የቪዛ ማዕቀብ የሚጥለውን መግለጫ እንቀበላለን – በሥልጣን ላይ የሌለው የሕወሓት ወኪል አምባሳደር ፍሰሀ

May 26, 2021 የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ባለፈው እሁድ ያወጡትን በኤርትራና በኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች ላይ የቪዛ ማዕቀብ የሚጥለውን መግለጫ እንቀበላለን ሲሉ አምባሳደር ፍሰሀ አስገዶም ተናገሩ። ዋሽንግተን ዲሲ — የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ባለፈው እሁድ ይፋ ስላደርጉት በኤርትራና በኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ላይ የቪዛ ማዕቀብ ስለሚጥለው መግለጫ አመለካከታቸውን እንዲገልጹልን አምባሳደር ፍሰሀ አስገዶምን ጋብዘናል። አምባሳደር […]

በትግራይ ረሃብ ሊከሰት እንደሚችል ዩናይትድ ኪንግደምና የተባበሩት መንግሥታት ስጋታቸውን ገለጹ

26 ግንቦት 2021, 08:24 አፋጣኝ እርምጃ ካልተወሰደ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ ያለው ሁኔታ ወደ አሳሳቢ የረሃብ አደጋ ሊደርስ እንደሚችል የዩናይትድ ኪንግደምና የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣናት አሳሰቡ። በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ በወራት ጊዜ ውስጥ የረሃብ አደጋ ሊከሰት እንደሚችል የዩናይትድ ኪንግደም ረሃብ የመከላከል ልዩ መልዕከተኛ የሆኑት ኒክ ዳየር አስጠንቅቀዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ጥረት ከፍ […]

ታላላቅ የዜና ማሰራጫዎች በዐማራው ላይ የደረሰውን የዘር ማጥፋት መዘገብ ጀመሩ

May 26, 2021 – Mereja.com ኢትዮጵያ ውስጥና በተለያዩ አገሮች ውስጥ አማራዎች ባደረጉት ትዕይንተ ህዝብና የተለያዩ የማሳወቅ እንቅስቃሴዎች ምክንያት ረዘም ላለ ጊዜ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው የነበሩት የዜና ማሰራጫዎች አሁን በአማራው ላይ የደረሰውን የዘር ማጥፋት፣ ማፈናቀል፣ ንብረት ማውደምና ማሰቃየት መዘገብ ጀምረዋል። አማራው ህዝብ ላይ በሀሰት በፈጠሩት ስር የሰደደ ጥላቻ ብልጽግና ፓርቲ፣ ህወሃትና ኦነግ የተናበበ በመሚመስል መልክ […]

ከሽረ መጠለያዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በወታደሮች መወሰዳቸው ተነገረ -ቢቢሲ አማርኛ

26 ግንቦት 2021, 11:16 EAT ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው በሽረ ከተማ በሚገኙ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ከተጠለሉት ተፈናቃዮች መካከል በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በኤርትራና ኢትዮጵያ ሠራዊት ተወስደው መታሰራቸውን የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ገለጹ። ወታደሮቹ ሰኞ ምሽት አራት ሰዓት አካባቢ ተፈናቃዮች ወደሚገኙባቸው ትምህርት ቤቶች በመሄድ ነበር ወጣት ወንዶችን መውሰዳቸውን የገለጹት። በተለይ ፀሐየና ወንፊቶ በሚባሉ ትምህርት ቤቶች ወንዶችን ከነበሩባቸው ክፍሎች በማስወጣት፤ […]

ህወሓት በርካታ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላትን መግደሉና ማፈኑ ተገለጸ – ቢቢሲ አማርኛ

26 ግንቦት 2021, 12:39 EAT በትግራይ ክልል ውስጥ በርካታ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላት በህወሓት በተፈጸመባቸው ጥቃት መገደላቸውን፣ መቁሰላቸውን እና ታፍነው መወሰዳቸውን መንግሥት ገለጸ። የአስቸኳይ ጊዜ መረጃ ማጣሪያ ማዕከል ያወጣው መግለጫ፤ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከተቋቋመ በኋላ በተለያዩ አካባቢዎች በአስተዳደሩ አባላት ላይ በህወሓት በተፈጸሙ ጥቃቶች 22 ሰዎች መገደላቸውን አመልክቷል። በተጨማሪም በአራት የጊዜያዊው አስተዳደር አባላት ላይ በተፈጸመባቸው ጥቃት […]

ለመሆኑ አገዛዞች ከጣሉብን ‹ማዕቀብ› ወጥተን እናውቃለን? (ከይኄይስ እውነቱ)

26/05/2021 ለመሆኑ አገዛዞች ከጣሉብን ‹ማዕቀብ› ወጥተን እናውቃለን? የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደ አህያ ጆሮ ከይኄይስ እውነቱ በአገራችን የአህያን ጆሮ ያሻው ሰው ይጎትተዋል፡፡ ባለቤት መሆን አይጠበቅም፡፡ ዘመነ ግርምቢጥ ላይ ስለምንገኝ ይሄም ተቀይሮ እንደሁ ወይም አህያ አትንኩኝ ብላ መራገጥም ጀምራ እንደሆነ አላውቅም፡፡ መቼም ለሰብአዊ ፍጡር መብትና ነፃነት በሌለበት አገር የአህያ ጆሮ ለምን ይጎተታል ብሎ ስለ እንስሳት መብት ለጊዜው የሚከራከር […]

“በሕወሓት አመራሮች ላይ አልመስክርም!” ኬሪያ ኢብራሂም

26/05/2021  “በሕወሓት አመራሮች ላይ አልመስክርም!”  ኬሪያ ኢብራሂም ዋዜማ ራዲዮ* ….መንግስት ስርዞት የነበረውን ክስ በድጋሚ ሊመሰርትባቸው ነው!!! የሕወሓት ስራ አስፈፃሚና የቀድሞው የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በሕወሓት ሌሎች መሪዎች ላይ ምስክር ለመሆን “ተስማምተው” ከተከሳሽነት ቢሰናበቱም አሁን በድጋሚ ሃሳባቸውን ቀይረው ምስክር እንደማይሆኑ ተናግረዋል። ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በስምምነት ትቶት የነበረውን ክስ በወ/ሮ ኬሪያ ላይ በድጋሚ […]

ʺየሁሉም ነገር መሠረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላምና ሰላም ብቻ መሆኑን በመገንዘብ ለሰላም አስፈላጊ ዋጋ መክፈል ይገባል…!!!” (ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ)

26/05/2021 ʺየሁሉም ነገር መሠረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላምና ሰላም ብቻ መሆኑን በመገንዘብ ለሰላም አስፈላጊ ዋጋ መክፈል ይገባል…!!!”  ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የ2013 ዓ.ም የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ትናንት በጸሎት  ጀምሯል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በፓትርያርክ ጽሕፈት ቤት […]

Ethiopia: The Biden administration must put its foot down – The Africa Report 11:06

Posted on Wednesday, 26 May 2021 17:05 When Prime Minister Ahmed Abiy came into power on a tide of popular protests, we shared the optimism of many in the international community that Ethiopia could successfully transition to democracy.  Sadly, those hopes have been dashed.  The brutal war in Tigray, pitting the federal government, Eritrea, and […]

Egypt, Kenya Sign Military Agreement as Dispute With Ethiopia Over Blue Nile Dam Heats Up – Sputnik 21:16

Egypt, Kenya Sign Military Agreement as Dispute With Ethiopia Over Blue Nile Dam Heats Up Kenyan Ministry of Defense 01:11 GMT 27.05.2021 By Morgan Artyukhina Amid a continued impasse over a controversial Ethiopian dam on the Blue Nile, Egypt has signed a defense cooperation agreement with Kenya – the fourth defense agreement with East African […]