በኢላን መስክ ምክንያት አእምሮውን የሚያነብ ቺፕ በአንጎሉ ያስቀበረው ሰው

23 መጋቢት 2025, 09:35 EAT ኖላንድ አርባግ አንጎሉ ውስጥ ቺፕ አስቀብሯል። አእምሮው የሚያስተላልፈውን ትዕዛዝ ወደ ኮምፒውተር የሚያሻግርለትም ይህ ቺፕ ነው። የ30 ዓመቱ ኖላንድ በአደጋ ሰውነቱ አልታዘዝ ካለው በኋላ ነበር ቺፕ ያስቀበረው። ቺፑን ካስቀበረ ስምንት ዓመት ሆኖታል። የኢላን መስክ ኒውራሊንክ ተቋም አንጎሉ ውስጥ ቺፕ የቀበረለት የመጀመሪያው ሰው ኖላንድ ነው። ቺፑ ሲቀበር የጎንዮሽ ጉዳቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ጠብቆ […]

እስራኤል በጋዛ ባደረሰችው የአየር ድብደባ ከፍተኛ የሐማስ አመራር ተገደሉ

23 መጋቢት 2025, 08:13 EAT እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ ኻን ዩኒስ ባደረሰችው የአየር ጥቃት ከፍተኛ የሐማስ ፖለቲካዊ አመራር መገደላቸው ተሰማ። የሐማስ ኃላፊ እሑድ ጥዋት ለቢቢሲ እንደተናገሩት የፖለቲካ አመራር የነበሩት ሳላህ አል-ባርዳዊል በእስራኤል ጥቃት ተገድለዋል። የአካባቢው ሰዎች የሐማስ የፖለቲካ ክንፍ አባል የነበሩት ባርዳዊል እና ሚስታቸው በአየር ጥቃቱ መገደላቸውን ተናግረዋል። የእስራኤል ባለሥልጣን እስካሁን ስለግድያው አስተያየት አልሰጡም። የእስራኤል ጦር […]

በህዋ ለዘጠኝ ወራት ያህል መቆየት በሰውነት ላይ ምን ያስከትላል?

23 መጋቢት 2025, 07:36 EAT በህዋ ላይ ሆነን ምድራችንን በርቀት ማየት የብዙዎች ህልም ነው። ሆኖም የስበት ኃይል (ግራቪቲ) በሌለበት ህዋ ውስጥ መቆየት እንደሚታሰበው አይደለም። መሬት ያላት የስበት ኃይል (ግራቪቲ) የሰው ልጅ በተለመደው ዝግመተ ለውጥ እንዲሄድ የሚያስችለው ነው። እናም የህዋ የስበት ኃይል አልባነት በሰው ልጅ ላይ ከሚፈጥረው ተጽእኖ ሙሉ በሙሉ ለማገገም ዓመታት ሊወስድ ይችላል። የጠፈር ተመራማሪዎቹ […]

‘ተዓምረኛዋ አምላክ’ ስትል ራሷን የምትጠራው ሕንዳዊት ማን ነች?

23 መጋቢት 2025, 07:36 EAT ተሻሽሏል 23 መጋቢት 2025, 07:36 EAT ተዓምራትን እንደምትሠራ ትናገራለች። አማኞችዋም አምላክ እንደሆነች ያምናሉ። ራድሄ ማ በሕንድ አወዛጋቢ በሆነው እና ቁጥራቸው ከጨመረው “አማልክት” መሆናቸውን ከሚገልጹ ጥቂት ሴቶች አንዷ ናት። ብዙ ተከታዮች አሏት። ቢቢሲ ይህን የእምነት እና የፍርሀት ዓለም ለመግለጥ ፈቃድ አግኝቷል። የሉዊ ቩተን እና የጉቺ ቦርሳዎችን የያዙ ሴቶች፤ በወርቅ እና በአልማዝ […]

እስራኤል ከተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ሊባኖስ ላይ የአየር ጥቃት ፈፀመች

23 መጋቢት 2025, 08:36 EAT ከሊባኖስ ወደ እስራኤል በርካታ ሮኬቶች መተኮሳቸውን ተከትሎ እስራኤል በሊባኖስ የአየር ድብደባ ፈፅማለች። ባለፈው ኅዳር በሁለቱ ኃይሎች መካከል ከተፈረመው የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ይህ የከፋው ግጭት ነው ተብሏል። የእስራኤል ጦር ኃይል እንዳለው በአየር ጥቃቱ ደርዘን የሚሆኑ ሮኬት ማስወንጨፊያዎችን የመታ ሲሆን የሔዝቦላሕ ዕዝ ላይም ጥቃት ሰንዝሯል። በኢራን የሚደገፈው ሚሊሻ እና ፖለቲካዊ ቡድን […]

Authority doles out five capital market service provider licenses  – The Reporter 04:19

https://www.thereporterethiopia.com/44330 Business Authority doles out five capital market service provider licenses By Nardos Yoseph March 22, 2025 Wegagen, CBE nab first investment banking permits The Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) has approved licenses for five businesses to operate as capital market service providers (CMSPs). CBE Capital SC and Wegagen Capital Investment Bank SC have acquired […]

Illicit mining surges in Tigray despite administrative freeze order  – The Reporter 04:19

https://www.thereporterethiopia.com/44347 News Illicit mining surges in Tigray despite administrative freeze order By Ashenafi Endale March 22, 2025 Illicit mining in Tigray Regional State continues to grow more widespread despite an order from the regional administration to freeze all mining activity. Reports indicate that the environmental impacts of the illegal use of hazardous chemicals are severe. […]

Another round of heavy fighting erupts across battle scarred Amhara region  – The Reporter 

News Another round of heavy fighting erupts across battle scarred Amhara region By Ashenafi Endale March 22, 2025 ENDF implicates Tigrayan genera in widespread clashes Heavy fighting has erupted in the Amhara Regional State over the past week, as clashes between government security forces and armed groups dubbed Fano escalate in several parts of the […]

Can a new interim admin avert war in Tigray?  – The Reporter 

News Can a new interim admin avert war in Tigray? By Lwam Ataklti March 22, 2025 The precarious situation in Tigray was at the top of the agenda during Prime Minister Abiy Ahmed’s question time in Parliament two days ago, with MPs demanding an update on the prospect of renewed conflict in the region. The […]

Opposition leaders, scholars argue PM’s parliamentary address detached from reality  – The Reporter 

https://www.thereporterethiopia.com/44326 News Opposition leaders, scholars argue PM’s parliamentary address detached from reality By Abraham Tekle March 22, 2025 In his address to Parliament on March 20, 2025, Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) provided an overview of Ethiopia’s current situation, covering diplomatic relations, internal conflicts, and economic developments, along with other key issues. On the diplomatic […]