Local groups look to promote reconciliation in ethiopia, Somalia  – ADF Magazine 

Daily News By ADF On Oct 29, 2024 ADF STAFF Neighboring countries Somalia and Ethiopia are trying to put an end to violence that has affected the Horn of Africa for decades. Some experts believe the healing must begin at the community level and spread from person to person. There are grassroots efforts to institutionalize transitional justice and […]

Ethiopian gov’t drafting youth by force as war in Amhara region continues  – Borkena 

October 28, 2024 Oromia region militia forces are reportedly deployed for the forced conscription mission  borkena Toronto – Ethiopian government is reportedly undertaking a forced draft in cities like Addis Ababa.  According to Meseret Media, security forces were rounding up youth in the capital Addis Ababa and transporting them to military training camps. Hundreds of youth […]

ጫንጮ ከተማ በጉዞ ላይ የነበሩ የአዲስ አበባ የመንግሥት ሠራተኞች በታጣቂዎች ታገቱ

October 29, 2024  ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን ሸዋ ዞን ጫንጮ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ልዩ ስሙ ቆሬ ሮባ በተባለ ቦታ ትናንት ምሽት ድንገተኛ ጥቃት በመክፈት ሠራተኞቹን አፍነው መወሰዳቸውን ዋዜማ ከአካባቢው ነዋሪዎች ሰምታለች። በታጣቂዎች የታገቱት ሠራተኞች በአዲስ አበባ በተለያዩ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ተቀጥረው የሚሠሩ መኾናቸውን ዋዜማ ተረድታለች። ተሽከርካሪው […]

ተማሪዎቹን ለከፍተኛ ውጤት ያበቃው የጠረፍ ከተማ ትምህርት ቤት

October 29, 2024 – VOA Amharic  በ2016 ዓም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 684 ሺህ 205 ተማሪዎች ያለፉት 5.4 በመቶ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቆ ነበር። በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ውስጥ የሚገኝ አንድ የግል ትምህርት ቤት ግን ያስፈተናቸውን 35 ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ በማሳለፍ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል። የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነት ዝቅተኛ በሆነበት የሶማሌ ክልል፣ ትምህ… […]

‹‹የመምህራን ችግር ሳይፈታ የትምህርት ጥራት ይመጣል ተብሎ አይጠበቅም›› ዶ/ር አበባው ደሳለው

October 29, 2024 ‹‹የመምህራን ችግር ሳይፈታ የትምህርት ጥራት ይመጣል ተብሎ አይጠበቅም›› ዶ/ር አበባው ደሳለው የመምህራን አቅም ሳያድግ የትምህርት ጥራት ለማምጣት የሚሰራው ስራ ውጤታማ ሊሆን እንደማይችል የገለጹት የአብን አባልና የፓርላማ እንደራሴ የሆኑት ዶ/ር አበባው ደሳለው ናቸው፡፡ እንደራሴው ይህን ያሉት የአጠቃላይ የትምህርት አዋጅን መርምሮ ለቋሚ ኮሚቴ ለመላክ በተደረገ ውይይት ላይ ነው፡፡ የመምህራን የደሞዝ ጥያቄ ሳይስተካከል፤ደሞዝ ክፈሉኝ ያለ […]

“ሲዳማ፣ አፋር፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች ጾታን መሰረት ባደረጉ ጥቃቶች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው” ሲል አንድ ጥናት ገለፀ

October 29, 2024  “ሲዳማ፣ አፋር፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች ጾታን መሰረት ባደረጉ ጥቃቶች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው”-ጥናት በኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት (ኢ.ሴ.ማ.ቅ) አማካኝነት በመላው ኢትዮጵያ ከ36,000 በላይ ቤተሰቦች ላይ ለ 22 ወራት የተካሄደ ጥናት ይፋ ተደርጓል። የሴቶችን ሁኔታ እና ፍላጎት በተለያዩ ዘርፎች ማለትም በኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች፣ በትምህርት፣ በጤና፣ በፆታ እና በፆታ ላይ የተመሰረተ ጥቃት፣ ስነ-ልቦናዊ ጤና፣ ፖለቲካዊ […]

” የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብታችን (immunity) ሳይነሳ እንደ ሽፍታ ተጎትተን ስንታሰርና ለወራት ስንቀመጥ ምን ሰሩ ? ” – ደሰለኝ ጫኔ (ዶ/ር)

October 29, 2024  ” የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብታችን (immunity) ሳይነሳ እንደ ሽፍታ ተጎትተን ስንታሰርና ለወራት ስንቀመጥ ምን ሰሩ ? ” – ደሰለኝ ጫኔ (ዶ/ር)የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባሉና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ተመራጩ ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) በቀድሞ የፍትህ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞትዬስ (ዶ/ር) ላይ ከፍተኛ ወቀሳ ሰነዘሩ። የቀድሞው የፍትህ ሚኒስትር አሁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው […]

ሚንስትሮች ” ሲሾሙ ‘ ወጣት ፣ በትምህርት ዝግጅታቸው ጥሩ ‘  ተብሎ ይሾማል ሲወርዱ ግን በምን ፐርፎርም እንዳደረጉና እንዳላደረጉ አይነገረንም ” – ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)

October 29, 2024  ” ሲሾሙ ‘ ወጣት ፣ በትምህርት ዝግጅታቸው ጥሩ ‘  ተብሎ ይሾማል ሲወርዱ ግን በምን ፐርፎርም እንዳደረጉና እንዳላደረጉ አይነገረንም ” – ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባሉ እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ተመራጩ ደሳለም ጫኔ (ዶ/ር) ከሚሰጡ ሹመቶች ጋር በተያያዘ ያላቸውን ጥያቄ በምክር ቤት አንስተዋል። ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ፥ ” የሚነሱ ሚኒስትሮች […]

ሚንስትሮች ቢሯቸው ለሕዝብ ዝግ ነው ሲሉ አንድ የፓርላማ አባል ተናገሩ

October 29, 2024 – Konjit Sitotaw  ” እኔ የፓርላማ አባል ሄጀ የተመለስኩ ሌላው ህዝብ እንዴት እየተገለገለ ነው ?  ” –  የፓርላማ አባል አንዳንድ ሚኒስትሮች ከተሾሙ በኃላ ለሆነ ጉዳይ ወደ ቢሯቸው ሲኬድ ቢሯቸውን እየዘጉ እንደሆነ አንድ የፓርላማ አባል ተናግረዋል። አንድ ተሿሚ አመራር ከስልጣን ሲወርድ ህዝቡ ጋር እንደሚገባው በሹመቱ ሰዓትም ህዝቡ ጋር መኖር እንዳለበት አንሰተዋል። ምን ጊዜም ተገልጋዮች ምላሽ […]

‹‹ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ብቁ አይደሉም›› ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

October 29, 2024 – Konjit Sitotaw  ‹‹ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ብቁ አይደሉም›› ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ‹‹ዶ/ር ጌዲዮንን በጥቅሉ ብቁ አይደሉም ብሎ መፈረጅ ተገቢ አይደለም›› ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ በዛሬው እለት ሹመታቸው የጸደቀው የ5 ሚኒስትሮች የሹመት ሂደት በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ዘንድ ቅሬታን አስነስቷል፡፡ የአካሄድ፤የስነስርአትና መሰል ህጋዊ አካሄዶች ተጥሰዋል በሚል በአንዳንድ የምክር ቤት አባላት ከተነሱ ቅሬታዎች ባላፈ […]