_የዘገየም ቢሆን ፍትሕ ለኢሕአፓ አባላት ዕውን እንዲሆን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን ጠይቀናል_ አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው

1qwDYIHRRN አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች ኮሚቴ በካናዳ ሊቀመንበር፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ የደረሱበት ላልታወቁትና ለሕልፈተ ሕይወት ለተዳረጉት የኢሕአፓ አባላት ፍትሕ እንዲያገኙ ኮሚቴያቸው እያደረጋቸውና እያካሄዳቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎቹ ይናገራሉ። SBS Language _ _የዘገየም ቢሆን ፍትሕ ለኢሕአፓ አባላት ዕውን እንዲሆን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን ጠይቀናል_ አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው

በኢትዮጵያ ኅገራችን ምሳሌያዊ አገላለፆች!!!

  ምሳሌያዊ አገላለፆች ከአቶ ብስራት ኢብሳ ፌስ ቡክ የተወሰደ ሁሉም አይነት ቋንቋዎች የየግላቸው የሆነ ምሳሌያዊ አገላለጽ እንዳለቸው ሁሉ፣ አንዳንዴ እረዥም ጊዜንና ወረቀትን አባክኖ ከሚተነተን አረፍተ-ነገር፣ ባጭሩ በምሳሌና በገደምዳሜ የሚነገሩ ወይም ፍሬ ሃሳቡን በተሻለና መንገድ የሚገልጹ ውብ የሆኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን ወደ ተከታዩ ትውልድ፣ በተለይ ውጪ ሀገር ለሚኖሩት ማስተማር ጠቃሚ ነው፡፡ አንዴ አግኝቼ ክምችቴ ውስጥ ሳስቀምጠው ምንጩን […]

ቅቤ የዋጡና ያልዋጡ ካድሬዎች!!!

Mesfin Mamo Tessema ፠ ቅቤ የዋጡና ቅቤ ያልዋጡ ካድሬዎች!!! የገደል ማሜቶ!!! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት–ኢኮኖሚ) ሙሉጌታ ገብረህይወት፣ሴኮ ቱሬ ጌታቸውና አሌክስ ደ ዋል (They have Destroyed Tigray) ‹‹አልነገርኩሽም ወይ፣ በአጥር ተንጠልጥዬ፣ ውሻ በቀደደው፣ ጅብ ይገባል ብዬ!!!›› ‹‹ትግራይን እያወደሟት ነው!ሙሉጌታ ገብረህይወት (ጫልቱ) ከትግራይ ተራሮች ላይ ሆኖ ተናገረ›› (1) ይህ ዲጂታል ኦዲዬ ፋይል በኢንተርኔት የድምፅ ክምችት የተሰናዳው […]

ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያውያን የትብብር መድረክ የጋራ ትግል ጥሪ!

ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያውያን የትብብር መድረክInternational Ethiopians Solidarity Foru                                                   የጋራ ትግል ጥሪ ጥር 22 ቀን 2013ዓም(30-01-2021) እመብዛም ሞኝነት ለበግም አልበጃት፣ አሥራ ሁለት ሆና አንድ ተኩላ ፈጃት።  ይህ ከላይ የምናነበው ምሳሌ መሰል የግጥም መልእክት […]

የኢሕአፓ የምርጫና የመወዳደሪያ ምልክት ይህ ነው!

ኢሕአፓ/eprp 22tSpognagsorehdh  ·  በኢትዮጵያ የዘመናዊ ፖለቲካ ፓርቲ ምስረታ ሂደት ግንባር ቀደም የሆነው ና ዘመን ተሻጋሪ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች እንዲመለሱ ከዛሬ 46 ዓመታት በፊት ጀምሮ ትግል የጀመረው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ /ኢሕአፓ/ ለ6ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደርትን ምልክት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስመዝግቧል! ምልክቱም የአቸናፊነትና የወሳኝ ሚና ከዋኝነት ተምሳሌት የሆነው አዉራ ጣት ነዉ!ለዜጎች እኩልነትና ፍትሀዊ እድገት […]