እውን አፍሪካ ጋይሌ ስሚዝን ትፈልጋለችን?

July 1, 2015 – ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጋይሌ ስሚዝ፣ ዌንዲሸርማን እና ሱሳንራይስበጋራያላቸውነገርምንድንነው? በዚህ ባለፈው ሐሙስ በአሁኑ ጊዜ የፕሬዚዳንቱ ረዳት ልዩ አማካሪ እና በሱሳን ራይስ በሚመራው በብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤቱ ነባር ዳይሬክተር የሆኑት ጋይሌ ስሚዝ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ/United States Agency for International Development (USAID) ቀጣይ አስተዳዳሪ እንደሚሆኑ የተረጋገጠ መሆኑ […]
በአማራ ክልል ከአስር በላይ አባሎቼና የዞን አመራሮች ለእስር ተዳርገዋል

Wednesday, 01 July 2015 13:3 በአማራ ክልል ከአስር በላይ አባሎቼና የዞን አመራሮች ለእስር ተዳርገዋል መኢአድ በይርጋ አበበ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን የፓርቲው ዋና ጸሀፊ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን እና ዋና ሰብሳቢውን መምህር ስማቸው ምንይችልን ጨምሮ ሌሎች የፓርቲው የዞንና የወረዳ አመራሮች እና የፓርቲው አባላት ለእስርና ለአፈና መዳረጋቸውን የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት አስታወቀ። በዞኑ የፓርቲውን […]
የሙስሊም ኮሚቴ አባላት – ዛሬ ለብይን ቀርበዋል

July 1, 2015 – (ኢ.ኤም.ኤፍ) ላለፉት 3 አመታት በእስር ላይ የቆዩት የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ዛሬ ለመጨረሻ ብይን ፍርድ ቤት ተቀጥረዋል። መንግስት በሃይማኖት ጣልቃ በመግባት በሙስሊሙ ህብረተሰብ ላይ እየደረሰ ያለውን በደል ለማስቆም፤ በዚህም ጉዳይ ከመንግስት ጋር ለመነጋገር ነበር ይህ ኮሚቴ የተቋቋመው። ሆኖም በመንግስት በኩል መፍትሄ ከማምጣት ይልቅ፤ እነዚህኑ የኮሚቴ አባላት በሙሉ በቁጥጥር ስር […]
ፖሊስና አቃቤ ህግ በኢህአዴግ ላይ ሰልፍ መውጣታቸውን ቀጥለዋል!

June 29, 2015 – አይ ኤስ በሊቢያ ኢትዮጵያውያንን በመግደሉ ምክንያት፤ ይህን ለመቃወም ከተጠራው ሰልፍ በኋላ ፖሊስና አቃቤ ህግ በየ ችሎቱ ኢህአዴግ ላይ ሰልፍ በመጥራት ስድብ እያዘነቡበት ነው፡፡ በሚያዝያ 14ቱ ሰልፍ ላይ በቦታው ያልነበሩት የሰማያዊ፣ የቀድሞው አንድነትና የቀድሞው መኢአድ አባላትና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ወጣቶችን ያስሩና እነዚህ ወጣቶች ያላሉትን ክስ ብለው ያቀርባሉ፡፡ ይህ ክስ ደግሞ ለእነሱ […]
ጀበርቲ እና ወርጂ

ጀበርቲ እና ወርጂ ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —– “ጀበርቲ” በአንድ ዘመን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በሙሉ በወል የሚጠሩበት ስም መሆኑ ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል ራሳቸውን “ጀበርቲ” እያሉ የሚጠሩ የሙስሊም ማህበረሰቦች እስከ አሁን ድረስ አሉ፡፡ እነዚህ ማህበረሰቦች በብዛት የሚገኙት በሰሜን ኢትዮጵያና ምዕራብ ኢትዮጵያ (ጎንደር፤ ትግራይ፤ ጎጃም፤ ወለጋ ወዘተ) እንዲሁም በኤርትራና በሶማሊያ ነው፡፡ እነዚህ ጀበርቲዎች በነጃሺ ዘመን በስደት ወደ አክሱም መጥተው […]
ወኪሎቻችንን በነጻ ከማሰናበት ያነሰ አንዳችም ብይን አንቀበልም! – ድምጻችን ይሰማ የተሰጠ ማሳሰቢያ!

Monday, June 29th, 2015 | Posted by ዘ-ሐበሻ ኮሚቴዎቻችን ላይ የሚተላለፈው ውሳኔ ቀጣይ የትግል አቅጣጫችንን የሚቀርፅ ጉዳይ ቢሆንም በራሱ ግን የትግላችን መዳረሻ አይደለም፡፡ ትግላችን ከመነሻው የተገነባው፣ በሂደትም የውድ ኮሚቴዎቻችንን እስርና እንግልት ጨምሮ በርካታ መስዋእትነት የተከፈለበት የተሸራረፉ መብቶቻችንን በማስከበርና የእምነት ነፃነታችንን በህገ መንግስቱ መሰረት በማረጋገጥ ዓላማ ላይ ተመስርቶ ነው፤ ይህ ዛሬ አንስተነው ነገ የምንቀይረው መፈክር፣ […]
From One-Party State to Democracy: Lessons for Ethiopia

By Daniel Teferra (PhD) June 29, 2015 Ethiopia is not a democracy yet. It is a one-party state. In a one-party state, voting is a formality and its results become predictable. The real issue facing Ethiopia is a transition from a one-party state to a democracy. For instance, in the late 1980s, Ethiopia and Eastern […]
መንግሥት በአገሪቱ የ5 ዓመት እቅድ ላይ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን አወያያለሁ አለ

Saturday, 27 June 2015 08:24 Written by አለማየሁ አንበሴ ህብረተሰቡ ለ10 ቀናት በእቅዱ ላይ ይወያያል ተብሏል መንግሥት የመጀመሪያውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ መቶ በመቶ አለማሳካቱን ገልፆ ለ5 ዓመት በሚዘልቀው በሁለተኛው የእቅድ ዘመኑ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን አንደሚወያይና ተጨማሪ እቅዶችንም በማከል ዕቅዱን እንደሚያሳካ አስታውቋል፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትሩ አቶ ሬድዋን ሁሴን ትናንት በፅ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች […]
ኤርትራውያን ስደተኞች አገራቸው ከአፍሪካ ኅብረት አባልነት እንድትሰረዝ ጥያቄ አቀረቡ

28 JUNE 2015 ተጻፈ በ ታምሩ ጽጌ በኢትዮጵያ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ሰኔ 19 ቀን 2007 ዓ.ም. በኢትዮጵያና በተለያዩ አገሮች ባደረጉት የተቃውሞ ሠልፍ፣ በፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራውን የኤርትራ አስተዳደር በማውገዝና ሕጋዊ የሆነ መንግሥት የማያስተዳድራት አገር የአፍሪካ ኅብረት አባል መሆን እንደማትችል በመግለጽ፣ ኤርትራ ከኅብረቱ አባልነት እንድትሰረዝ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ በአዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት […]
ያደረጋችሁት ታላቅ ተጋድሎም ታሪክ ጊዜውን ጠብቆ በራሱ ሂደት ፍርድ የሚሰጥ እንደሆነ ኣምናለሁ

June 29, 2015 · ያደረጋችሁት ታላቅ ተጋድሎም ታሪክ ጊዜውን ጠብቆ በራሱ ሂደት ፍርድ የሚሰጥ እንደሆነ ኣምናለሁ፤ በምርጫ አለመሸነፍና ማሸነፍ ብቻ ኣላማና ግቡ ለሆነው የኢሃዴግ ኣገዛዝ አሸንፌያለሁ የሚለውን ግቡን ያሳካ መስሎ ቢታየውም የህዝብን ልብና ፍቅር በምንም ምድራዊ ሃይል ማሸነፍ እንደማይችል እስከሚረዳው ድረስ የሰላማዊ ትግሉን ለመቀጠል ያላችሁ ጽናት የሚያኮራ ነው ፥ በህይወት እያላችሁ ለውጡን ላታዩ ትችላላሁ፥ […]