ሰሞናዊ ቅጂዎች
Add some content for each one of your videos, like a description, transcript or external links.To add, remove or edit tab names, go to Tabs.
የዜና ስብስቦች
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ኦሮሞ ያልሆናችሁ ሰራተኞች ብትሰናበቱ እንኳ ራሳችሁን አዘጋጁ ብሎ ለሰራተኞቹ መንገሩ ተሰማ
December 29, 2023 በፈጣሪ ስም ድምፅ እንድትሆኑን እንማፀናለን። በብሔራችን ምክንያት ከስራችን ሊያፈናቅሉን እየተሯሯጡ ነው። በአጭሩ ላስረዳ፣ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ጥቅምት/28/2016 በ32 የስራ መደብ 392
አሶሳ የተባለችው የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ከ5 ዓመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ምፅዋ መላኳ ተሰማ
December 29, 2023 አሶሳ የተባለችው የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ከ5 ዓመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ምፅዋ መላኳ ተሰማ Ethiopian cargo ship ASSOSA is at Red Sea፣
እባካችሁ ልጆቻችን ተውልን ! በአቡነ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች በትምህርት ወቅት መንፈሳዊ መዝሙር እንዳይዘምሩ እገዳ መጣሉን ሰምተናል
December 29, 2023 – ነቢዩ ሲራክ የማለዳ ወግ … ” እባካችሁ ልጆቻችን ተውልን “ ===================== * ልጆቻችን ነጭ አምላኪ ሳይሆን ፈጣሪን ፈርተው እንዲያድጉ ፍቀዱልን የትምህርት ሚኒስትር በአቡነ ጎርጎሪዮስ
እኛ ካላደረግነው እኛ ካላዘጋጀነው አይቻልም የሚለው የአዳነች አቤቤ አስተዳደር የጃን ሜዳውን ተዋሕዶ ኤክስፖን ማደናቀፉ እያነጋገረ ነው፤ እነ አዳነች ስም ቀይረው ሊያዘጋጁት አቅደዋል።
December 29, 2023 – Konjit Sitotaw እኛ ካላደረግነው እኛ ካላዘጋጀነው አይቻልም የሚለው የአዳነች አቤቤ አስተዳደር የጃን ሜዳውን ተዋሕዶ ኤክስፖን ማደናቀፉ እያነጋገረ ነው፤ እነ አዳነች ስም ቀይረው ሊያዘጋጁት
በኢትዮጵያ አሳሳቢው በሰዎች የመነገድ ወንጀል
December 29, 2023 – DW Amharic በኢትዮጵያ በተለይም በሀገር ውስጥ በሴቶችና በሕፃናት የመነገድ ድርጊትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ሁሉን አቀፍ ሕጋዊ፣ ፖለቲካዊ፣ አስተዳደራዊና ማኅበራዊ ስልቶች ሊነደፉ ይገባል ሲል
እንቦጭ አረም ጣና ሐይቅ ላይ መንሰራፋቱ
December 29, 2023 – DW Amharic በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም የማስወገድ ሥራ በዚህ ዓመት ባለመከናወኑ አረሙ እንደገና በሐይቁ ላይ እየተስፋፋ መሆኑን የአካባቢው አርሶ አደሮችና ባለሙያዎች
የ2023 የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ ሃይሎች ፈተና በአፍሪቃ
December 29, 2023 – DW Amharic ባለሰማያዊ ኮፍያወቹ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ወታደሮች በጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም በአፍሪቃ ያስመዘገቡት ስኬት አነስተኛ ነው።በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተፈጠረው ግጭት ለቀው
የጉጂ ገዳ የስልጣን ርክክብ ከስምንት ዓመት በኋላ ሜኤ ቦኩ ላይ ይደረጋል
December 29, 2023 – DW Amharic የኦሮሞ የገዳ ስረዓት በጣም ረቂቅና ውስብስብ የአስተዳደር ስረዓት ሆኖ የኦሮሞ ሕዝብን ማኀበራዊና ፖለቲካዊ ሕይወት አንቀሳቃሽ ሞተር ሆኖ ዘመናትን የተሻገረ የዲሞክራሲ ስረዓት
ግድያ፣ እገታ፣ ቤት መቃጠል እና ዘረፋ – በኦሮሚያ ክልል
December 29, 2023 – DW Amharic የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች ኅዳር ወር ላይ በታጣቂዎች የተገደሉ 61 ሰዎችን ስም፣ ጾታ፣
“ለሽግግር ፍትሕ ሂደቱ ውጤታማነት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የማያሻማ የፖለቲካ ቁርጠኝነት ሊያሳይ ይገባል” ኢሰመኮ
December 29, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በቀጠለው የእስራኤል ድብደባ 10 ሰዎች ሞቱ
December 29, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የዩናይትድ ስቴትስ እና ሜክስኮ የፍልስተኞችን ቁጥር ለመቀነስ ተወያዩ
December 29, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ቴክሳስ በሺዎች የሚቆጠሩ ህገወጥ ድንበር ተሻጋሪዎችን ብታስርም ቁጥሩ አልቀነሰም
December 29, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የወንጪ ደንዲ ሐይቆች ሥነ ምሕዳራዊ ፕሮጄክት ተስፋ እንደሰጣቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ
December 29, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ህገወጥ የቁም እንስሳት ንግድ ከፍተኛ ኪሳራ ማስከተሉ ተገለጸ
Addis Admas Thursday, 28 December 2023 20:16 Written by Administrator 2ኛው ሀገር አቀፍ የህገወጥ ንግድ መከላከል ጉባኤ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን፤ በመድረኩ ላይ ህገወጥ የቁም እንስሳ
የዳሰነች ተፈናቃዮች በወባ እየተጠቁ ነው
December 29, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የክፍያ አማራጭ አስተዋወቁ – Addis Admas
Thursday, 28 December 2023 20:29 ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የክፍያ አማራጭ አስተዋወቁ Written by Administrator ‘Fly Now Pay Later’ ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣
ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ በድሮን ጥቃት ሲቪሎች እንደተገደሉ ኦነግ ተናገረ
December 29, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የታየ ደንደአን ጉዳይ እያጣራ መሆኑን ኢሰመኮ ገለፀ
December 29, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አማራ ክልል፡ጥሰቶችን ያዳፈነው እና የበርካቶችን የእንጀራ ገመድ የበጠሰው የኢንተርኔት መቋረጥ
29 ታህሳስ 2023 በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል የተቀሰቀሰውን ውጊያ ተከትሎ የኢንተርኔት (በይነ መረብ) አገልግሎት ከተቋረጠ ከአምስት ወራት በላይ ተቆጥረዋል። ገዥ እና
ተመረጡ ቅጂዎች
” እነዚያ ወጣቶች ባይሞቱ ኖሮ … ” ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር – አብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የብርሐነመስቀል መንገድ የሻዕቢያ ወዳጅነት እና የመኢሶን ፀብ – ክፍል ሁለት / ዐብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የትውልዱ ዕልቂት እና አወዛጋቢ መረጃዎች – ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር/ ዐቢይ ጉዳይ ክፍል 1
@Arts Tv World
The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism
By Yirga Gelaw Woldeyes -Curtin University
- Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)
American Lung Association: Research & Reports
*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5
* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)
የመረጃ ምንጮች
Youtube Channels