13 የፖለቲካ ድርጅቶች ጥምረት ለመፍጠር ምክክር ይዘዋል

Saturday, 07 March 2020 12:25 አለማየሁ አንበሴ ባልደራስ፣ አብን፣ ኦነግ፣ ኦፌኮ ይገኙበታል ትብብር፣ ባልደራስ፣ አብን እና ኦፌኮን ጨምሮ 13 የፖለቲካ ድርጅቶች በቀጣዩ ምርጫ ተጣምረው ለመወዳደር የሚያስችላቸውን ምክክር እያደረጉ መሆኑ ታውቋል፡፡በሶስት የፖለቲካ ድርጅቶች ማለትም ህብር ኢትዮጵያ፣ ኢዴፓ፣ ኢሃን የተመሠረተውን “ትብብር”ን እንዲሁም ባልደራስ፣ አብን፣ ኦፌኮ እና ኦነግን ጨምሮ 13ቱ ሀገር አቀፍና ብሔር ተኮር ድርጅቶች ውይይት እያደረጉ ያሉት […]
መኢአድ እና ባልደራስ ለምርጫው ቅንጅት ፈጠሩ…አለማየሁ አንበሴ

Saturday, 07 March 2020 12:27 የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በቅርቡ የተመሠረተው ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ በትላንትናው ዕለት ቅንጅት መፍጠራቸውን አስታውቀዋል፡፡ ሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች በቀጣዩ ምርጫ “ባልደራስ መኢአድ” በሚለው የቅንጅታቸው መጠሪያ በጋራ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት እንደሚወዳደሩ ተነግሯል፡፡ ቅንጅቱ የህብረ ብሔራዊነት አደረጃጀት እንዳለው የጠቆሙት ፓርቲዎቹ እስከ ሰኞ የካቲት 30 ቀን 2012 ዓ.ም […]
ኢዜማና ኦፌኮን ጨምሮ 6 የፖለቲካ ድርጅቶች ላቀረቡት አቤቱታ ምርጫ ቦርድ የመንግስት ኃላፊዎችን ምላሽ ተቀበለ

Saturday, 07 March 2020 12:27 አለማየሁ አንበሴ ኢዜማና ኦፌኮን ጨምሮ ከስድስት የፖለቲካ ድርጅቶች ለቀረቡ አቤቱታዎች የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ማብራሪያና ምላሽ እንዲሰጡ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያሳሰበ ሲሆን፤ በዚህ መሰረት ምላሾቹን ትናንትና ከትናንት በስቲያ ሲቀበል ውሏል፡፡ ለቦርዱ አቤቱታ ያቀረቡት ድርጅቶች፡– የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ)፣ የኢትዮጵያ ዜጐች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲ (ኦብፓ)፣ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ […]
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የአድዋን ድል ታሪክ ለመመረዝ ያደረገው ጥረት!!!

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አዛኝ ቅቤ አንጓቹ አሳቢ መስሎ “ልዩነት የፈጠሩ ሕመሞቻችንን ለማከም በታሪክ የተፈጸሙ ዕንከኖችን በሙሉ አውጥተን ዳግመኛ ወደኋላ ላንመለስባቸው ተነጋግረን አንዳች መፍትሔ ላይ ለመድረስ!” በሚል ሸፍጠኛ ምክንያት ሽፋን የኢትዮጵያን ታሪክ መርዞ በማስጣል ለጥፋት ኃይሎች ምቹ ሁኔታን መፍጠር ወይም የኢትዮጵያ ሕዝብ መቸም ቢሆን እንዳይግባባና እንዳይስማማ አድርጎ ማስቀረትን ዋነኛ ዓላማው አድርጎ “ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር!” በሚል […]
SADLY, DONALD J. TRUMP IS UNAWARE OF ETHIOPIA AND ITS PEOPLE!

BY: HABTAMU GIRMA DEMIESSIE (Assistant Professor of Economics at Jigjiga University, Ethiopia) When I think of Donald J. Trump, I see a well built institutional system in USA. Had it been to his zeal, the world would have burnt out. But, the Americans devised a sophisticated system to limit the ego of their leaders and […]
ህይወት መንግሥት ታጣቂዎች ላይ ዘመቻ በሚያካሂድበት በምዕራብ ኢትዮጵያ

በምዕራብ ኦሮሚያ በተለይ ደግሞ ቄለም ወለጋና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች ውስጥ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ያለው የሠላም ሁኔታ የተረጋጋ እንዳልሆነ ነዋሪዎች በተደጋጋሚ ሲናገሩ ቆይተዋል። በተጠቀሱት አካባቢዎች እንደሚንቀሳቀስ በሚነገረው ታጣቂ ቡድንና በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መካከል በሚፈጠሩ ግጭቶች ሳቢያ በተለያዩ ጊዜያት በሰዎች ጉዳት ሲደርስ ቆይቷል። ከቅርብ ወራት ወዲህም መንግሥት በአካባቢው ያሉትን ታጣቂዎች ለመቆጣጠር እየወሰዳ ያለውን እርምጃ ተከትሎ የግንኙነት መስመሮች […]
በዐባይ ግድብ ምክንያት አቶ መለስ ተመስጋኝ ወይስ ተረጋሚ!!!

አንዳንድ የዋህ ሰዎች “አቶ መለስ ብዙ የሠራቸው ጥፋቶች ቢኖሩም!” ይሉና የዓባይ ግድብን ፕሮጀክት በተመለከተ ግን ሊደነቅና ሊመሰገን እንደሚገባ አበክረው ሲናገሩ ይደመጣሉ!!! ይሄ ግን ሲበዛ ማስተዋል የተለየውና የዓባይን ግድብ ዓላማ ካለማወቅ የሚሰነዘር ያልበሰለ አስተሳሰብ ነው!!! አቶ መለስ የፈጸማቸውን የሀገር ክህደት ተግባራትን፣ በሀገር ህልውና ላይ የጸማቸውን ደባዎችንና በሕዝብ ላይ የፈጸማቸውን ለከት የለሽ ግፎችን ዓይተን እነዚህ የዋሃን ወገኖች […]
የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ለሉአላዊነት የመቆም እና የአገርን ጥቅም የማስጠበቅ ጥያቄ ነው … ኢሕአፓ/Eprp

ኢሕአፓ/EPRP ኢሕአፓ ኢትዮጵያ የበርካታ ወንዞች ባለቤት ብትሆንም በዘመኑ ስልጣኔ ተጠቅማ ወንዞቿን ለእድገት መሰረት ማድረግ ያልቻለች ሀገር ነች፡፡ ኢትዮጵያ ኣይደለም የዉሃ ሃብቷን ወደ እድገት ማማ መወጣጫ ማድረግ ቀርቶባት የህዝቧን የንፁህ ዉሃ ጥማት ማርካት ያልቻለች አገር ነች፡፡ ያም ሆኖ ታዲያ የዉሃ ጉዳይ በተነሳ ቁጥር ስሟ የሚነሳ ነች ኢትዮጵያ፡፡ ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘመናት ከዓባይ ተፋሰስ ልታገኝ የሚገባትን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም […]
የሰብአዊ መብት ተሟጋቹና የ97 ምርጫ ቀውስ ውጤቶች (ፊልም የሚመስል እውነተኛ ታሪክ) አለማየሁ አንበሴ

አቶ ያሬድ ኃይለማርያም ይባላል፡፡ በሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ለ7 ዓመት ተኩል ያህል በሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ በዋና መርማሪነት ሰርቷል፡፡ በ1997 ምርጫ ወቅት ታዛቢዎችን ያሰለጠነ ሲሆን የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ለዓለም አቀፍ ተቋማት አጋልጧል:: ይሄን ተከትሎም በመንግስት ተይዞ ለእስር ተዳርጓል:: በዓለም አቀፍ የመብት ተሟጋቾች ግፊት ከወህኒ ሲለቀቅ ለሥራ ወደ ኡጋንዳ አመራ:: ከዚያ በኋላ ላለፉት 15 ዓመታት ወደ አገሩ […]
አገዛዙ ሆን ብሎ ሀገሪቱን ችግር ውስጥ እየከተታት ነው!!!

አገዛዙ ሆን ብሎ ሀገሪቱን ችግር ውስጥ እየከተታት ነው!!! አገዛዙ አሁን አመሻሹ ላይ ባወጣው መግለጫ አሜሪካ በዓባይ ግድብና ድርድር ዙሪያ ዛሬ ያወጣችውን መግለጫ በመቃወም መግለጫ አውጥቷል!!! ከጥቂት ቀናት በፊት እንደምታስታውሱት የግድቡ የመጀመሪያ የውኃ አሞላል እና የውሃ አለቃቅ መመሪያ እና ደንብ ላይ ስምምነት እንደተደረሰና ለፊርማ ብቻ ቀነ ቀጠሮ እንደተያዘ እራሱ አገዛዙ በተደራዳሪ ቡድኑ በኩል በአሜሪካ ኤምባሲ በሰጠው […]