የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምን ውጤት አመጣ? ወደፊትስ በምን ሊቋጭ ይችላል?
3 የካቲት 2024 ካለፈው ዓመት አጋማሽ ወዲህ በአማራ ክልል የነበረው መረጋጋት እየተበላሸ ከሚያዝያ ወር በኋላ በነበረው ጊዜ ብሶበት ወደ ለየለት ግጭት ተገብቶ ክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ከገባ ስድስት ወራት ሆኖታል። ጥቂት በማይባሉ ስፍራዎች የግብርና ሥራ ተስተጓጉሏል፣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመደናቀፉ የሚፈለገው ምርት እና አገልግሎት በቀላሉ አይገኝም። መሠረታዊዎቹ የመድኃኒት እና የሸቀጦች ዋጋ አልቀመስ ብሏል። የመንግሥት አገልግሎት […]
ከስደተኛነት ተነስቶ በተለያዩ አገራት የግንባታ ኩባንያ ያቋቋመው ኤርትራዊ
4 የካቲት 2024, 08:04 EAT ኤርትራ በጦርነት በምትታመስባቸው ዓመታት እናቱ ሕይታቸውን ለመታደግ ወደ ጎረቤት አገር ይዘውት ተሰደዱ። ኤርትራ ነጻ አገር እስክትሆን ድረስ የፊደል ዘር የቆጠረው በሰው አገር፣ በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ነው። ወደ ኤርትራ ከተመለሱ በኋላም ቢሆን፣ ሕይወት ከስደት የሚያስቀረው አልሆነም። ዛሬ የራሱን ድርጅት መሥርቶ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞችን ቀጥሮ ያሠራል። የምህንድስና ባለሙያ የሆነው በረከት ጎይቶም […]
የናሚቢያው ፕሬዝደንት በ82 ዓመታቸው ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ
4 የካቲት 2024, 08:31 EAT በሀገራቸው መዲና ዊንድሆክ ካለ ሆስፒታል በሕክምና ሲረዱ የቆዩት የናሚቢያው ፕሬዝደንት ሃጌ ግይንጎብ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ምክትል ፕሬዝደንት ናንጎሎ ምቡምባ እንዳስታወቁት ሃጌ የሞቱት ቅዳሜ ለሊት ለእሑድ አጥቢያ ነው። “ሕይወታቸው ስታልፍ ባለቤታቸው ማዳም ሞኒካ ጌይንጎስ እና ልጆቻቸው ነበሩ” ሲሉ ምክትል ፕሬዝደንቱ ገልጠዋል። የ82 ዓመቱ ፕሬዝደንት የካንሰር ተጠቂ መሆናቸውን ይፋ ካደረጉ ቆይተዋል። […]
የቀድሞው የፓኪስታን መሪ ኢምራ ካን ትዳራቸው እስላማዊ አልነበረም ተብለው 7 ዓመት ተፈረደባቸው
4 የካቲት 2024, 09:18 EAT የፓኪስታን ፍድር ቤት የቀድሞው መሪ ኢምራን ካን እና ባለቤታቸው ትዳራቸው ሕጋዊ አልነበረም ሲል የሰባት ዓመት እሥር ፈርዶባቸዋል። ችሎቱ እንዳለው በአውሮፓውያኑ 2018 ካን ከቡሽራ ቢቢ ጋር የመሠረቱት ጋብቻ እስላማዊ እና ሕጋዊ ያልሆነ ነው። ኢምራን ካን ባለፈው ሳምንት ነው ከባለቤታቸው ጋር በሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ናቸው ተብለው እሥር የተፈረደባቸው። ነገር ግን የ71 ዓመቱ […]
በጋዛ ያለው ጦርነት ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገራት ሊስፋፋ ይችላል?
4 የካቲት 2024, 08:05 EAT በአውሮፓውያኑ ጥቅምት 7 ሐማስ፤ እስራኤል ላይ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ነው የመካከለኛው ምስራቅ ሰላም መናጋት የጀመረው። በሐማስ ጥቃት 1300 ሰዎች ተገድለዋል። ለዚህ ጥቃት ምላሽ ለመስጠት ወታደራዊ ዘመቻ የጀመረችው እስራኤል ጋዛን እንዳይሆን አድርጋታለች። በጋዛ በደረሰው ጥቃት ደግሞ እስካሁን ከ26 ሺህ በላይ ፍልስጤማዊያስ ተገድለዋል። በዚህ ምክንያት ሁሌም ግጭት የማያጣው ቀጣና ወደላቀ ውጥረት አምርቷል። […]
ቀጥታ ስርጭት ፡ ”ጥብቅ መረጃ – የአገዛዙ አዲስ የጥቃት እቅድ !” ፡ የኢትዮ 360 መረጃዎች
February 3, 2024
የአብይ አሉሚኒታዊ ሚስጥሮች ፡ የሸዋ ፋኖ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር መሆኑ አገዛዙ መደንገጡ እና የኦሮሚያ ብልፅግና ለሁለት መሰንጠቁ ፡
February 3, 2024
5 Major foreign airlines that are still flying to russia in 2024 – Simple Flying
5 Major Foreign Airlines That Are Still Flying To Russia In 2024 BYDR. OMAR MEMON PUBLISHED 10 HOURS AGO More than 60 airlines worldwide offer scheduled services to and from Russia. Photo: Soos Jozsef | Shutterstock SUMMARY Many major airlines still operate scheduled services to Russia, including Emirates, Ethiopian Airlines, Air China, Turkish Airlines, and […]
የኢትዮጵያን ታሪካዊ ጠላቶች ትንኮሳ ለመከላከል ሰራዊቱ ዝግጁ ነው Etv
EBC
Ethiopia – ለቻይና ሪፐብሊክ የሀገር እውቅና የሰጠች ኢትዮጵያ ለሶማሌ ላንድም ትሰጣለች Esat Eletawi Wednesday FEB 2 2024
ESATtv Ethiopia