ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለቻን ማጣሪያ ግጥሚያ ደቡብ ሱዳን ላይ ይገናኛሉ

25 ጥቅምት 2024, 14:20 EAT የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ብሔራዊ ቡድኖች ከሜዳቸው ውጭ የደርሶ መልስ ጨዋታቸውን በደቡብ ሱዳን ዋና መዲና ጁባ ጥቅምት 21 እና ጥቅምት 24/2017 ዓ.ም. ሊያካሄዱ ነው። የ2025 የቻን ማጣሪያ ውድድር መርሐ ግብር በሚቀጥለው ሳምንት የሚጀምር ሲሆን ሁለቱ አገራት በሦስተኛ አገር ሜዳ ለመገናኘት ቀጠሮ ይዘዋል። የሁለቱ አገራት የመጀመሪያው ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም ሁለተኛው ጨዋታ […]

በኢትዮጵያ የርዳታ እህል ምዝበራ እስከ አሁን ባሉ መረጃዎች የሚታወቀው

October 25, 2024 – VOA Amharic  የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት(USAID) በዓለም የምግብ ፕሮግራም(WFP) አማካይነት በኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ ክልል የሚያሰራጨው የርዳታ እህል፣ በተገቢው መንገድ “ለተረጂው ባለመድረሱ”፣ የርዳታ ዕደላው እንዲቋረጥ ማድረጉን፣ በግንቦት ወር 2015 ዓ.ም. አስታውቆ ነበር።  ይኸው የርዳታ እህል ምዝበራ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ “ግዙፉ” እንደኾነ ዓለም አቀፍ የልማት … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

በመንግሥት በኩል አስክሬናቸውን የመፈለግ ሥራ ቆሟል

October 25, 2024 – Konjit Sitotaw  “በመንግሥት በኩል አስክሬናቸውን የመፈለግ ሥራ ቆሟል”  -የክልሉ ኮምዩኒኬሽን በጋምቤላ ክልል መስከረም 15/2017 ዓም  ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን በመጓዝ ላይ የነበረ አምቡላንስ በጂካዎ ወረዳ የባሮ ወንዝ ጊዜያዊ ድልድይን ጥሶ በወንዝ ውስጥ በመግባቱ 7 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የክልሉ ኮምዩኒኬሽን ገልጾ ነበር። አደጋው ካጋጠመ በኋላ በተደረገ ፍለጋ የአንድ ሰው አስክሬን ማግኘት ቢቻልም ሲጓጓዙበት […]

በሽመመልስ አብዲሳ ሸገር ከተማ መንግስታዊ ዝርፊያ ተጧጡፎ ቀጥሏል

October 25, 2024 – Konjit Sitotaw  በነሽመል አብዲሳ መመሪያ ኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ወዴሳ ወረዳ፣ ኮዬ ፈቼ ክ/ከተማ በደረሰኝ የተደገፈ በኑሮ ውድነት ላይ ሌላ ውድነትንና እሮሮ የሚጨምር የግዴታ መዋጮ ዝርዝር፣ ለስፖርት ምክር ቤት 250.00ለሚሊሻ ድጋፍ         600.00ለቡሳ ጎኖፋ           1,000.00ምክንያቱ ያልታወቀ 1,000.00ለጣራና ግርግዳ  10,715.85 (ለባለ 2 መኝታ ነው)==================================ጠቅላላ              13,565,85 የሚገርመው ነገር ክልሉ መኖሪያ ቤቶቹን ከአዲስ አበባ ከተማ ከተረከባቸው አምስት […]

ከታጣቂ ኃይሎች ጋር በውጭ ሀገራት ለመገናኘት ሀሳብ ማቅረቡን አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ

October 25, 2024  ከታጣቂ ኃይሎች ጋር በውጭ ሀገራት ለመገናኘት ሀሳብ ማቅረቡን አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እንዳሉት የታጠቁ ኃይሎች እና ራሳቸውን ከምክክሩ ያገለሉ ፓርቲዎችን እንዲሳተፉ ለማድረግ ጥረቶች እየተደረጉ ነው። “የታጠቁ ሀይሎችን እስካሁን ገጽ ለገጽ ወይም በቀጥታ አግኝተን አነጋግረናቸው አናውቅም ያሉት ኮሚሽነሩ የፖለቲካ ጥያቄ አቅርበው በምክክሩ እንዲሳተፉ በተለያየ መንገድ ጥሪ አድርገናል፤ […]