“ሩሲያ የኑክሌር ኃይሏን ለመጠቀም ዝግጁ ናት” ፑቲን
March 14, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“እናቶች ለልጆቻቸው ወተት የላቸውም” – የጋዛ የሕክምና ዶክተሮች
March 14, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በቱርክ የሴቶች ጥቃትን የማስቆም ርምጃው በቂ እንዳልሆነ ተሟጋቾች ተቹ
March 14, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮ 251 መረጃዎች እና የባህርዳሩ ስብሰባ
March 13, 2024
የአሜሪካ ምክር ቤት ቲክቶክን ሙሉ በሙሉ ለማገድ የሚያስችል ረቂቅ አወጣ
ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቲክቶክን በመላ ሀገሪቱ ለማገድ የሚያስችል ረቂቅ ይፋ አደረጉ። ይህ ማለት የቻይናው ግዙፉ ኩባንያ ባይትዳንስ በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ያለውን የአክሲዮን ድርሻ መሸጥ አለበት፤ አሊያም መተግበሪያው አሜሪካ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል ይደረጋል። ምንም እንኳ ረቂቅ አዋጁ በአብላጫ ድምፅ በእንደራሴዎቹ ድጋፍ ቢያገኝም ሕግ ለመሆን ሴኔቱ ይሁንታ ሰጥቶ […]
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት አነሳ
13 መጋቢት 2024 ተሻሽሏል ከ 2 ሰአት በፊት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም.ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ተወካይ የሆኑትን የአቶ ክርስቲያን ታደለ ያለመከሰስ መብት አነሳ። የፍትህ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዴዮን ጢሞቲዎስ የአቶ ክርስቲያን ያለመከሰስ መብት መነሳት አስመልክቶ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ማቅረባቸው ተዘግቧል። “አቶ ክርስቲያን በአማራ ክልል ሕገ መንግሥታዊ ስርዓቱን በኃይል ለመናድ […]
የኔዘርላንዱ ጸረ- እስላም ፖለቲከኛ ከጠቅላይ ሚኒስትርነት እጩነታቸው ራሳቸውን አገለሉ
ከ 2 ሰአት በፊት ፓርቲያቸው ባለፈው ዓመት ኔዘርላንድስ በተደረገው ምርጫ በከፍተኛ ድምጽ ያሸነፈው ጸረ እስላም ፖለቲከኛ ጌርት ዋይልደርስ ከጠቅላይ ሚኒስትርነት እጩነት ራሳቸውን አገለሉ። “ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን የምችለው በጥምረቱ ውስጥ ያሉ ሁሉም ፓርቲዎች የሚደግፉት ከሆነ ብቻ ነው። ይህ ሊሆን አይችልም” ሲሉም ፖለቲከኛው በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል። ፍሪደም (ፒቪቪ) የተሰኘው ፓርቲያቸው ባለፈው ዓመት በአገሪቱ በተደረገው ምርጫ በከፍተኛ […]
በጋዛ የሚገኘው የእርዳታ ማዕከሉ ላይ የእስራኤል ጦር ጥቃት እንደፈጸመበት ተመድ ገለጸ
ከ 4 ሰአት በፊት የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ ራፋህ የሚገኘው የዕርዳታ ማዕከሉ ላይ ጥቃት እንዳደረሰበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። በዚህም ጥቃት አንድ የማዕከሉ ሰራተኛ መገደሉን እንዲሁም 22 ሰዎች መቁሰላቸውን የተመድ የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲ አክሎ አስታውቋል። በተመድ ተቋማት ላይ የሚደርሰው ጥቃት “ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህግጋትን ግልጽ በሆነ መንገድ በጣሰ መልኩ” ተደጋጋሚ እየሆነ እንደመጣ የኤጀንሲው ኃላፊ […]
ራፐሩ፣ የቀድሞው ፖሊስ እና ‘ታራሚው’ – ሄይቲን ለመምራት እየተራኮቱ ያሉት ወንበዴዎች
ከ 5 ሰአት በፊት ጠመንጃውን እየነቀነቀ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠት የሚወደው የቀድሞው የፖሊስ መኮንን፣ በሜሪካ ውስጥ ታስሮ የቀየው ታራሚ እና የራፕ ሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሚታየው ወጣቱ ወንበዴ ሄይቲ ውስጥ ለሥልጣን ፉክክር ላይ ናቸው። እነዚህ በሄይቲ ዋና ከተማ ፖርት-አው-ፕሪንስ ለተነሳው ነውጥ ተጠያቂ ናቸው የሚባሉትን ዋነኞቹ ሁለት የወሮበላ ቡድኖችን የሚመሩ ናቸው። ለወራት በወሮበሎች ጥቃት ሥር የቆየችው ሄይቲ፣ ባለፉት […]
የቦይንግን ምሥጢር በማጋለጡ በጀግንነት የሚወደሰው ግለሰብ ሞቶ መገኘት ያስከተለው ጥያቄ
ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካው ግዙፉ የዘመናዊ አውሮፕላኖች አምራች ኩባንያ ድሪምላይነር አውሮፕላኖች የነበረባቸውን ጉድለቶች በተመለከተ ምሥጢር በማጋለጥ የሚታወቀው ጆን ባርኔት ከሰሞኑ መኪናው ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል። የቀድሞ የቦይንግ ሠራተኛ የነበረው ጆን በዓለም ላይ ግዙፍ የሆነውን የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ሳይፈራ በመጋፈጡ ይፋ ባደረገው መረጃ “ደፋር፣ ታማኝ እና ለመርሁ ሟች ነው” ሲሉ ጠበቆቹ አሟካሽተውታል። ባለሥልጣናት ባርኔት ሕይወቱን ያጣው […]