የኤኮኖሚ ቀውስ እና የፖሊሲ አቅጣጫዎች በኢትዮጵያ
October 28, 2024 – DW Amharic በተለያዩ ግጭቶች እና ጦርነቶች ውስጥ ለዓመታት በተከታታይ በዘለቀችው ኢትዮጵያ የኑሮ ውድነቱ ብዙዎችን እያማረረ ነው ። እንደ ተመድ የሐምሌ ወር መረጃ፦ ከ133 ሚሊዮን በላይ ነዋሪ ባላት ኢትዮጵያ አብዛኛው ነዋሪ የዕለት ኑሮውን ለመግፋት እንኳ እጅግ መቸገሩን ሲገልጥ ይደመጣል ። https://www.dw.com/am
ትንታኔ፡ በእስራኤል ላይ አጸፋ በመመለስ እና ደካማ ሆኖ በመታየት አጣብቂኝ ውስጥ የወደቀችው ኢራን
የጽሁፉ መረጃ እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ጦርነት የበለጠ ያባብሰዋል። የከፋ አደጋን ማስወገድም ሆነ ቀውሱን የበለጠ የሚያቀጣጥለው ውሳኔ በኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ እና ቁልፍ አማካሪዎቻቸው በሚያሳልፏቸው ውሳኔው ላይ የተመሠረቱ ይሆናሉ። ከበርካታ አስቸጋሪ ምርጫዎች መካከልም ከሁሉ የቀለለውን ፈታኙን በትንሹን በመጥፎ ውሳኔ ማሳለፍ አለባቸው። በአንደኛው የውሳኔያቸው ጫፍ ላይ በሌላ ዙር የባለስቲክ ሚሳዔሎች […]
ትራምፕ ለአሜሪካ ከፈጣሪ የተላኩ መሪ ናቸው ብለው የሚያምኑት ቀኝ ዘመም ክርስቲያኖች
ከ 7 ሰአት በፊት በደቡብ ኦክላሆማ ግዛት ውስጥ ወደ ሁለት ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በሚኖሩባት ኤልጂን በሚገኘው የግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን የእሑድ ጉባኤ ከመካሄዱ ከደቂቃዎች በፊት የ36 ዓመቱ ፓስተር ደስቲ ዲቨርስ ዝንጥ ብለው በፈገግታ ታጅበው ብቅ አሉ። ወደ 100 የሚጠጉ ምዕመናንን ሰላም አሉ። አብዛኞቹ ብዙ ልጆች ያሏቸው ነጮች ናቸው። በቤተ ክርስቲያኑ አዳራሽ ውስጥ ሕይወት የሌለው […]
እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት ‘ሊጋነን ወይም ሊቃለል’ እንደማይገባ መሪዋ ተናገሩ
ከ 5 ሰአት በፊት እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት ሊጋነን ወይም ሊቃለል እንደማይገባ የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ተናገሩ። መንፈሳዊ መሪው አገራቸው ከእስራኤል ለተፈጸመባት ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ እንደምትሰጥ የተለያዩ መላ ምቶች እየተሰነዘሩበት ባለበት በአሁኑ ወቅት ያሰሙት ንግግር የተመጠነ እና ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ነው። እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ አራት ወታደሮች የተገደሉባት ኢራን “ተገቢውን አጸፋዊ ምላሽ” […]
‘ጭምብል ባጠለቁ’ ሰዎች ታፍኖ የተወሰደው ኬንያዊው የማኅበረሰብ አንቂ ተለቀቀ
ከ 5 ሰአት በፊት ጭምብል በለበሱ ስድስት ግለሰቦች ከመኖሪያ ቤቱ ታፍኖ የተወሰደው ታዋቂው የኬንያ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቦኒፋስ ምዋንጊ መለቀቁን ባለቤቱ ለቢቢሲ ተናገረች። ቦኒፋስ በኃይል ከተወሰደ በኋላ ሁከት በማነሳሳት በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበረ ቢሆንም ክስ ሳይመሰረትበት እንደተፈታ ንጄሪ ምዋንጊ ገልጻለች። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ጠበቃ የደንበኛቸውን እስር ስልጣንን ያላአግባብ መጠቀም ነው ሲሉ ተችተዋል። ቦኒፋስ ለእስር […]
ካናዳ በስደተኞች ላይ በሯን እንድታጠብ ያደረጋት ምክንያት ምንድን ነው?
ከ 6 ሰአት በፊት ካናዳ ለበርካታ አስርት ዓመታት ራሷን ለአዲስ መጤዎች ክፍት የሆነች አገር አድርጋ ቆይታለች:: የስደተኞች ፖሊሲዎቿም የሕዝቧን ብዛት ለማሳደግ፣ የሠራተኛ ክፍተቶችን ለመሙላት እና ከዓለም ዙሪያ ግጭቶችን የሚሸሹ ስደተኞችን ለመቀበል ታስበው የተዘጋጁ ናቸው። ነገር ግን ከቅርብ ወራት ወዲህ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ የማኅበራዊ አገልግሎቶች አቅርቦት ተደራሽ ያለመሆን፣ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት እና እጅግ ውድ የሆነ […]
አንድን ግለሰብ በቡጢ ሲመቱ የታዩት የዩኬ የፓርላማ አባል ከፓርቲያቸው ታገዱ
ከ 4 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም የሌበር ፓርቲ የፓርላማ አባል ማይክ አሜስበሪ አንድን ግለሰብ በቡጢ መትተው ሲጥሉ የሚያሳይ የደህንነት ካሜራ ቪዲዮ መውጣቱን ተከትሎ ከፓርቲያቸው እንዲታገዱ ተወሰነ። ዴይሊ ሜይል ይፋ ባደረገው ቪዲዮ ላይ የረንኮርን እና የሄልስቢ አካባቢ የህዝብ እንደራሴው ግለሰቡ መንገድ ላይ ከወደቀ በኋላም መማታታቸውን መቀጠላቸው ታይቷል። የቼሻየር ፖሊስ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የ55 ዓመት ግለሰብ በፍቃደኝነት […]
ነጋዴዎች በመርካቶው የእሳት አደጋ ከፍተኛ ዝርፊያ ተፈጽሞብናል አሉ
Saturday, 26 October 2024 19:56 Written by Administrator ባለፈው ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም አመሻሽ ጀምሮ በመርካቶ ሸማ ተራ የደረሰውን የእሳት አደጋ ተከትሎ ከፍተኛ ዝርፊያ እንደተፈፀመባቸው ነጋዴዎች ተናገሩ፡፡የእሳት አደጋውን እንደ አመቺ አጋጣሚ ተጠቅመው ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ግለሰቦች ሱቆችን እየሰበሩ በመግባት ዘረፋ መፈፀማቸውን ነጋዴዎች ይገልፃሉ፡፡“እሳት ከሚበላው እኛ ብንበላው ይሻላል” እያሉ በርካቶች ሱቆችን ሰብረው በመግባት ሲዘርፉ እንደ […]
ሴት አባላት ሳይኖራቸው አለን በማለት ገንዘብ የተቀበሉ ፓርቲዎች መታገዳቸው ተገለጸ
Saturday, 26 October 2024 19:31 Written by Administrator ሴት አባላት ሳይኖራቸው አለን በማለት፣ በሀሰተኛ ሪፖርት ገንዘብ የተቀበሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማገዱን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ፣ አገው ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ የሌላቸውን ሴት አባላት ቁጥር አለን በማለት የሃሰት ሪፖርት በማቅረብ ገንዘብ በመቀበል ህገ ወጥ ተግባር መፈጸማቸው መረጋገጡን […]
ብሪክስ ለአፍሪካዉያን የሚገባቸውን ቦታ ይሰጣቸው ይሆን?
October 27, 2024 – DW Amharic ብሪክስ በተለያየ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዎ ፍላጎቶች ባላቸው ሃገራት ጥምረት መፍጠሩ እንደምን ወጥ የሆነ አቋም መያዝ ያስችለዋል የሚል ጥያቄ የማስተናገዱን ያህል አፍሪቃዉያንን ጨምሮ በርካታ በኤኮኖሚ በማደግ ላይ ያሉ ሃገራት ሊቀላቀሉት ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየታቸው ቀስ በቀስ ትልቅ ዓለማቀፍ ተቋም ወደ መሆን እየተንደረደረ መሆኑን ሳያሳይ አልቀረም… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ