Rockets fired at Eritrean capital from Ethiopia, diplomats say Reuters16:41

November 13, 202011:21 PM By Giulia Paravicini ADDIS ABABA (Reuters) – At least three rockets were fired at Eritrea’s capital from Ethiopia on Saturday night, five regional diplomats said, a major escalation of a conflict pitting Ethiopian government troops against rebellious local forces in the Tigray region.FILE PHOTO: Members of Amhara region militias ride on […]

ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ቢሮ 14 የአልሸባብና የአይ ኤስ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር አዋለ

November 15, 2020 ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ቢሮ 14 የአልሸባብና የአይ ኤስ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር አዋለ፡፡ የተያዙት የሽብር ቡድኖቹ አባላት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ጥቃት ለመፈጸም ተዘጋጅተው እንደነበር ታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ዝግጅት የነበራቸው 14 የአልሸባብ እና የአይ ኤስ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት […]

ራያ ዋጃና ጥሙጋ ከከሐዲው ጁንታ ነጻ ወጡ።

November 14, 2020 ራያ ዋጃና ጥሙጋ ቆቦ ወ አዘቦ ጨርጨር መሆኒ እና ባላ ከእልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በሁዋላ የባርነት ቀንበራቸው ተሰብሯል:: የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አላማጣንና ኮረምን ከህወሀት ሰራዊት ነፃ አድርጎ ግስጋሴውን ቀጥሏል:: በሐገር መከላከያ ሰራዊት፣በአማራ ልዩ ሀይልና በሚሊሻ አባላት በቁጥጥር ስር ውለዋል።  (አብመድ) የሐገር መከላከያ ሰራዊትና የአማራ ልዩ ሀይል የተለያዩ አካባቢዎችን በድል አልፈው ነው ከዘራፊው የትህነግ […]

የተባበሩት መንግሥታት የማይካድራዉን ጭፍጨፋ እንዲጣራ ጠየቀ

November 13, 2020 – DW Amharic የተባበሩት መንግሥታት ቃል-አቀባይ ሩፐር ኮልቪሌ የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ዘገባን ተከትሎ ለዶቼቬለ ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት የማይካድራዉን ወንጀል የጦር ወንጀል ብሎ ለመፈረጅ ማጣራት ያስፈልጋል። የተባበሩት መንግሥታት ቃል-አቀባይ ሩፐር ኮልቪሌ የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ዘገባን ተከትሎ ለዶቼቬለ ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት የማይካድራዉን ወንጀል የጦር ወንጀል ብሎ ለመፈረጅ ማጣራት […]

ሚሳኤል አማራ ክልልና ኤርትራ ላይ እንተኩሳለን ! ዝም ብለን አንቀመጥም ! – ጌታቸው ረዳ – የትግራይ ሴንትራል ኮማንድ ቃል ኣቐባይ

November 14, 2020 ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ግጭት ውስጥ የሚገኘው ህወሓት ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ ጥቃቱን መፈጸማቸውን ለትግራይ ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ጌታቸው ረዳ አሁን ለDW international በትግርኛ እየሰጠ ባለው መግለጫ ጎንደርና ባሕርዳርን ሌሊት በሚሳኤል እንደደበደቡ ገልጿል። የጉዳት መጠኑንም ሲጠቅስ ባሕር ዳር ላይ ወታደራዊ ተርሚናል፣ ጎንደር ላይ ወታደሮችን መትተናል ይላል። ቀጣይም የትኛውም የኢትዮጵያ አካባቢ (ከኤርትራ አስመራን […]

ከመቀሌ ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱ ታወቀ፡፡

November 14, 2020 ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል ብሏል። ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን መሣሪያዎች ጠጋግኖ ለጥፋት ተልዕኮ ለማዋል ሞክሯል ሲልም አስታውቋል። ይህም ከመሞቱ በፊት የመጨረሻውን ዐቅሙን እየሞከረ መሆኑን ያመለክታል ነው ያለው። ዝርዝሩን መርማሪ ቡድን ተመድቦ እያጣራው እንደሆነ የአስቸኳይ […]

Ethiopia: How far will Abiy go with military operation in Tigray? Al Jazeera

Ethiopia’s prime minister is stepping up a military offensive in the northern region of Tigray. By Inside Story 9 Nov 2020 SourceURL:https://www.msn.com/en-us/news/world/ethiopia-how-far-will-abiy-go-with-military-operation-in-tigray/ar-BB1aQGys Ethiopia: How far will Abiy go with military operation in Tigray? Ethiopia: How far will Abiy go with military operation in Tigray? Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed has reshuffled his cabinet and top military […]

ቂት መረጃ ትግራይ ስላለው ሁኔታ (ግርማ ካሳ)

13/11/2020 ጥቂት መረጃ ትግራይ ስላለው ሁኔታ ግርማ  ካሳ ወገኖች  አክሱም፣ አድዋ ሰላም ነው፡፡ በአክሱም ብዙ ዉጊያ  አለነበረም፡፡ ከተማ ውስጥ አንዲት ጥይት አልተተኮሰም፡፡ በአድዋ ምን አልባት በሁመራ/ማይካድራ ከነበረው ቀጥሎ ጠንካራ የሚባል ዉጊያ ነው የተደረገው፡፡ ከሁለቱም ወገኖች ብዙ ወገኖች ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በብዛት የሞቱት ግን በሕወሃት ልዩ ኃይሉ ውስጥ የነበሩ የትግራይ ወጣቶች ናቸው፡፡ ያሳዝናል፡፡  የሕወሃት መሪዎች ልጆቻቸውን አሜሪካና […]

የደራ ተፈናቃዮች እምባ…!!! (ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ)

13/11/2020 የደራ ተፈናቃዮች እምባ…!!! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ዛሬ የባልደራስ ቢሮ  በደራ ተፈናቃዮች ተሞልቶ ነበር። ሀፃናት፣እናቶች፣አባቶች  እያነቡ፣ ኧረ በቀያችን ሰላም አጣን። አርሰን ነግደን መብላት አልቻልንም። ደራ የሽፍቶች ዋሻ ሆነ። መንግስት አስጨረሰን። ወየው ደራ ወየው…. እያሉ መሪር ብሶታቸውን አሰሙን።   አያሌ የደራ አማሮች   ባልደራሶች ድረሱልን…… ድምጽ ሁኑልን….. እያሉ ጮሁ። የእነዚህ ወገኖች ጉስቁልና ከፊታቸው ገጽ ላይ ይነበባል። መንግስት […]

የኢትዮጵያ ሕዝብ ኦነግ የሚባል ጠላቱን እንጂ ሸኔ የሚባል አያውቅም (ከይኄይስ እውነቱ)

12/11/2020 የኢትዮጵያ ሕዝብ ኦነግ የሚባል ጠላቱን እንጂ ሸኔ የሚባል አያውቅም ከይኄይስ እውነቱ ወዴት ሸርተት ሸርተት፣ የምን ደብቁኝ ነው – ኦቦ ቀጀላ? የኦሮሙማው አፈ ቀላጤ – ታዬ ደንድአ – ከሕውሓት ጋር የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች የሆነውን ኦነግ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያውቀው አሸባሪ አረመኔ ድርጅት መሆኑን ነው፡፡ ባንድ ወቅት ሸኔና ኦነግ አንድ ናቸው፡፡ የኦነግ የጦር ክንፉ ነው፡፡ ብለህናል፡፡ አንረሳም፡፡ […]