ግራጫ ታሪክ ሲዘከር – የካቲት 1966 ዓ.ም. አብዮት 50ኛ ዓመት መታሰቢያ
ልናገርግራጫ ታሪክ ሲዘከር – የካቲት 1966 ዓ.ም. አብዮት 50ኛ ዓመት መታሰቢያ አንባቢ ቀን: February 21, 2024 Share በተስፋዬ ወልደ ዮሐንስ ኃይሌ“የቀረ ሰው አለ”“አምና የተነሳ መንገድ የጀመረ ካሰበበት ሊደርስ ወገቡን ያሰረ ትናንት የነበረ ዛሬ ግን የሌለ ሰው አለ የቀረእኛስ ተገኝተናል ዘመን ተሻግረናልበለቅሶ ሸለቆ ሰንጥቀን አልፈናልእንደ ሻማ ቀልጦ እዚህ ያደረሰን አለ ሰው የቀረአጥንቱ እንደ ጀልባ ደሙ ባህር ሆኖ […]
የኢትዮጵያ ሰማዕታት ሲዘከሩ
የሰማዕታት ቀን የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም. ሲከበር በሐውልቱ ግርጌ የተገኙት አርበኞች ኪንና ባህልየኢትዮጵያ ሰማዕታት ሲዘከ ሔኖክ ያሬድ ቀን: February 21, 2024 ‹አገር ተቃጠለእሳተ ጎመራ ወረደ ከሰለ።ጭስ አመድ አዋራ ሰማዩን ሸፈነውጥቁር ሰማይ ጥቁር!የቀን ጨለማ ሞት በእናት አገር ሰማይበጀግናው ሕዝብ ላይ የጠላት ግፍ ቀንበር።ፋሺስት አስተጋባ ፋስ ተሰነዘረባካፋ መዶሻ ሕዝብ ተወገረ። አባቶች ታረዱ እናቶች ታረዱ ቤት ንብረት […]
ግዴታን መሠረት ያደረገ የጤና መድኅን ሥርዓት
ምን እየሰሩ ነው? ታደሰ ገብረማርያም February 21, 2024 የኢትዮጵያ ጤና መድኅን ተቋቁሞ ወደ ሥራ ከገባ ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ማኅበረሰብ አቀፍና የማኅበራዊ ጤና መድኅን ሥርዓቶችን መሠረት አድርጎም ይሠራል፡፡ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ሥርዓት በኢመደበኛ ኢኮኖሚ የሚሠሩ ወይም መደበኛ ደመወዝና ገቢ የሌላቸው ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው፡፡ ሁለተኛው ማኅበራዊ የጤና መድኅን ግን በመደበኛ ክፍለ ኢኮኖሚ የተሠማሩትን ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርግ […]
የሴቶች ሥጋት የሆነው የማኅፀን በር ካንሰር
በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ማኅበራዊ የሴቶች ሥጋት የሆነው የማኅፀን በር ካንሰር በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 21, 2024 በየማነ ብርሃኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ ‹‹የማኅፀን በርና የጡት ካንሰር ምርመራ በማድረግ ጤናማና ምርታማ ሴቶችን እንፈጥራለን!›› በሚል መሪ ቃል፣ የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም. የማኅፀን በርና የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ የማድረግና ግንዛቤ የማጨበጫ መርሐ […]
ኃያላኑ የመከሩበት የሙኒክ የደኅንነት ጉባዔ
ዓለም ኃያላኑ የመከሩበት የሙኒክ የደኅንነት ጉባዔ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 21, 2024 የአፍሪካ መሪዎች 37ኛውን የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ሲያካሂዱ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስን ጨምሮ ምዕራባውያኑ ደግሞ በደኅንነታቸው ዙሪያ ለመምከር ሙኒክ ነበር የከተሙት፡፡ ከዓርብ የካቲት 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት የተካሄደውን 60ኛውን የሙኒክ ደኅንነት ጉባዔ የከፈቱት የተመድ ዋና ፀሐፊ […]
የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የፈጠሩት አምቧጓሮ
ፖለቲካ በዮናስ አማረ February 21, 2024 ባለፈው ቅዳሜና እሑድ በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 37ኛው የመሪዎች ጉባዔ ብዙ አኅጉራዊና ዓለም አቀፋዊ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተጠብቆ ነበር፡፡ እንደተጠበቀውም በአኅጉሩ ስለጨመረው የመፈንቅለ መንግሥት፣ የምርጫ ወቅት ግጭት፣ የሰብዓዊ ቀውስ፣ ጦርነት፣ እንዲሁም ስለአሳሳቢው የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስ አጀንዳዎች ላይ መክሯል፡፡ ከእነዚህ አጀንዳዎች በተጨማሪም መላው ዓለምን እየተፈታተኑ ያሉ ከጂኦ ፖለቲካ […]
ልማት ባንክ በግማሽ ዓመት ከ23.6 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር መስጠቱን አስታወቀ
በዳዊት ታዬ February 21, 2024 የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 ግማሽ የሒሳብ ዓመት ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች እፈቅዳለሁ ብሎ ያቀደውን ከ23.6 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ሙሉ በሙሉ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የ2016 ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን በተመለከተ ካሠራጨው መረጃ መረዳት እንደተቻለው፣ የሰጠው ብድር በዕቅዱ ልክ መፈጸሙ ብቻ ሳይሆን፣ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ […]
በትግራይ ክልል የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ የተከናወነ ክትትል
February 21, 2024 Press Release, Report ዘላቂ መፍትሔ እስኪረጋገጥ ድረስ ተፈናቃዮች በቂ፣ ወቅቱን የጠበቀ እና ተደራሽ የሆነ የሰብአዊ ድጋፍ ሊቀርብላቸው እንዲሁም በቂ መጠለያ ሊመቻችላቸው ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መፈረሙን ተከትሎ በትግራይ ክልል ያለውን አጠቃላይ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን በተመለከተ ከተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት (Office of the High Commissioner […]
በሸገር ከተማ የወንጀል ተጠርጣሪዎች አያያዝ በሕግ አግባብ ብቻ መሆን እንዳለበት ኢሰመኮ አሳሰበ
ዜናበሸገር ከተማ የወንጀል ተጠርጣሪዎች አያያዝ በሕግ አግባብ ብቻ መሆን እንዳለበት ኢሰመኮ አሳሰበ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 21, 2024 Share በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ሰላምና ደኅንነትን የማስከበር፣ ወንጀል የመከላከልና የመመርመር ሥራ በሕግ አግባብ ብቻ ሊሆን ይገባል ሲል፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ፡፡ኢሰመኮ ከኅዳር 10 እስከ 26 ቀን 2016 ዓ.ም. በሸገር ከተማ በፖሊስ ማቆያዎችና ማረሚያ […]
የአብዮቱን የሃምሳ ዓመታት ጉዞ በውይይት መድረኮች ለመፈተሽ ዝግጅት መጠናቀቁ ተነገረ
ጋዜጣዊ መግለጫው በተሰጠበት ወቅት ዜና የአብዮቱን የሃምሳ ዓመታት ጉዞ በውይይት መድረኮች ለመፈተሽ ዝግጅት መጠናቀቁ ተነገረ ተመስገን ተጋፋው ቀን: February 21, 2024 የኢትዮጵያ አብዮት የሃምሳ ዓመታት ጉዞ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በውይይት መድረኮች ለመፈተሽ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን፣ ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (FSS) አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አብዮት ‹‹ከየካቲት እስከ የካቲት›› በሚል ርዕስ የፖሊሲ ፋይዳ ባላቸው ስድስት ወሳኝ ርዕሰ ጉዳዮች […]