በአፋር ክልል በኢሳ እና አፋር ጎሳዎች መካከል ግጭት መቀጠሉ ተሰምቷል ።

March 15, 2024 – Konjit Sitotaw  በአፋር ክልል በኢሳ እና አፋር ጎሳዎች መካከል ግጭት መቀጠሉ ተሰምቷል ። ትናንት በአፋር ክልል ዞን 6 ወይም ማሂ ረሱ ዞን ውስጥ በሚገኘውና አፋር እና ሶማሌ ክልሎች በሚወዛገቡበት አዳዶ ወረዳ በኹለቱ ጎሳዎች መካከል ግጭት ማገርሸቱን ምንጮች ተናግረዋል። በኹለቱ ጎሳዎች መካከል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተደጋጋሚ ግጭቶች የተከሰቱ ቢኾንም፣ ኹለቱ ክልሎች ግን ስለ ጎሳ […]

18 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኬንያ ዋጅር ተያዙ

March 15, 2024 – Konjit Sitotaw  18 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኬንያ ዋጅር ተያዙ በኬንያ ዋጅር ካውንቲ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገሪቱ ገብተዋል የተባሉ 18 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የዋጅር ፖሊስ ገልጿል። 18ቱ ፍልስተኞች የተያዙት በዛሬው እለት ኮሮንዲሌ በሚባል የከተማይቱ አውራጃ በተደረገ ኦፕሬሽን መሆኑ ተነግሯል። ፍልሰተኞቹ በኮሮንዲሌ ፖሊስ ጣቢያ የታሰሩ ሲሆን በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ኬንያ በመግባት ክስ እንዲመሰረትባቸው […]

አሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የግጭትና መረጋጋት ረዳት ሚንስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

March 15, 2024 – Konjit Sitotaw አሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የግጭትና መረጋጋት ረዳት ሚንስትር የኾኑት አን ዊትኮውስኪ ከመጋቢት 8 እስከ 17 በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሞዛምቢክ ይፋዊ ጉብኝት ያደርጋሉ። ረዳት ሚንስትሯ በኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚኖራቸው ቆይታ፣ አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ሰላምና መረጋጋት ለማስፈን ለቀጠናዊ ጥረቶች የምታደርጋቸውን ጥረቶች ለማጠናከር ያለመ ውይይት እንደሚያደርጉ መስሪያ ቤታቸው ዛሬ ባሠራጨው መረጃ አስታውቋል። […]

ታግተው የነበሩ አምስት የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች መገደላቸው ተነገረ

15 መጋቢት 2024, 17:50 EAT ለሁለት ሳምንት ያህል ታግተው የነበሩ አምስት የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ተገድለው መገኘታቸውን የፋብሪካውን አንድ ኃላፊ ለቢቢሲ ገለጹ። ስማቸውን እንዳይጠቀስ የጠየቁት የስኳር ፋብሪካው ኃላፊ የአምስቱ ሠራተኞች አስከሬን ዛሬ ጠዋት መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. መገኘቱን ገልጸዋል። አስከሬናቸው ከፋብሪካው ማሳ ወጣ ብሎ ጨካ በሚባል የገጠር አካባቢ ነው የተገኘው። ከተገደሉት መካከል ሦስቱ ሠራተኞች ከወንጂ አካባቢ […]

የአሜሪካ የላይኛው ምክር ቤት አባላት የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ለተከሰተው ሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ እንዲሰጥ ጠየቁ

March 15, 2024 – Konjit Sitotaw የአሜሪካ የላይኛው ምክር ቤት አባላት የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ለተከሰተው ሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ እንዲሰጥ ጠየቁ የአሜሪካ የላይኛው ምክር ቤት አባላት ሴናተር ቲና ስሚዝ፣ ጄፍ ሜርክሌይ፣ ኤሚ ክሎቡቻር፣ ጆን ሂክንሎፐር፣ ክሪስ ቫን ሆለን፣ እና ቲም ኬይን፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ለተከሰተው ሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ እንዲሱጡ ጠይቀዋል። ሴናተሮቹ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር […]

በአብይ አህመድ አገዛዝ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በር ላይ ተማሪዎች ታፍነው ተወሰዱ

March 15, 2024 – Konjit Sitotaw  በአብይ አህመድ አገዛዝ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በር ላይ ታፍነው ከተወሰዱ ተማሪዎች መካከል፦ 1 ,ጆን ተሻገር 2, ቃልኪዳን እያሱ 3, ቴዎድሮስ ይበልጣል እና 4, አራጋው ሞሳው ይገኙበታል።(  ምስላቸው ከታች ይገኛል ከተማሪዎቹ መካከል ሦስቱ የ4ኛ አመት እና አንደኛው ደግሞ የ3ኛ አመት የህግ ተማሪዎች መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል። ተማሪዎቹም እስካሁኗ ሰዓት የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ከቅርብ […]

የምዕራባውያን መድሃኒት እና የአፍሪቃውያን እልቂት

March 15, 2024 – DW Amharic  በጎርጎርሳውያኑ 1870 ዎቹ እና 80 ዎቹ ውስጥ ለሞቃታማ አካባቢዎች የሕክምና ምርምር ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረበት ጊዜ ነበር። ጊዜው ደግሞ የአውሮጳ ሃገራት መላው አፍሪቃን ለመቀራመት የሚሯሯጡበት ወቅትም ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ