“መከላከያው ይዘጋጅ”ታዬ አፅቀስላሴ፣ “በዐቢይ ጥሪ የሚሞት የለም” አመራሩ፣ “የአስመራው ስምምነት ፈርሷል”፣ የከተማ ዉጊያውን ጅምላ ግድያው| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
ጃዋር የኢሊሌውን አደገኛ ምስጢር አፈነዳ | መንግሥት ለአሰቡ ዘመቻ ክተት ሊያውጅ ?! | ኢሳያስ የመጨረሻውን ምላጭ ሳቡ | Ethiopia
Andafta
“አይ ኤም ኤፍ የኢትዮጵያን ህዝብ አዋርዷል” | ክቡር ገና እዚህ የሆነው ሌላ አገር ላይ ሆኖ የመጣውን አይተናል | Addis Maleda Ethiopia
Addis Maleda – አዲስ ማለዳ
የኦጋዴን እና የናይሮቢው ኦብነግ፣ የኦሮሞ ድርጅቶች እና ልሂቃን እሰጣ ገባ
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ኦብነግ ቀጣይ የትግል ስልቱን ለመወሰን “ሕዝባዊ ውይይት” እንደሚያደርግ አስታወቀ
3 መጋቢት 2025, 17:04 EAT በኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ሊቀመንበር አብዲራህማን ማህዲ የሚመራው የፓርቲው ክንፍ፤ ከአሁን በኋላ “ከመንግሥት ጋር ግንኙት እንደማያደርግ” እና ቀጣይ የትግል ስልቱን በተመለከተ ለመወሰን “ከሕዝብ ጋር ውይይት ሊያደርግ” መሆኑን ለቢቢሲ ገለጸ። የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ መሆኑን የገለጸ ሌላ ቡድን በአንጻሩ ባወጣው መግለጫ፤ይህ አቋም “ፓርቲውን የማይወክል” መሆኑን አስታውቋል። ከስድስት ዓመታት በፊት የትጥቅ ትግልን […]
Ethiopia: New Cholera Outbreak in Amhara’s Qwara District Claims Five Lives in Two Months – 270 Cases Reported Since January
1 March 2025 Addis Standard (Addis Ababa) A cholera outbreak in Qwara district, located in the West Gondar Zone of Ethiopia’s Amhara region, has claimed five lives in the past two months. According to the International Medical Corps, 270 new cases were recorded in the district between 03 January and 18 February, 2025. In its latest situation […]
Ethiopia approves GMO Maize for commercial production Capital 03:35
By Muluken Yewondwossen March 3, 2025 In a historic move, Ethiopia has approved the commercial release of insect protected maize, following several years of rigorous efforts. Alongside transgenic maize, the government has also authorized the commercialization of genetically modified (GM) cotton varieties. The decision, made by the National Variety Release Committee (NVRC), represents a significant […]
ሆሊውድ በርዕደ መሬት መመታቷ ተገለጸ
ከ 1 ሰአት በፊት የኦስካር ሽልማት በተካሄደባት ትናንት ምሽት፣ የካቲት 23/ 2017 ዓ.ም ሆሊውድ በርዕደ መሬት ተመትታ ነበር ተባለ። የርዕደ መሬቱ ማዕከል የነበረው የኦስካር ሽልማት ከተዘጋጀበት ሰሜናዊ ሆሊውድ፣ ዶልቢ ቲያትር አቅራቢያ መሆኑም ተገልጿል። 3.9 ሬክተር ስኬል የተመዘገበው ርዕደ መሬት ስላደረሰው ጉዳት የተገለጸ ነገር የለም። ርዕደ መሬቱ የተከሰተው የኦስካር ሽልማትን ተከትሎ ታዋቂው ቫኒቲ ፌይር መጽሄት በሚያዘጋጀውና […]
የዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር ለዩክሬን የሰላም ዋስትና ለመስጠት ‘የፈቃደኞች ጥምረት’ መመስረቱን አስታወቁ
ከ 5 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር የዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም እና አገሪቷን ከሩሲያ ጥቃት ለመከላከል አራት ነጥቦችን የያዘ ዕቅድ ይፋ አደረጉ። ዩኬ፣ ፈረንሳይ እና ሌሎች አገራት በጥምረቱ ጥረታቸውን እንደሚቀጥሉ የገለጹት ስታርመር፣ ዩክሬንን ለመደገፍ በሚደረገው ጥረት አሜሪካ እንድትቀላቀል እንደሚፈልጉም ተናግረዋል። ስታርመር የዩክሬኑን ፕሬዚደንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪን ጨምሮ በአብዛኛው ከአውሮፓ የሆኑ 18 መሪዎች በተሳተፉበት ጉባኤ […]
“አጋሮቻችን በዚህ ጦርነት ወራሪው ማን እንደሆነ እንዲያስታውሱ እንፈልጋለን” ፕሬዚዳንት ዜሌንስኪ
ከ 5 ሰአት በፊት በአሜሪካ ፕሬዚዳንት እና ምክትላቸው ዘለፋን ጨምሮ ኃይለቃልን ያስተናገዱት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ከአሜሪካ ጋር የማዕድን ስምምነት ለመፈራረም አሁንም ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ሳምንት ከአሜሪካ አመራሮች ጋር የነበረው ንግግር ባይሳካም አሁንም ከአሜሪካ ጋር “ገንቢ ውይይት” ለማድረግ እንደሚፈልጉ ከቢቢሲ ጋዜጠኛ ላውራ ኩንስበርግ ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል። ዜሌንስኪ “የዩክሬን አቋም እንዲሰማ እንፈልጋለን።” ብለዋል። […]