የምዕራብ ወለጋ ጥቃት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ ቀረበ

ህዳር 03, 2020 ፀሐይ ዳምጠው አዲስ አበባ — በምዕራብ ኦሮምያ ጉሊሶ ወርዳ በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈፀመው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጥሪ አቀረበ። በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው የኦነግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴም በጉሊሶ ወረዳ በዜጎች ላይ የተፈፀመውን ግድያ አውግዞታል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ Embed share የምዕራብ ወለጋ ጥቃት በገለልተኛ አካል […]

የምክርቤትአባላትህወሓትእናኦነግሸኔ በአሸባሪነትሊፈረጁይገባልአሉ

Tuesday, 03 November 2020 17:46 ህወሓት እናኦነግሸኔን ጨምሮ ህገወጥ መሳሪያ ታጥቀው የዜጎችን ህይወት በማጥፋትላይ ያሉ ቡድኖች በአሸባሪነት ሊፈረጁ እንደሚገባ ህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ሃሳብ አቀረቡ፡፡ እነዚህ ቡድኖች በአገሪቱ ህግ መሰረት ተጠያቂ መሆን  እንዳለባቸውም የም/ቤቱ አባላት አሳስበዋል፡፡ምክርቤቱ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ማንነትን መሰረት ያደረገው ጭፍጨፋ ላይ የተሰማውን ሀዘን በመግለፅና የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ፣መደበኛ ውይይቱን […]

የአሜሪካ ኤምባሲ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ውስጥ ሴቶች እና ህፃናትን ጨምሮ በብዙ ንፁሀን ዜጎች ላይ በብሄራቸው ምክንያት በደረሰው አሰቃቂ ግድያ መደንገጡንና እጅግ ማዘኑን ገለፀ።…

November 3, 2020 አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center የአሜሪካ ኤምባሲ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ውስጥ ሴቶች እና ህፃናትን ጨምሮ በብዙ ንፁሀን ዜጎች ላይ በብሄራቸው ምክንያት በደረሰው አሰቃቂ ግድያ መደንገጡንና እጅግ ማዘኑን ገለፀ።አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋየአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ዛሬ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ […]

ቅዱስ ሲኖዶስ: በምዕራብ ወለጋ፣ በጉራፈርዳ እና በቤንሻንጉል ጉምዝ በዜጎች ላይ የተፈጸመውን ጅምላ ጭፍጨፋ አወገዘ

ሐራ ዘተዋሕዶ November 3, 2020 መንግሥት፥ ለዜጐች አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርግ፣ ወንጀለኞችንም ለፍርድ እንዲያቀርብ አሳሰበ፤ መላው ኢትዮጵያውያን ለጋራ ሰላም እና አንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አቀረበ፤ ######## በአገራችን ኢትዮጵያ በምዕራብ ወለጋ እና በጉራፈርዳ እንዲሁም በቤንሻንጉል ጉምዝ በግፍ የተገደሉ ዜጐች አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ስለ ዓለማት አፈጣጠር ስለ ሰው ዘር አመጣጥ ስለ ኃጢአት […]

“የዜጎችን ሞት ማስቀረት ያልቻለ ፣ ህግ የማያስከብር ፓርላማም ሆነ መንግስት ምን ያደርጋል” ያሉት የተወካዮች ምክር ቤት ም/አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ ፤ ”

November 03,2020 “የዜጎችን ሞት ማስቀረት ያልቻለ ፣ ህግ የማያስከብር ፓርላማም ሆነ መንግስት ምን ያደርጋል” ያሉት የተወካዮች ምክር ቤት ም/አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ ፤ ” የቆምኩለት ህዝብ እየሞተ ነው ፤ ለውጡን ስንጀምር የነበረኝ ተስፋ ዛሬ የለም” ብለዋል። Reporter Amharic : የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዛሬ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓም በጠራው ስብሰባ ከፍተኛ ቁጣ አስነሳ። […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (2 November 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (2 November 2020) ADDIS ABABA, Ethiopia, November 3, 2020 DailyLaboratory test: 5,726Severe cases: 353New recovered: 953New deaths: 11New cases: 359 TotalLaboratory test: 1,492,996Active cases: 41,046Total recovered: 54,405Total deaths: 1,489Total cases: 96,942

‘Take urgent steps’ to calm intercommunal violence in Ethiopia: Guterres United Nations (Press Release)16:31

Photo: OCHA Ethiopia/Zelalem LetyibeluWomen fill their containers at a water collection point in the Oromia region of Ethiopia (file photo). 3 November 2020 Peace and Security Inclusive dialogue is crucial to diffuse tensions across Ethiopia, said the UN Secretary-General on Tuesday, following reports of dozens killed and injured during brutal attacks in the west of the country over the […]

Massacre in Ethiopia sparks fears of war as country plunges into further instability – Morning Star 12:40

Steve Sweeney Tuesday, November 3, 2020 OLF forces in 2006 Photo: Jonathan Alpeyrie / Creative Commons ETHIOPIA has been plunged into further instability after armed men executed scores of women and children in an attack on Sunday which has been blamed by officials on a separatist group active in the region. The killings in the […]

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ አሳስቦኛል – የአውሮፓ ሕብረት

November 3, 2020 የአውሮፓ ሕብረት ሰኞ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ እንዳሳሰበው አስታውቋል። የሕብረቱ ምክትል ፕሬዝደንትና የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ተወካይ የሆኑት ጆሴፍ ቦሬል ባወጡት መግለጫ ነው የሕብረቱን አቋም ያንፀባረቁት። ‘ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ ነው’ የሚለው መግለጫው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ፓርቲዎችና ጎረቤት አገራት ውጥረት ለመቀነስ መጣር እንዳለባቸው አሳስቧል። መግለጫው አክሎ ሁሉም ቡድኖች “ግጭት ቀስቃሽ […]

Sudan will benefit from Ethiopian dam, says legal expert – Middle East Monitor 06:51

November 3, 2020 at 11:41 am A general view of the Grand Ethiopian Renaissance Dam in Ethiopia, on December 2019 [EDUARDO SOTERAS/AFP/Getty Images] November 3, 2020 at 11:41 am A Sudanese expert on international law and water policy has said that his country will benefit from the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), the BBC reported […]