የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ያወጣውን መግለጫ ለሽብርተኝነትና ለፀረ ህዝብ ሀይል ድጋፍ የሚሰጥ ነው ያለው አሲምባ በእጅጉ ማዘኑ ገልጾ በፓርቲው ሆነ በትግራይ ህዝብ ዘንድ…

November 6, 2020 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ያወጣውን መግለጫ ለሽብርተኝነትና ለፀረ ህዝብ ሀይል ድጋፍ የሚሰጥ ነው ያለው አሲምባ በእጅጉ ማዘኑ ገልጾ በፓርቲው ሆነ በትግራይ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የለውም ሲል ውድቅ አደረገ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 28 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋመግለጫው የሓገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ያላስገባ፣ የትግራይ ክልል ሕዝቦችንም ፍላጎትና ትግል ለማጨናገፍ […]
ከህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኖች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

November 6, 2020
በአዲስ አበባ በህዝብ እልቂት በማድረስ አገርን ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኖች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

November 6, 2020 – ከወንበዴው ህዋሃት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በህዝብ እልቂት በማድረስ አገርን ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኖች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡–የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጉዳዩን አስመልክቶ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ከወንበዴው ህዋሃት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በጋምቤላ ክልል በብሔር ብሄረሰቦች መካከል ግጭት በመፍጠር […]
በምስራቅ ወለጋ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በአማራ ተወላጆች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን ነዋሪዎች ገለጹ

November 6, 2020 የመከላከያ ሰራዊት ትናንት አካባቢውን ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ወደ ቀበሌው እንደገቡ ነው የተገለጸው። ESAT : በምስራቅ ወለጋ ዞን ኬራሞ ወረዳ ባጃን ቀበሌ ሰጊ በተባለ ስፍራ በርካታ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በአማራ ተወላጆች ላይ ዛሬ ማምሻውን ተኩስ ከፍተው በሰው እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል።–አርሶ አደሩ የኦነግ ሸኔ […]
የኢትዬጵያ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ያወጣውን መግለጫ አብን አይቀበለውም

November 6, 2020 የኢትዬጵያ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት(Ethiopian Political Parties Joint Council) ያወጣውን መግለጫ አብን አይቀበለውም። *** የኢትዬጵያ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት(Ethiopian Political Parties Joint Council) በሀገራችን ውስጥ ባለው ነባራዊ የፖለቲካ ሂደት ዙሪያ ፖርቲዎች በጋራ መምከርና ሀገራዊ ፍትሀዊ አማካኝ ላይ መድረስ የሚቻልበትን መንገድ ለመተለም ታስቦ የተቋቋመ ነው። ይህ መድረክ በሀገራችን ውስጥ ያሉ የተለያዩና […]
ህወሓት ሀገራዊ መግባባት የሚፈጥሩ እድሎችን በሙሉ ዘግቶ ጦርነትን እንደተሻለ አማራጭ መጠቀሙ ትልቅ ጥፋት ነው

November 6, 2020 ህወሓት ሀገራዊ መግባባት የሚፈጥሩ እድሎችን በሙሉ ዘግቶ ጦርነትን እንደተሻለ አማራጭ መጠቀሙ ትልቅ ጥፋት መሆኑን” የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ቀጄላ መርዳሳ አስታወቁ ። – አቶ ቀጄላ መርዳሳ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ በተለይ እንደገለጹት ፣ ህወሓት ሀገራዊ መግባባትን የሚፈጥሩ እድሎችን በሙሉ ዘግቶ ጦርነትን እንደተሻለ አማራጭ አድርጎ መጠቀሙ ትልቅ ጥፋት ነው። በድፍረት የጀመረው […]
የትግራይ ተወላጅ የሆኑ 16 የመከላከያ ሰራዊት አባላት በጅቡቲ ጥገኝነት ጠየቁ

November 6, 2020 የጅቡቲው ጋዜጣ እንደዘገበው የትግራይ ተወላጅ የሆኑ 16 የመከላከያ ሰራዊት አባላት በጅቡቲ ጥገኝነት የጠየቁ ቢሆንም የሀገሪቱ መንግስት መልሶ ለኢትዮጵያ መንግስት ሊያስረክባቸው እንደሆነ አስታውቋል። 16 Tigrayan officers from the Ethiopian Federal Army (including a colonel, a commander and 12 lieutenants) came to Djibouti via Galileo on November 3, 2020 to seek political asylum. The […]
የትግራይ ተወላጆች የሆኑ የብሄራዊ ጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ሠራተኞች በግዳጅ ዕረፍት እንዲወስዱ መደረጉ ተሰምቷል

November 6, 2020 የኢትዮጵያ መንግሥት በሱማሊያ ከአፍሪካ ኅብረት ማዕቀፍ ውጭ በተናጥል የሠፈሩ ወታደሮቹን ማስወጣት ጀመረ አፍሪካ ኅብረት ከመጋረጃ ጀርባ የጀመረውን የዲፕሎማሲ ጥረት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ እንዳልተቀበሉ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ዋዜማ – የትግራይ ተወላጆች የሆኑ የብሄራዊ ጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ሠራተኞች በግዳጅ ዕረፍት እንዲወስዱ እንደተደረጉ ዋዜማ ሰምታለች፡፡ በተያያዘ፣ በአውሮፕላን ወደ ውጪ ሀገራት ጉዞ የነበራቸው የትግራይ ተወላጅ መንገደኞች መታወቂያቸው […]
ፌዴራል ፖሊስ በትግራይ ክልል በሚጠብቀው 22 ተቋማት ላይ ህወሓት ጥቃት እንደፈፀመበት ገልጿል።

November 6, 2020 ዛሬ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መግለጫ ሰጥቷል። ፌዴራል ፖሊስ በትግራይ ክልል በሚጠብቀው 22 ተቋማት ላይ ህወሓት ጥቃት እንደፈፀመበት ገልጿል። የተቋማት ጠባቂዎችን ከማጥቃት ጀምሮ ዝርፊያ መፈፀሙን አሳውቋል። ጥቃት የተፈፀመባቸው የፌዴራል ፖሊስ አባላት አሁን ላይ ከሰሜን ዕዝ ጋር ሆነው የህግ ማስከበር ስራ እየሰሩ ናቸው ብሏል። የፖሊስ አባላቱ ከተፈፀመው ጥቃት እንዲያመልጡ የትግራይ ክልል ህዝብ ከለላ ከመስጠት […]
ኢትዮጵያ ፡ በዘር ማጥፋት ወንጀል አፋፍ ላይ ! – 147ኛ ልዩ የሰብዓዊ መብቶች ዘገባ

November 6, 2020 ኢሰመጉ የቆመው ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መዳበር፣ ለሕግ የበላይነት መስፈንና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ነው! የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ – ኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ ጥቅምት 27 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ – ኢሰመጉ በበጎ አድራጎትና ማኅበራት አዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት ተመዝገቦ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መዳበር፣ ለሕግ የበላይነት መስፈን እና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር የሚሠራ የሰብዓዊ መብቶች […]
