ያልተጋበዙት ምሁራን ጥያቄዎች

ስዩም ተሾመ ክቡር ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በብሄራዊ መግባባት ዙሪያ ከምሁራን ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱት ጥያቄዎችና የጠ/ሚ ምላሽ አሰጣጥ ከወትሮው ትንሽ ለየት ያለ መሰለኝ። ለነገሩ፣ “ከምሁራን ጋር ውይይት ሊያደርጉ ነው” ሲባል፤ “Who are these ’ምሁራን’?” ብዬ፣ በ’ከማን-አንሼ’ ትዕቢት ተወጥሬ ነበር። በውይይት መድረኩ የተሳተፉትን ሰዎች  ስመለከት ግን ትዕቢቴ ልክ በመርፌ እንደተወጋ ፊኛ ተነፈሰ። ተሳታፊዎቹን ስመለከት የሀገሪቱ ታዋቂ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም በብሔራዊ መግባባት ላይ ከምሁራን ጋር ተወያዩ

16 Mar, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር  ‹‹አገራዊ ታሪክንና የብሔረሰብ ታሪክን ለማጣጣም ችግር እየተፈጠረ ነው›› ‹‹ብሔርን ከብሔር ከማናቆር ያለፈ ፋይዳ የሌለው ሐውልት እስከመገንባት ተደርሷል›› ‹‹የተለየ ሐሳብ ያላቸው በፀረ ሽብር፣ በሙስናና በግብር አዋጆች ይጠለፋሉ›› በምሁራን የቀረቡ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከተለያዩ የአገሪቱ ከፍተኛ ትምህርትና የምርምር ተቋማት ከተወጣጡ ምሁራን ጋር፣ በብሔራዊ መግባባትና በበርካታ አገራዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች […]

Dispatches: Ethiopian Pastor Pays the Penalty for Speaking Out

MARCH 15, 2016 Dispatches For More Dispatches See Here Print Felix Horne Researcher, Horn of Africa@felixhorne1 A year ago today, Ethiopian security forces arrested Pastor Omot Agwa and six colleagues at Addis Ababa’s Bole Airport and took them to the notorious Maekelawi police station, where torture is routine. EXPAND Pastor Omot Agwa was charged by […]

The state of governance in the Oromia Regional State has become a recurrent nightmare for those in charge….

FineLine The state of governance in the Oromia Regional State has become a recurrent nightmare for those in charge, gossip observed. Despite heavy-handed responses from federal law enforcement agencies, with enormous casualties in human life, there still remain pockets of confrontation between protesters and police as well as security personnel. It is clear that the […]

The state of governance in the Oromia Regional State has become a recurrent nightmare for those in charge…

  FineLine   The state of governance in the Oromia Regional State has become a recurrent nightmare for those in charge, gossip observed. Despite heavy-handed responses from federal law enforcement agencies, with enormous casualties in human life, there still remain pockets of confrontation between protesters and police as well as security personnel. It is clear […]

የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ወዳጅ አፍሪካ አሜሪካዊው አርበኛ ኮ/ል ጆን ሮቢሰን

March 14, 2016 በተረፈ ወርቁ  እንደ መንደርደሪያ በቅርቡ ዮሹዋ እስራኤል የተባለ አፍሪካ አሜሪካዊ ምሁርና የታሪክ ተመራማሪ በአምስቱ ዓመት የፋሽስት ኢጣሊያ ወረራ ዓመታት ከአገሩ ከአሜሪካ መጥቶ የአየር ኃይልን በማቋቋምና ባልደረባ በመኾን ለአገራችን የነጻነት ጋድሎ ትልቅ መሥዋዕትነት ስለከፈለ አፍሪካ አሜሪካዊው ኮ/ል ጆን ሮቢንሰን በእንግሊዝኛ ቋንቋ አንድ ድንቅ የኾነ መጽሐፍ አበርክቶልናል፡፡ ይኸው ማጣቀሻዎቹንና መዘርዝሩን/ኢንዴክሱን ጨምሮ በ294 ገጾች የተቀነበበውና […]

ከይቅርታው በስተጀርባ ያሉ የቤት ሥራዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ባለፈው ሳምንት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር መንግስት በኦሮሚያ ለተከሰተውን ችግር ተከትሎ ለደረሰው ጉዳት ይቅርታ እንደሚጠይቅ በይፋ ገልጸዋል። ይህ ጉዳይ የብዙዎች መነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖም ሰንብቷል። መንግሥት በዚህ ደረጃ ህዝብን አክብሮ ይቅርታ መጠየቁን ማድነቅና ማበረታታት ያስፈልጋል። እንዲህ አይነቱ ኃላፊነት የመውሰድ ባህል እንዲዳብርም የሁላችንም ምኞት ይመስለኛል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ጀርባ ግን ሁለት አብይ […]

የአባይ ወንዝ በሰው ሠራሽ ማስተላለፊያ ቱቦ ፍሰቱን ቀጥሏል

Wednesday, 16 March 2016 13:32 በፋኑኤል ክንፉ /ከጉባ/     በኪነ-ጥበባት ባለሙያዎች እና በጋዜጠኞች ቡድን መጋቢት 3 እና 4 ቀን 2008 ዓ.ም የሕዳሴ የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ተጐብኝቷል። ቡድኑ በጉብኝቱ ፕሮጀክቱ ከዚህ በፊት ከነበረው ደረጃ ከፍ ማለቱን ከማስተዋሉም በተጨማሪ የአባይን የውሃ ፍሰት ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ለመቆጣጠር በሚያስችል አቅም ላይ መደረሱን አይተናል። የሕዳሴው ግድብ እስካሁን […]

“የአቶ ኃይለማሪያም ይቅርታ በሌላ በኩል ዛቻ ያዘለ ነው” ሰመጉ

 16 March 2016 በይርጋ አበበ   መጋቢት 5 ቀን 2008 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡30 ጀምሮ የቀድሞው “የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የአሁኑ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ” በዋናው ጽ/ቤት ለአገር ውስጥና ለውጭ አገር መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች፣ ለአውሮፓ ህብረት ዲፕሎማቶች፣ ለተለያዩ አገር በቀልና ዓለም አቀፍ ሲቪክ ማህበራት ተወካዮች እንዲሁም ሌሎች ለጉዳዩ ቅርብ ለሆኑ ድርጅቶች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የሰመጉ መግለጫ ትኩረት […]

ችግሮችን የመቅረፍ ንቅናቄ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዕይታ

Wednesday, 16 March 2016 13:22 በ  ፍሬው አበበ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በመንግሥት አስፈፃሚ፣ ሕግ ተርጓሚ አካላት ውስጥ የገጠሙትን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ያስችለኛል ያለውን ንቅናቄ ከጀመረ ወራትን ቆጥሯል። በዚህ መሠረትም በዋነኝነት ከመሬት፣ ከገቢዎችና ጉምሩክ፣ ከፍትህና ፀጥታ ጋር በተያያዘ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ፈጥረዋል የተባሉ ሹማምንትና በየደረጃው የሚገኙ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል። ጠንከር ያለ […]