ድርቅ በአፋር ክልል ያስከተለው አደጋ

February 7, 2024 – DW Amharic  በቅርቡ የተከሰተው ድርቅ እንዲሁም የሰሜኑ ጦርነት ጥሎት ባለፈው አደጋ ምክንያት 40 በመቶ የክልሉ ሕዝብ አስቸኳይ የምግብና የውኃ አቅርቦት ፈላጊ እንዲሆን ማድረጉ ተገለፀ። የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት እስከ ስድስት መቶ ሺህ ያህሉ የክልሉ ሕዝብ በድርቅ ምክንያት ለችግር መዳረጉን አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሰሞኑን በአማራ ክልል የተካሄዱ ህዝባዊ ዉይይቶች ላይ የተሰጡ አስተያየቶች

February 7, 2024 – DW Amharic  በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ በዘላቂነት ለመፍታትና አሉ በተባሉ ችግሮች ዙሪያ የፌደራልና የሁሉም ክልሎች ከፍተኛ ኃላፊዎች ሰሞኑን በአማራ ክልል 15 ያህል ከተሞች ህዝባዊ ውይይት አድርገዋል፡፡ ነዋሪዎች ውይይቱን በአወንታዊ ሲመለከቱት ሌሎች ደግሞ ውይይቶቹ ማዘናጊያና ሲሉ ተችተዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ወደ አውሮጳም የተዛመተው የሴት ልጅ ግርዛት

February 7, 2024 – DW Amharic በየዓመቱ በጎርጎሪዮስ የዘመን ቀመር የካቲት ስድስት ቀን የሴት ልጆችን ግርዛት ለማስቆም የሚደረገው ጥረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ይታሰባል። ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቱ ከቀድሞ ጀምሮ በተስፋፋባቸው ሃገራት እንዲቆም የተደረገው እንቅስቃሴ መጠነኛ ለውጥ እያመጣ መሆኑ ቢነገርም በፊት ባልነበረባቸው የአውሮጳ ሃገራት መዛመቱ አነጋጋሪ ሆኗል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አራት ተማሪዎችን ተኩሶ የገደለው አሜሪካዊ ታዳጊ እናት ኃላፊነቷን ባለመወጣቷ ጥፋተኛ ተባለች

7 የካቲት 2024, 14:48 EAT በአሜሪካ ሚቺጋን በሚገኝ ትምህርት ቤት ውስጥ ተኩሶ አራት ተማሪዎችን የገደለው እናት የልጇን ጥፋት መከላከል ባለመቻሏ ጥፋተኛ ተባለች። የ45 ዓመቷ ጄኔፈር ክረምብሌይ በልጇ በተፈጸመ የጅምላ ግድያ ወንጀል ተከሳ ጥፋተኛ የተባለች የመጀመሪያዋ አሜሪካዊት ወላጅ ናት። ልጇ ሽጉጥ እንዲኖረው በመፍቀድ ቸልተኝነት አሳይታለች እንዲሁም አንዳንድ ማስጠንቀቂያዎችንም ማየት ተስኗታል ሲሉም ነው አቃብያነ ህግ የከሷሷት። ባለቤቷ […]

በጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራርያ የተሰጡ የሕህዝብ አስተያየቶች

February 7, 2024 – DW Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ለሰጡት ምላሽ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ምን አስተያየት አላቸዉ? 350 የምክር ቤቱ አባላት ተገኝተዋል በተባለበት የዛሬው የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ላይ 16 አባላት ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን አብዛኞቹ ጥያቄዎች የኢትዮጵያን ሰላምና ፀጥታ የተመለከቱ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

የተሻሻለው የጀርመን የዜግነት አሰጣጥ ሕግ

February 7, 2024 – DW Amharic  በአዲሱ ሕግ ግን የጀርመን ዜግነት ለማግኘት የውጭ ዜጎች የጀርመን ቆይታ ከስምንት ዓመት ወደ 5 ዓመት ዝቅ ብሏል።ጥምር ዜግነትንም ይፈቅዳል።የመኖሪያ ፈቃድ ካለውና አምስት ዓመት ጀርመን ከኖረ የውጭ ዜጋ የተወለደ ህጻን ወዲያውኑ የጀርመን ዜግነት ማግኘት ይችላል። በፍጥነት ከኅብረተሰቡ ጋር የተዋሀዱ የውጭ ዜጎች በ3 ዓመት ዜጋ መሆን ይችላሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]