‹‹ጊዜው አሁን ነው!!! አዲስ አበባ የማትዋጥ፣ የማትተፋ፤ የጉሮሮ ውስጥ አጥንት ናት!!!›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ)

Post published:March 15, 2021 በኢትዮጵያ የህፃናት እጣ ፈንታ እንዲህ ነው!!! በባህር ማዶ አገራት ‹‹ምርጥ ምርጡን ለህፃናት!››ነው፡፡ የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦነግ) የኦሮሞ ህዝብን በስብዓዊ ጋሻነት በማገት ህጣናት ልጆቹን ከቤተሰባቸው ነጥቆ ባልበላ አንጀታቸው መሣሪያ አስታጥቀዋቸው በርሃ ያንከራትቶቸዋል፣ ከትምህርት ገበታቸው አሰተጎጉለው ገዳዬችና አራጆች እንዲሆኑ ፈርደውባቸዋል፡፡ የኦነግ መሪዎች ልጆቻቸውን አውሮፓና አሜሪካ እያስተማሩ የደሃውን ልጆች በጥላቻ አጥምቀውት ወርቃማ እድሜውን […]
ባለስልጣኑ ሉዓላዊነት እና አብሮነትን በሚፈታተኑ ሚዲያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

March 15, 2021 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ሉዓላዊነት እና አብሮነትን የሚፈታተኑ ሚዲያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን አንዷለም ÷በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በትግራይ ክልል የተፈጠሩ ክስተቶችን አንዳንድ የውጭ መገናኛ ብዙኃን በአድልዎ የተሞላ፣ ሚዛናዊ ያልሆነ፣ የትክክለኛነት ችግር ያለበት፣ በተለያዩ ፍላጎቶች የተተበተበ እና የተለየ ተልዕኮ ያነገቡ ዜናዎችን፣ ዘጋቢ ፊልሞችን […]
የኢትዮጵያ ምርጫ 2013፡ ኢትዮጵያ ያደረገቻቸው አምስት ምርጫዎች በጨረፍታ ሲቃኙ – ቢቢሲ/አማርኛ

15 መጋቢት 2021 NATIONAL ELECTION BOARD OF ETHIOPIA ኢትዮጵያ ስድስተኛ አገር አቀፍ ምርጫን ለማካሄድ ቀን ቆርጣ በዝግጅት ላይ ናት። በአሁኑ ወቅት የአገሪቱ ምርጫ ቦርድ በያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የፖለቲካ ፓርቲዎች ዕጩ ተወዳዳሪዎችን የማስመዝገቢያ ጊዜ ተጠናቋል። በ673 የምርጫ ክልሎች ላይ ለሚከናወነው ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ የቀረው ጊዜ 12 ሳምንታት ገደማ ነው። ለሦስት አስርት ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ […]
የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ከቤተ ክርስቲያን መሪነትና ከፓርቲ ፖለቲካ አንዱን መምረጥ ይኖርባቸዋል

March 15, 2021 የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን የፓርቲ ተሳትፎ እቃወማለሁ [ በ ምስባክ ጳውሎስ ] ዶ/ር ኢያሱ ኤልያስ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤት ክርስቲያን ፕሬዚዳንት ናቸው። አሁን ደግሞ በዚሁ ዓመት በሚካሄደው አገራዊ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ ዕጩ ተወዳዳሪ ሆነው መቅረባቸው ይፋ ሆኗል። የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች የሚመሩትን ተቋም በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ እንደሚወክሉ ይታወቃል። ይህ ዐይነቱ አካሄድ ቤተ ክርስቲያንን […]
በአክሱም የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል በሚል የተሰራጨው መረጃ ስህተት ነው

March 15, 2021 – Konjit Sitotaw በአክሱም የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል በሚል በፌስቡክ የተሰራጨው መረጃ ስህተት ነው ሲል ዘ ስታር ዘገበ በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ዘመቸውን ተከትሎ በአክሱም የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል በሚል በፌስቡክ የተሰራጨው መረጃ ስህተት ነው ሲል ዘ ስታር አጋለጠ። ዘ ስታር በእከሱም የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል በሚል በፌስቡክ የተሰራጨው መረጃ እና የዘገባው አሰራጮች የተጠቀሙት ምስል […]
ዘርና ሃይማኖት ሳይለያየን ለሀገራችን የምንቆምበት ወሳኝ ወቅት ላይ እንገኛለን -ፕሮፌሰር አደም ካሚል

March 15, 2021 ኢትዮጵያ ያለችበት ነባራዊ ሁኔታ የውጭም የውስጥም ኃይሎች በጋራ ሀገሪቱን ለመበታተን ቆርጠው የተነሱበት በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሀገሪቱ ላይ የተጋረጠውን አደጋ በመገንዘብ አደጋውን በጋራ ክንድ ሊመክተው እንደሚገባ ፕሮፌሰር አደም ካሚል አመለከቱ ። ፕሮፌሰር አደም ካሚል በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳስታወቁት ፣ ከለውጡ በኋላ ኢትዮጵያ ከመከፋፈል ይልቅ ወደ አንድነት መምጣቷ ያሳሰባቸውና የሀገሪቱ […]
በትግራይ የሕክምና ተቋማት ሆን ተብሎ ጥቃትና ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል – ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን (ኤምኤስኤፍ)

March 15, 2021 – Konjit Sitotaw ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን (ኤምኤስኤፍ) የተሰኘው በሕክምና ላይ የተሰማራው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በትግራይ ክልል በሚገኙ የሕክምና ተቋማት ላይ ሆን ተብሎ ዘረፋ እና ጥቃት ተፈጽሟል ሲል ገለፀ። ድርጅቱ ዛሬ ሰኞ፣ ባወጣው መግለጫ እንዳለው በተፈጸመው ዘረፋ የተነሳ በጣም ውሱን ሠራተኞች ብቻ የሥራ ገበታቸው ላይ እንደሚገኙ፣ እንዲሁም አንዳንድ ቦታም ምንም ዓይነት ባለሙያ […]
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዬታዊ ፓርቲ /ኢሕአፓ / የኢዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩዎች በከፊል።

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዬታዊ ፓርቲ /ኢሕአፓ / የኢዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩዎች በከፊል። አቶ መዝገቡ ፈንታሁን መጋቤ ብሉይ አብርሐም ሐይማኖት አቶ ግርማ ገብረየስ አቶ ገብረወልድ ሐይለ ሚካኤል ኢሕአፓ ለተሻለች ኢትዮጵያ ! ኢሕአፓ ለተሻለ ነገ! ኢሕአፓን ይምረጡ!
ኢሕአፓ በአዲስ አበባ ፡ ድሬደዋ ከተማ አስተዳደሮች ፡ በደቡብ ና በአማራ 93 እጩዎችን አስመዝግቧል !

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ/ኢሕአፓ / ዘመን ተሻጋሪ ከሆነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍላጎት ጋር በየጊዜዉ የሚታደሱ ፖሊሲዎች ያሉት፣በትዉልድ ቅብብሎሽ የሚተኩ ወጣቶችን ና አርቆ አሳቢዎችን አቅፎ ዛሬም ድረስ ያልተመለሱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄዎች እንዲመለሱ የሚታገል ፓርቲ ነዉ። ኢሕአፓ በአዲስ አበባ ና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደሮች ና በደቡብ ና በአማራ 93 እጩዎችን አስመዝግቧል ! ወጣት ቴዎድሮስ የወገራ ወረዳ ፕሮፌሰር ዝናቡ ዶ.ር […]
For ‘love’: charity-washing colonialism, fascism and genocide -Al Jazeera

From India and the US to Israel and Myanmar, the ‘non-profit industrial complex’ is serving to enforce deeply-rooted structures of domination. Azeezah Kanji Legal academic and writer based in Toronto. 12 Mar 2021 In the name of “charity”, the Jewish National Fund of Israel is buying up Palestinian land in the West Bank for colonial […]