Posts use old photos to falsely claim 20 Ethiopians died in Saudi Arabian bus crash – AFP Fact Check 05:37
Posts use old photos to falsely claim 20 Ethiopians died in Saudi Arabian bus crash Copyright © AFP 2017-2024. Any commercial use of this content requires a subscription. Click here to find out more. Social media posts are circulating in Ethiopia purporting to show recent photos of a bus crash in Saudi Arabia in which 20 Ethiopians were […]
የኤርትራው አምባሳደር ለሁለቱ ሀገራት ግንኙነት መቀዛቀዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ወቀሱ
28 ህዳር 2024, 12:10 EAT በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት እንደ ቀድሞው አለመሆኑን በደቡብ ሱዳን የኤርትራ አምባሳደር የሆኑት ዮሃንስ ተክለሚካኤል ተናገሩ። አምባሳደሩ ይህንን የተናገሩት ባልተለመደ ሁኔታ በብሪታኒያ የኤርትራ ኤምባሲ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በሰጡት ቃለ ምልልስ ሲሆን፣ ቪዲዮው ይፋ ከተደረገ ከሰዓታት በኋላ እንዲነሳ መደረጉን ቢቢሲ ትግርኛ አረጋግጧል። ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ተቋርጦ የነበረው የኤርትራ እና […]
በታገዱት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ “በአጭር ጊዜ ውስጥ የመጨረሻ ውሳኔ” እንደሚሰጥ ተገለጸ
28 ህዳር 2024, 17:19 EAT የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ከሰሞኑ እገዳ በተላለፈባቸው ሦስት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ “በአጭር ጊዜ ውስጥ የመጨረሻ ውሳኔ” እንደሚያስተላልፍ አስታወቀ። ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በተያያዘ በሚፈጠሩ “አንዳንድ ክስተቶች” ምክንያት “የሲቪል ምኅዳሩ ጠቧል ብሎ መደምደም” ተገቢ አለመሆኑን የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካው ሞላ ተናግረዋል። የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ […]
Ethiopia: News – Ethiopia to Receive Additional $251 Million From IMF Following Staff-Level Agreement On Second Review of $3.4 Billion ECF Deal
Joe Castleman (Gyrofrog) / Wikimedia Commons Addis Ababa 28 November 2024 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — Ethiopia is poised to receive an additional US$251 million from the International Monetary Fund (IMF) as part of a four-year, $3.4 billion Extended Credit Facility (ECF) arrangement finalized four months ago. In a statement released on 27 November, 2024, […]
የሀዋሳ ከተማ የነዳጅ እጥረትና የተጠቃሚዎች ምሬት
November 28, 2024 – VOA Amharic በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ሕገ ወጥ የነዳጅ ንግድ በመስፋፋቱ በከተማዋ ለቀናት የነዳጅ እጥረት መከሰቱን ተጠቃሚዎች ቅሬታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። በከተማው በተለይም በማደያ በ93 ብር ገደማ የሚሸጠው አንድ ሊትር ቤንዚን በአሳቻ ሰዓት ከማደያ እየወጣ በድብቅ እስከ 250 እየተሸጠ መኾኑን ገልጸዋል። የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ፣ በሕገ ወጥ መንገድ ተሰማርተው ነዳጅ ሲሸጡ እና […]
“አቶ ጌታቸው ረዳ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ናቸው” – አቶ አማኑኤል አሰፋ
November 28, 2024 – VOA Amharic የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በእነ ዶ/ር ደብረጽዮን የሚመራው ቡድን ባካሄደው ጉባኤ ከሥልጣን የተነሱ በመኾናቸው ፕሬዝደንትነታቸውን እንደማይቀበል፣ በቅርቡ በተካሄደው አወዛጋቢ የህወሓት ጉባኤ ምክትል ሊቀመንበር ኾነው የተመረጡት አቶ አማኑኤል አሰፋ ተናገሩ። አቶ አማኑኤል ዛሬ መቐሌ ላይ በሰጡት መግለጫ አቶ ጌታቸውን የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሲሉ ጠርተዋቸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የደቡብ ኢትዮጵያ መምህራን በተጓዳኝ ሥራዎች ላይ እየተሰማሩ ነው
November 28, 2024 – VOA Amharic በደመወዝ አለመከፈል፣ መዘግየትና መቆረጥ የተነሳ ችግር ውስጥ መግባታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩ መምህራን፣ ኑሯቸውን ለመደጎም ጫማ መጥረግን ጨምሮ፣ ከዘርፋቸው ውጪ በሆኑ ሌሎች ሥራዎች ላይ እየተሰማሩ መኾኑን ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ። ሦስት ዐዳዲስ ክልሎች ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ፣ ችግሮች እያጋጠሟቸው እንደሚገኙ ያረጋገጠው ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ፣ ችግሩ በበጀት እጥረት ምክንያት የ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
አፋር ክልል የሚገኙ መምህራን የሥራ ማቆም አድማ ላይ መኾናቸውን ተናገሩ
November 28, 2024 – VOA Amharic ክልሉ የተቋረጠ ሥራ የለም ሲል አስተባብሏ በአፋር ክልል ሃሪረሱ ዞን ዳዌ ወረዳ የደሞዝ ክፍያ እንደዘገየባቸውና ጥቅማ ጥቅም እንዳልተከፈላቸው ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩ መምህራን፣ የሥራ ማቆም አድማ ላይ መኾናቸውን ተናገሩ። አድማ የተደረገው በ18 መደበኛ እና ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ባልታወቀ አማራጭ ት/ቤቶች ላይ መሆኑን የወረዳው መምህራን ማኅበር አስታውቋል። ክልሉ መጠነኛ የደመወዝ መዘ… … ሙሉውን […]
የሀሰት መረጃን እንደ ፖለቲካ ስልት፤ በዲጅታል መድረኮች
November 28, 2024 – DW Amharic ከ80 በላይ በሆኑ ሀገራት መረጃ በመስብሰብ የኦክስፎርድ የበይነመረብ ተቋም በመገናኛ ብዙሃን መረጃ ማዛባት ላይ የሰራው የዳሰሳ ጥናት እንዳመለከተው ፤የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የህዝብ አስተያየትን በመጠምዘዝ በዓለም ላይ ለዲሞክራሲ ስርዓቶች ስጋት እየሆኑ መጥተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በቻይና ለረጅም ዓመታት ታስረው የነበሩ ሦስት አሜሪካውያን ተለቀቁ
November 28, 2024 – VOA Amharic በቻይና ለረጅም ዓመታት ታስረው የነበሩ ሦስት አሜሪካውያን መለቀቃቸውን ዋይት ሃውስ አስታውቋል። የባይደን አስተዳደር በመጨረሻዎቹ የሥልጣን ዘመኑ ወራት ከቤጂንግ ጋራ የፈፀመው ዲፕሎማሲያዊ ስምምነት ነው ተብሏል። የአሜሪካ መንግሥት ማርክ ስዊዳን፣ ካይ ሊ እና ጃን ሊዩንግ የተባሉት ሦስቱ አሜሪካዊያን ካለ አግባብ ተይዘው ቆይተው አሁን ወደአገራቸው ለመመለስ በቅተዋል ሲል አስታውቋል። ቻይና… … ሙሉውን ለማየት […]