የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ሁለት ፍርድ ቤት የወሰነላቸውን ፓርቲዎች ጉዳይ ለመፈፀም እቸገራለሁ ማለቱ ተነገረ፡፡

By admin May 27, 2021 ቦርዱ በእስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ግንቦት 13 ቀን 2013 ዓ.ም ያሳለፈውን ውሳኔ ለመፈፀም እንደሚቸገር በትናንትነው ዕለት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ለዚህ እቸገራለሁ ላለበት ውሳኔ እንደ ምክንት ያስቀመጠው የዕጩዎች ምዝገባ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም በመጠናቀቁ፣ እያንዳንዱ ዕጩ ተወዳዳሪች በድምፅ መስጫ […]

ፕሬዚዳንት ባይደን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጡ

ሜይ 27, 2021 ደረጀ ደስታ ዋሽንግተን ዲሲ — የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በኢትዮጵያ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች እየተባባሰ የመጣው ጥቃት፣ የክልሎችና የጎሳ ክፍፍል እጅግ ያሳሰባቸው መሆኑን ትናንት ረቡዕ፣ ምሽቱ ላይ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ “በትግራይ ውስጥ በስፋት እየተፈጸመ ያለውን የጾታ ጥቃት ጨምሮ እየተስፋፋ ያለው መጠነ ሰፊው የሰብአዊ መብት ጥሰት መቆም አለበት”ም ብለዋል፡፡ ዋይት ሀውስ ከሚገኘው ጽ/ቤታቸው ባወጡት […]

የወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂምና የአቃቤ ህግ ውዝግብ

ሜይ 28, 2021 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — የህወሃት ሥራ አስፈፃሚ እና የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በህወሓት አመራሮች ላይ ለመመስከር ከተስማሙ በኋላ ፍርድ ቤት ቀርበው ሃሳባቸውን ቀይረው “አልመሰክርም” በማለታቸው ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ክስ ሊመሰርትባቸው መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ገለፀ። ወ/ሮ ኬሪያ ዛሬ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የገለጡት ጠበቃቸው አቶ ሃፍቶም ከሰተ በህወሓት አመራሮች […]

አሜሪካና አውሮፓ ሲፈልጉ እንጂ ስንፈልግ ረድተውን አያውቁም! (በድሉ ዋቅጅራ ዶ/ር))

May 27, 2021 አሜሪካና አውሮፓ ሲፈልጉ እንጂ ስንፈልግ ረድተውን አያውቁም!  (በድሉ ዋቅጅራ ዶ/ር)) አገራችን በጣልያን ስትወረር የአለም መንግሥታት በኢትዮጵያ ላይ የጦር መሣርያ ግዢ ማዕቀብ ጥለዋል፡፡ የሚፈልጉት ኢትዮጵያም እንደመላው አፍሪካ በቅኝ ግዛት ስር እንድትወድቅ ነበር፡፡ የእኛ ነጻነት ፍላጎታቸው አልነበረም፡፡ እንደፍላጎታቸው አደረጉ፡፡ አሸንፈን ነጻነታችንን አስጠበቅን፡፡ ጥርሳቸውን ነከሱብን፡፡ ኢትዮጵያ ላለፉት 15 ዓመታት በአመት ከሰባት መቶ ሺሕ ቶን በላይ […]

የግብፅ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራት በጅቡቲ፣ በኬንያ እና በሱዳን ተጠናክሮ ቀጥሏል።

May 27, 2021 • የግብፁ ፕሬዝደንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ከጂቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት እስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር ለመወያየት ዛሬ ማለዳ ወደ ጅቡቲ አቅንተዋል፡፡ – የፕሬዚዳንቱ የጅቡቲ ጉብኝት በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው ተብሏል። – የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በጋራ ትብብር እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚወያዩ ታውቋል። በተለይም በፀጥታ ፣ በወታደራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የሁለቱን ሀገራት ትብብር ማጠናከር የውይይቱ ዓላማ […]

ምርጫ ቦርድ የሕግ የበላይነትን ካላከበረ፣ የፍርድ ቤት ውሳኔን ካልተቀበለ ሌላ ማን ያክብር፣ ማን ይቀበል?

May 27, 2021 የሕግ ባለሙያ ውብሸት ሙላት (ምርጫ ቦርድ የሕግ የበላይነትን ካላከበረ፣ የፍርድ ቤት ውሳኔን ካልተቀበለ ሌላ ማን ያክብር፣ ማን ይቀበል?!) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ የቦርድ አባላት “አንቱ” የተባሉ የሕግ ባለሙያዎችን ይዟል። በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ያልተባሉ ሰዎችን በወንጀል ተጠርጥረው በማረፊያ ቤት ስላሉ ብቻ “የምርጫ ተወዳዳሪ እጩ አድርጌ አልመዘግብም፤ ጥፋተኛ ቢባሉ ለሚወዳደሩበት ምክር ቤት በመግባት ወይም […]

ምርጫ ቦርድ የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አባላትን የምርጫ ሂደት በተመለከተ የሰጠው ውሳኔ በሰበር ሰሚ ችሎት ውድቅ ተደረገ

May 27, 2021 ኢትዮጵያ ኢንሳይደር – የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አባላት ከክልሉ ውጪ ባሉ የሐረሪ ብሔረሰብ አባላት እንዲመረጡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዛሬ ወሰነ። ውሳኔውን ያስተላለፈው ችሎቱ፤ የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አባላት የምርጫ ሂደት ከዚህ ቀደም ላለፉት አምስት ተከታታይ ምርጫዎች ሲደረግ በነበረው አኳኋን እንዲካሄድ ትዕዛዝ ሰጥቷል። ሰበር ሰሚ ችሎቱ ጉዳዩን የተመለከተው፤ “የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ […]

Statement by President Joe Biden on the Crisis in Ethiopia

https://www.whitehouse.gov/ MAY 26, 2021 •  STATEMENTS AND RELEASES I am deeply concerned by the escalating violence and the hardening of regional and ethnic divisions in multiple parts of Ethiopia. The large-scale human rights abuses taking place in Tigray, including widespread sexual violence, are unacceptable and must end. Families of every background and ethnic heritage deserve to live in […]