አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጠበቃ እንዲያቆሙ መንግስት መፍቀዱን እንግሊዝ አስታወቀች

Saturday, 04 June 2016 12:08 Written by  አዲስ አድማስ   ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡ ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ አንዳርጋቸው ከእስር ተፈትተው […]

ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ

  June 3, 2016 ‹‹የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ …ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንምም እርግጠኞች አይደለንም›› ‹‹ወደጨለማ ክፍል ወሰዱን፡፡ ከመካከላችን የተወሰኑትንም ክፉኛ ደበደቧቸው››  ‹‹እንደዜጎች እየተቆጠርን አይደለም›› የአቶ በቀለ ገርባ ንግግር (ሙሉ ቃል) ————— ‹‹በባለፈው ቀጠሯችን ለብሰን ፍርድ ቤት ልንቀርብ የነበረውን ጥቁር ልብስ አውልቁ ተባልን፡፡ አናወልቅም አለን፡፡ የፈለግነውን የመልበስ ሕገ-መንግስታዊ መብታችን ነው፡፡ ጥቁር […]

የሩብ ክፍለ ዘመን ‹‹የነፃነት›› ሕመም

01 Jun, 2016 By የማነ ናግሽ Blogs የማነ ናግሽ’s blog የሩብ ክፍለ ዘመን ‹‹የነፃነት›› ሕመም ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ ነፃ አገር መሆኗን ያወጀችበት ግንቦት 16 ቀን 1983 ዓ.ም. 25ኛ ዓመት አክብራለች፡፡ በበዓሉ ላይ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ‹‹ለወርቅ ኢዮቤልዩ ያገናኘን›› በማለት ሌላ ሃያ አምስት ዓመታት የሥልጣን ዘመን ተመኝተዋል፡፡ ከአፄ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ ጀምሮ የኤርትራን ነፃነት የሚያቀነቅኑ ብዙ […]

አበባው መሃሪ ከመኢአድ ሊቀመንበርነታቸው ተነስተው ዶክተር በዛብህ ደምሴ ቦታውን ተረከቡ

Wednesday, 01 June 2016 11:54  በይርጋ አበበ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ግንቦት 20 እና 21 ቀን 2008 ዓ.ም አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። በጠቅላላ ጉባኤውም የአመራር ለውጥ ያደረገ ሲሆን በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሰረትም ሰባት አባላቱን ከፓርቲው ሙሉ በሙሉ ማሰናበቱንም ፓርቲው ያደረሰን መረጃ አመልክቷል። የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በአራተኛ ጠቅላላ ጉባኤው ካስተላለፋቸው ውሳኔዎች መካከል አንዱ […]

ከድርቁ ባሻገር ያለው ቀጣይ ተፅዕኖ

Wednesday, 01 June 2016 11:54 በ  ፀጋው መላኩ  በኢትዮጵያ 18 ሚሊዮን ህዝብ በተረጂነት ይኖራል ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ በየሁለት ወሩ የተለያዩ የውይይት መድረኮችን እያዘጋጀ በምሁራን በሚቀርቡ ጥናቶች ተመርኩዞ ሀሳብ እንዲሰጥባቸው ያደርጋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከሰሞኑ “የገጠር ተጋላጭነት ሁኔታ በኢትዮጵያ ልማት” በሚል ርዕስ ዙሪያ አንድ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ በቀረቡት ጥናቶች ዙሪያ ሰፋ ያሉ ውይይቶች ተካሂደዋል።  በዕለቱ […]

የፈተና መሰረቅ እና የማህበራዊ ሚዲያዎች መንታ ዕይታ

Wednesday, 01 June 2016 12:19 የፈተና መሰረቅ እና የማህበራዊ ሚዲያዎች መንታ ዕይታ ጃዋር መሐመድ የሚባል የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፖለቲከኛ በሳምንት በፊት በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች በቅርቡ ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ የብሔራዊ ፈተና እንዲራዘምላቸው የጠየቁ ወገኖች ተገቢ ምላሽ አላገኙም በሚል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለሰረቀ ሰው የ100 ሺ ብር ሽልማት ማዘጋጀቱን ሲያውጅ ማንም ከቁብ የቆጠረው አልነበረም። ባለፈው ሳምንት […]

360 ሔክታር መሬት ላይ የሠፈሩ ነባር የአዲስ አበባ መንደሮች ሊፈርሱ ነው

29 MAY, 2016 BY ውድነህ ዘነበ  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመልሶ ማልማት ፕሮጀክቱን በጥልቀት በመግፋት፣ 360 ሔክታር መሬት ላይ የሠፈሩ ዕድሜ ጠገብ መንደሮችን ሊያነሳ ነው፡፡ አስተዳደሩ የሚያነሳቸው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ የሚገኙት ጎጃም በረንዳ፣ አውቶብስ ተራና ቁጭራ ሠፈር፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ ጣሊያን ሠፈር፣ ገዳም ሠፈርና ሠራተኛ ሠፈር፣ በየካ ክፍለ ከተማ አቧሬና መገናኛ ዳያስፖራ አደባባይ አካባቢ፣ […]

የደም ቧንቧ መስፋት በሽታ – መንስኤው፤ መፍትሄውና መከላከያው

May 30, 2016 ሁለት አይነት የደም ቧንቧዎች አሉ፡፡ ኦክስጅን የተሸከሙና ደምን ከልብ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍል የሚወስዱ የደም ቧንቧዎች አርተሪ ይባላሉ፡፡ ጥቅምላይ የዋለውን ደም ከሌላው የሰውነት ክፍል ወደ ልብ የሚመልሱ ቧንቧዎች ደግሞ ቬን ይባላሉ፡፡  ደም መልሶችም ሆኑ ደም ቅዳ ቧንቧዎች በሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች የሚገኙ ናቸው፡፡ ደም ቧንቧን እንደ አንድ ፕላስቲክ ቲዩብ ወስደን መሀል ላይቆርጠን ብናየው […]

ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)  ቃርያ አቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች አብዛኛውን ጊዜ ምግብን ለማጣፈጥ የምንጠቀምበት ሲሆን እንደሃገራችን ባሉ ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን በሚመገቡ ሀገራትም ይዘወተራል። ቃርያ በቫይታሚን ሲ፣ቢ6፣ኤ፣አይረን፣ኮፐር እና ፖታሲየም የበለጸግ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ፋይቶኑትሪየንት ማለትም ካሮቲን፣ ሉቲየን ዚያዛንቲን በውስጡ ይዟል። ✓ ቃርያን የመመገብ ጠቀሜታዎች 1. ቫይታሚን ኤ ዋነኛ ከሚባሉ ቃርያ ውስጥ ከሚገኙ ንጥረ ነገሮች ስለሆነ እና […]

በግምት የሚመራው መንግስት ትናንት የተቋረጠውን ፈተና የረመዳን ጾም ፍቺ ቀን ፈተናው ይሰጣል አለ

 May 31, 2016 የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፍራው ሽጉጤ ትናንት የተቋረጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በአዲስ መልክ የሚሰጥበትን ቀን ይፋ አደረጉ:: ሚኒስትሩ ፈተናው ከሰኔ 27 እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ ይሰጣል ያሉ ሲሆን ከነዚህ እለት አንዱ የረመዷን ጾም መፍቻና የኢድ አልፈጥር በዓል የሚውልበት ዕለት ነው:: ምን ያህል መንግስት ተብሎ የተቀመጠው ስርዓት ነገሮችን በግምት እንደሚመራ ያሳያል የሚሉት […]