የመንግስታቱ ድርጅት ቻርተር በአንድ ሃገር የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባትን ይከለክላል
March 11, 2021
አማርኛ ቋንቋ በመላ ሀገሪቱ የሚነገር በመሆኑ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ህዝቦች መስተጋብር መጠናከር ሚናው ከፍተኛ ነው፡-የቋንቋ ምሁራን።

March 11, 2021
ትግራይ፡ አሜሪካ ትግራይ ውስጥ “የዘር ማፅዳት ወንጀል” ተፈጽሟል አለች – ቢቢሲ/አማርኛ

11 መጋቢት 2021, 10:54 EAT የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በትግራይ ሕዝብ “የዘር ማፅዳት ወንጀል” (ኤትኒክ ክሊንሲንግ) መፈጸሙን ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አንቶኒ ብሊንከን በትናንትናው ዕለት ለአገሪቱ ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ቀርበው ማብራሪያ ባቀረቡበት ወቅት ትግራይ ውስጥ እየተፈፀመ ነው ያሉትን “የዘር ማፅዳት ወንጀል ከማውገዝ” በተጨማሪ “ሙሉ ተጠያቂነት እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል። በክልሉ እየደረሰ ስላለው […]
የዲሲው ሰልፍ ትርጉሙ ምንድን ነው?
ዝርዝሩን በ አበበ በለው በቀጥታ ሰርጭት ይከታተሉ March 11, 2021
የአዲሱ ትውልድ ወጣት ከአባቶቻቸው የኢሕአፓን ዓርማ ተረክበው ችቧቸውን ይዘው ወጡ

በኢሕአፓ ወጣት ክንፍ የተቀነባበረ ገና ባልጠነከረ በለጋነት እድሜአቸውተሰውተው አለፈዋል ለሀገር ለህዝባቸው የአዲሱ ትውልድ ወጣት ከአባቶቻቸው የኢሕአፓን ዓርማ ተረክበው ችቧቸውን ይዘው ወጡ
ምርጫ ምልከት ከወሰዱ 49 ፓርቲዎች ውስጥ 47 ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን አስመዝግበዋል።

March 11, 2021 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ ፦ የእጩዎች ምዝገባ መጠናቀቅን አስመልክቶ በዛሬው እለት ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መገለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው ፦ – ሁሉም ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ፓርቲዎች በራሳቸው ወይም በፈጠሩት ትብብር/ህብረት አማካኝነት 53 የፖለቲካ ፓርቲዎች 49 ምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ውስደዋል። – ምርጫ ምልከት ከወሰዱ 49 ፓርቲዎች ውስጥ 47 ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን አስመዝግበዋል። – 47ቱ ፓርቲዎች […]
የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ፍትሃዊ እና ገለልተኛ ሊሆን ይገባል – በዓለም ባንክ ከፍተኛ አማካሪ ዶ/ር አክሎግ

March 11, 2021 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ባንክ ከፍተኛ አማካሪ አማካሪው ዶክተር አክሎግ ቢራራ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ፍትሃዊ እና ገለልተኛ እንዲሆን ጠየቁ፡፡ ዶክተር አክሎግ ቢራራ ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የያዘውን አቋም በተመለከተ ግልጽ ደብዳቤ ጽፈዋል፡፡ በደብዳቤያቸውም ኢትዮጵያ የተመድ መስራችና በሰላም ማስከበር ሂደቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የምታደርግ ሃገር መሆኗን ጠቅሰዋል፡፡ […]
ደቡብ አላማጣና ኮረም፣ ምዕራብ ዞን በአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ መተዳደሩ ትክክል እንዳልሆነ ግልፅ አቋም አለን – ዶ/ር ሙሉ ነጋ

March 11, 2021 – Konjit Sitotaw የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ቆይታ ከቪኦኤ ጋር ፦ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ ከሰሞኑ ከቪኦኤ ጋር በነበራቸው ቃለምልልስ ጊዜያዊ አስተዳደሩ መዋቅሩን መዘርጋት የቻለው 72 በመቶ ብቻ እንደሆነ ገልፀዋል። ትግራይ ኮማንድ ፖስት ስር ነው የምትገኘው ፤ ጊዜያዊ አስተዳደሩ የመደራጀት ስራ እየሰራ ቢሆንም በደቡብ እና […]
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለስልጣን የነበሩት ብርሃነ ማረት ስልጣን ለቅቄለሁ ከማለታቸው በፊት አገልግሎታቸው ማብቃቱ ታውቋል

March 11, 2021 በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለስልጣን የነበሩት ብርሃነ ማረት ስልጣን ለቅቄ አለሁ ከማለታቸው በፊት አገልግሎታቸው ማብቃቱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የዛፈላቸው ደብዳቤ ይፋ ሆኗል።
በማይካድራ ከ1 ሺህ 300 በላይ አማራዎች ህወሃት ባደራጃቸው ቡድኖች መገደላቸውን ጌቲ ኢሜጅስ ዘገበ።

March 11, 2021 – Konjit Sitotaw በማይካድራ አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን የአማራ ብሄር ተወላጅ የሆኑ ንጹሃን ተገድለው የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር መገኘቱን ጌቲ ኢሜጅስ አስታወቀ። በማይካድራ በህወሓት የተገደሉት ሟቾች ቁጥርም ከ1 ሺህ 300 እንደበለጠ የከተማዋ ነዋሪዎችና የሥራ ኀላፊዎች አረጋግጠዋል። የማይካድራ ከተማ ከንቲባን አቶ ቸሩ ሀጎስን፣ የቀበሌ 01 ሊቀመንበር አብሪሁ ፋንታሁንን እና የከተማዋን ነዋሪዎች ጠቅሶ ጌቲ ኢሜጅስ በምስል […]
