስገባት የሚያደርገው ሙከራ” እጅግ አሳሳቢ ነው ብለዋል። “ኹኔታው በተለይ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ግጭቱን ለማስፋት እና አጎራባች […]
ሕወሀት በህግ መታገድ ብቻ ሳይሆን መፍረስም ይኖርበታል ልዩ ጦሩም እንደዚሁ!!

አክሊሉ ወንድአፈረው በኖቨምበር 2፣ 2020 ህወሀት ትግራይ ውስጥ፡በሚገኘው የስሜን አዝ እና በፊደራል ፖሊስ አባላት ላይ በሌሊት ወታደራዊ ወረራ አካሄደ። በዚህ ሂደት ውስጥ የሀገሪቱን መከላከያ ሰራዊት አሰረኛ አደረገ ብዙወችን በግፍ ገደለ የሀገር ንብረትን ግማሹን አቃጠለ ሌላውን ዘረፉ። ይህ የሆነው ሰራዊቱ ሀገር ስላም በወገኔ መሀል ነው ያለሁት ብሎ ተዝናንቶ በተኛበት ነበር፡፡”ከማንኛውም የሀገሪቱ ክልል ሰላማዊው እኛ ነን ይሉ […]
ለአያቶች መኖር የልጅ ልጆች መስዋዕት መሆን የለባቸውም። – ሌተናል ጄኔራል ዮሃንስ ገ/ሚካኤል

November 15, 2020 የትግራይ ሕዝብ የ80 እና 90 ዓመት ሽማግሌዎች ምክንያት ለሶስተኛ ጊዜ ልጆቹን ለጥፋት እንዲያቀርብ እየተገደደ ነው … ለአያቶች መኖር የልጅ ልጆች መስዋዕት መሆን የለባቸውም። ሌተናል ጄኔራል ዮሃንስ ገ/ሚካኤል “በወንጀለኛው ቡድን አማካኝነት በመከላከያ ላይ የተፈጸመው የክህደት ጥቃት ከህወሓት በኋላ ያለች ኢትዮጵያን የምናይበት ነው” – ሌተናል ጄኔራል ዮሃንስ ገ/ሚካኤል (ኢ ፕ ድ) – የህወሓት ወንጀለኛ […]
የትግራይን እናቶች ልጅ አልባ ያደረገው የህወሓት ጁንታ ቡድን መወገድ ለትግራይ ሕዝብ እፎይታ ነው – አቶ አብዱረህማን አህመዲን

November 15, 2020 «በህወሓት ውስጥ የሚገኘው ጁንታ መወገድ ለትግራይ ሕዝብ እፎይታ ነው» – አቶ አብዱረህማን አህመዲን የቀድሞ የፓርላማ አባልና የኢዴፓ አመራር(ኢ ፕ ድ) ላለፉት አርባ ዓመታት በትግራይ ምድር ተፈጥሮ የትግራይን እናቶች ልጅ አልባ ያደረገውንና በአሁኑ ወቅትም በዕድሜ ጨቅላ የሆኑ ሕፃናትን መሳሪያ አስታጥቆ የሚንቀሳቀሰው የህወሓት ጁንታ ቡድን መወገድ ለትግራይ ሕዝብ እፎይታ መሆኑን የቀድሞ የፓርላማ አባልና የኢዴፓ […]
ሰባት የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅቶች መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር የጀመረውን እንቅስቃሴ ለ አለም አቀፉ ማሕበሰብ እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ

November 15, 2020 በመላው ዓለም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን፣ የኢትዮጵያና ኤርትራ ወዳጆች የቀረበ ታላቅ የትብብር ጥሪ – <<ተቀማጭነታቸው በሰሜን አሜሪካና በአውሮፓ ያደረጉ ሰባት የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅቶች በጋራ በመሆን የኢትዮጵያ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር፣ የአሸባሪውና የከሃዲውን የህወሃት መሪዎች ወደ ህግ ፊት ለማቅረብ በትግራይ ውስጥ የጀመረውን ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ የአለም አቀፍ ማህበረስብ ትክክለኛውን ግንዛቤ እንዲጨብጥ፣ ብሎም እንዲደግፍ […]
ጽንፈኛው ቡድን ሕወሓት በአላማጣ ከተማ ታስረው የነበሩ 10 ሺህ ዜጎችን ይዞ መሸሹ ተሰማ

November 15, 2020 በሠራዊቱ ዝግጁነት እና በሕዝቡ ደጀንነት የተደናገጠው ጽንፈኛው ቡድን አካባቢውን ጥሎ የሸሸ ቢሆንም፣ በአላማጣ ከተማ ታስረው የነበሩ 10 ሺህ ዜጎችን ይዞ ማፈግፈጉን የደቡብ እዝ የሰው ሀብት እና ሚዲያ ሥራዎች አስተባባሪ ኮ/ል ደጀኔ ጸጋዬ ተናግረዋል። የደቡብ እዝ የሰው ሀብት እና ሚዲያ ሥራዎች አስተባባሪ ኮ/ል ደጀኔ ጸጋዬ ዋልታ – በራያ ቆቦ እና አካባቢው ሕግን ለማስከበር […]
ያልታሰበው ክስተት በትግራይ የቱ ይቀላል? ውይይት ወይስ ጦርነት? – (ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ፤ አንጋፋ ፖለቲከኛ)

Saturday, 07 November 2020 13:16 Written by አለማየሁ አንበሴ “በጦርነት ዘላቂ ሠላም መጥቶ አያውቅም” (ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ፤ አንጋፋ ፖለቲከኛ) በአገራችን ብዙዎች እንዳይከሰት ሲፈሩት የነበረው ጉዳይ ሰሞኑን እውን ሆኗል፡፡ የህወሃት ቡድን በትግራይ በሰፈረውና ህዝቡን ከ20 ዓመታት በላይ ሲጠብቅ በቆየው የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ያነጋገራቸው ያስታወቁት ጠ/ሚኒስትሩ፤ ይህን ተከትሎም መንግስታቸው ህዝብንና አገርን ለማዳን ወደማይፈልገው […]
የቀጣዩ ምርጫ ተስፋዎችና ስጋቶች

Tuesday, 27 October 2020 00:00 Written by አለማየሁ አንበዬ – ዛሬ የብልጽግና ቲሸርታቸውን የለበሱት የቀድሞ የኢህአዴግ ካድሬዎች ናቸው፡፡ – ኢህአፓ – ህግና ስርዓት በአገሪቱ ገና አልሰፈነም – ኢዴፓ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዘንድሮ እንዲካሄድ በመንግስት መወሰኑ ተስፋ እና ስጋቶችን የደቀነ ሆኗል፡፡ ይራዘም አይራዘም በሚል ሃሳብ ሊያወዛግብ የቆየው፡፡ ምርጫው በብዙ […]
“የመገንጠል ፖለቲካ መቆም አለበት”- (አቶ ገብሩ አስራት፤ አንጋፋ ፖለቲከኛ)

Sunday, 08 November 2020 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ Written by አለማየሁ አንበሴ እንደ ዜጋ ሁለት ነገሮች በእጅጉ ያሳስቡኛል፡፡ አንዱ ጦርነት ነው፡፡ ጦርነት ሀገርን ያጠፋል፤ ዜጎችን ይበላል፡፡ ዝም ብሎ ጨዋታ አይደለም፡፡ በየትም አቅጣጫ ጦርነት ጎጂ ነው፡፡ አሁን ላይ የምንሰማው “ግፋ በለው” መልካም አይደለም። በትግራይ አስተዳደርና በፌደራሉ መካከል ያለው ጦርነት በፍጹም የሚበረታታ አይደለም። አሁንም ማዕከላዊ […]
ከ1 ሺህ በላይ የውጭ ዜጎች በትግራይ ታግተዋል ተባለ

Saturday, 14 November 2020 10:14 Written by አለማየሁ አንበሴ አሜሪካ ዜጎቿን ለማውጣት የመንግስትን ፈቃድ እየጠበቀች ነው በቅርቡ በትግራይ ድንገት የተጀመረውን የፌደራል መንግስትና የህወሃት ውጊያ ተከትሎ ከ1 ሺ በላይ የውጭ አገር ዜጎች ከትግራይ ክልል መውጣት አቅቷቸው እንደታገቱ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡ቀደም ሲል በተለያዩ የሠብአዊ ድጋፍ ስራዎች ላይ በክልሉ ተሰማርተው የነበሩ ከ1 ሺህ […]
