የሩሲያ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው
March 15, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የምዕራባውያን መድሃኒት እና የአፍሪቃውያን እልቂት
March 15, 2024 – DW Amharic በጎርጎርሳውያኑ 1870 ዎቹ እና 80 ዎቹ ውስጥ ለሞቃታማ አካባቢዎች የሕክምና ምርምር ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረበት ጊዜ ነበር። ጊዜው ደግሞ የአውሮጳ ሃገራት መላው አፍሪቃን ለመቀራመት የሚሯሯጡበት ወቅትም ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኪሲዋህሊ ነጻነት ሆነ
March 15, 2024 – DW Amharic የቻጋ ሕዝብ በአፍሪቃ እጅግ ታዋቂ እና ትልቁ በሆነው የኪሊማንጃሮ ተራራ ተዳፋታማ አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦች ናቸው ። ህዝቡ የተራራውን አናት ኪቦ ብለው ይጠሩታል።ነገር ግን በዘመናዊው ታሪክ ታንዛንያውያን ተማሪዎች የኪሊማንጃሮ ተራራ በጀርመን ሚሺነሪ ዮሃንስ ሬብማን አማካኝነት በ1848 እንደተገኘ ያስባሉ ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጀርመን ቅኝ ግዛት እና የአፍሪቃውያን እልቂት
March 15, 2024 – DW Amharic የራይንሽ ተልዕኮ ቤተክርስትያን የተባለችው የጀርመን ቤተክርስታያን ከሄሬሮ ህዝቦች ጋር ጥሩ ግንኙነት ፈጥራ እንደነበር ይነገርላታል። ጀርመኖቹ በኦካሃንጃ፣ ኦትጂምቢንግዌ እና በዊንድሆክ በስምምነት አብረው መኖር የጀመሩበት አጋጣሚም ነበር ። በዚህም በርካታ ሄሬሮዎችም ወደ ክርስትና እምነት እንዲመጡ መንገድ ከፍቶላቸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሴቶች የተሃድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል
March 15, 2024 – DW Amharic በአዲስ አበባ በጎዳናና በወሲብ ንግድ የሚተዳደሩ ብሎም ለተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ የተዳረጉ ሴቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለው የሴቶች የተሀድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ዛሬ ተመርቋል፡፡ማዕከሉ በዋነኛነት በሴተኛ-አዳሪነት የተሰማሩትን በመቀበል ሙያዊና ስነ ልቦናዊ ድጋፍና ስልጠናዎችን በመስጠት ወደ ስራ ያሰማራልም ነው የተባለው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የዜጎች ሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ጠየቀ
March 15, 2024 – DW Amharic ፓርቲው የዜጎች ግዲያ መበራከትና ፍትህ አለመስፈን በክልሉ በሰኔ ይካሄዳል በተባለው ምርጫ ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችላል የሚል ስጋቱን ገልጿል። የከፍተኛ ፖሊስ መኮንን ጨምሮ በግለሰቦች ላይ በመተከል ዞን እና አሶሳ ዞን ግድያ የፈጸሙ ወደ ህግ አለመቅረባቸው ስጋት የፈጠረና የፍትህ አካላትን ተአማኒነትንም ጥያቄ ውስጥ ያስገባ ድርጊት ነው ብሏል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
ስለ ፕሪቶሪያው ግጭት ማቆም ስምምነት የህወሓት መግለጫ
March 15, 2024 – DW Amharic ህወሓት ከተፈረመ 16 ወራት ያለፈው ውል በከፊል መፈፀሙን፣ በርካታ የስምምነቱ ይዘቶች ደግሞ አሁንም በእንጥልጥል እንዳሉ በውይይቱ መነሳቱን ገልጿል።ህወሓት በስምምነቱ መሰረት ከመከላከያ ሰራዊት ውጭ የሆኑ ሐይሎች አሁንም ከትግራይ አለመውጣቸውን፣ 40 በመቶ የትግራይ ግዛት አሁንም ወደ ክልሉ አስተዳደር እንዳልገባ ማንሳቱን በመግለጫው ጠቁሟል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የፕሪቶሪያ የግጭት ማቆም ስምምነት ግምገማ
March 15, 2024 – DW Amharic የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ ለማስፈታት፣ ለመበተን እና ወደ ማህበረሰቡ መልሶ ለማዋሃድ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የገለፁት የበለፀጉ ሀገራት በአማራ በኦሮሚያና በሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች የተከሰቱት ቀውሶች በተመሳሳይ ቁርጠኝነት ችግራቸው እንዲፈታ ጥሪ አቅርበዋል። ሁለቱ ወገኖች በቂት ወራት ተመሳሳይ ውይይት ለማድረግ ስለመወሰናቸውም ተነግሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጤፍ ዋጋ በ11 ወራት ከሁለት ዕጥፍ በላይ መጨመሩ ተጠቆመ
March 15, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የፓስፖርት ፈላጊዎች ጉዳይ
March 15, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ