“ተቀናቃኝ የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ሸቀጣሸቀጥ ዳሶች የፖለቲካውን ውጥረት ለማርገብ እየሞከሩ ነው”
October 24, 2024 – VOA Amharic በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ፣ የካማላ ኻሪስ እና የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎችን የሚያስሟሟቸው ጉዳዮች በብዛት የሉም። ደቡብ ካሊፎርኒያ የምትገኘው ዘጋቢያችን ጄኒያ ዱሎት ግን የተቀናቃኝ ምርጫ ዘመቻ ሸቀጣሸቀጥ የሚሸጡ ሁለት ግለሰቦች የፖለቲካውን ውጥረት ለማርገብ እያደረጉት ያለውን አስተዋፅኦ ቃኝታ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አሜሪካ ለምን የሁለት ፓርቲ ሥርዓት ኖራት?
October 24, 2024 – VOA Amharic አሜሪካ በታሪኳ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ብታስተናግድም፣ ዲሞክራቶች እና ሪፐብሊካኖች የገነኑበት የሁለት ፓርት ሥርዓት የፖለቲካ ሂደቱን በበላይነት ይመራል። አሌክስ ገንድለር በዚህ ዙሪያ ያጠናቀረውን ትንታኔ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሩሲያን ለመነጠል የምዕራባውያኑ ጫና እየሠራ እንዳልሆነ በብሪክስ እያሳዩ ያሉት ፑቲን
ከ 5 ሰአት በፊት ምዕራባውያን በዩክሬን ወረራ ምክንያት ሩሲያ ከዓለም የኢኮኖሚ ሰንሰለት እንድትነጠል ለማድረግ ሌት ተቀን እየሠሩ ይገኛል። ማዕቀቦችን በመጣል የአገሪቱ ምጣኔ ሀብትን ከዓለም አቀፉ ገበያ ጋር ያለውን ትስስር እንዲቋረጥ ለማድረግ ሞክረዋል። ከዚህም በተጨማሪ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጦር ወንጀል ክሶች የእስር ማዘዣ በሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ አውጥቶባቸዋል። የምዕራቡ ዓለም ጫና እና ግፊት […]
ኢላን መስክ ለመራጮች በየቀኑ በዕጣ 1 ሚሊዮን ዶላር መስጠቱ ሕጋዊ ነው?
ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካ ፍትሕ መሥሪያ ቤት የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም ለመራጮች በሎተሪ መልክ እየሰጠ ያለው 1 ሚሊዮን ዶላር ሕጋዊነቱ አጠራጣሪ ነው የሚል ደብዳቤ ለኢላን መስክ ላከ። የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ኢላን መስክ ባቋቋመው የፖለቲካ ኮሚቴ አማካይነት እየሰጠ ያለው ገንዘብ የምርጫ ሕግን ሊጥስ ይችላል። ቴስላ የተባለው የመኪና አምራች ኩባንያ እና የኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) ባለቤት […]
‘የኢትዮጵያ ሠራዊት ስምሪት የአል ሻባብ እንቅስቃሴ እንዲጨምር አድርጓል’ – ሶማሊያ
ከ 5 ሰአት በፊት ባለፉት ጊዜያት በሶማሊያ ውስጥ ለሰላም ማስከበር የተደረገው የኢትዮጵያ ሠራዊት ስምሪት የአል ሻባብ እንቅስቃሴ እንዲጨምር አድርጓል ሲል የሶማሊያ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ወቀሰ። የኢትዮጵያ ወታደሮች ከግዛቷ እንዲወጡ ስትጠይቅ የቆየችው ሶማሊያ ከጥቂት ወራት በኋላ የሚያበቃውን የሰላም አስከባሪ ተልዕኮን ተከትሎ በምትኩ በሚሰማራው ኃይል ውስጥ የየትኛው አገር ወታደሮች እንደሚሳተፉ የምትመርጠው ራሷ መሆኗን ገልጻለች። […]
የሥራ ማቆም አድማ የመቱት የቦይንግ ሠራተኞች 35 በመቶ ጭማሪ አንቀበልም አሉ
ከ 3 ሰአት በፊት ግዙፉ አውሮፕላን አምራች ተቋም ቦይንግ ሠራተኞች የመቱትን የሥራ ማቆም አድማ ተከትሎ የቀረበላቸውን 35 በመቶ የደመወዝ ጭማሪን ያካተተ ጥቅማጥቅም ውድቅ አድረጉ። 64 በመቶ የሚሆኑት የኩባንያው ሠራተኞች የቀረበውን የደመወዝ ጭማሪ እንደማይቀበሉት አስታውቀዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረበው ጭማሪ ውድቅ ከተደረገ በኋላ ካለፈው መስከረም ወር መባቻ ጀምሮ ከ30 ሺህ በላይ የሚሆኑ የቦይንግ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማውን […]
እስራኤል በአንድ ቤተሰብ ላይ ባደረሰችው ጥቃት 5 ሕፃናትን ጨምሮ19 ሊባኖሳዊያን ተገደሉ
ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ ባደረሰችው ጥቃት 6 ሴቶች እና 5 ሕፃናትን ጨምሮ 19 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ። ቴፋህታ በተሰኘችው መንደር ባለሶስት ሕንፃ መኖሪያ ቤት ላይ በደረሰ ጥቃት አሕመድ ኢዘዲን እና ሶስቱ ትውልድ ቤተሰቦቹ መገደላቸውን ባለሥልጣናት ለቢቢሲ ተናግረዋል። የአካባቢው ኢማም ሼክ አብዶ አቦ ራያ እና ሌሎች ሁለት ግለሰቦች ጥቃቱ በደረሰበት ቤት አቅራቢያ […]
በዓለም ላይ እየተስፋፋ ያለው የፖሊዮ በሽታ ምን ያህል ሊያሳስበን ይገባል?
ከ 5 ሰአት በፊት ምንም አንንኳ በዚህ ዓመት አዳዲስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቢኖሩም የዓለም ጤና ድርጅት በአውሮፓውያኑ 2025 ፖሊዮን ከምድራችን ላይ እንደሚጠፋ እርግጠኛ ነው። ፖሊዮን ከዓለም ላይ ለማጥፋት ዘመቻ የተጀመረው እኤአ በ1988 በ125 አገራት ዋይልድ ፖሊዮ ባተባለው ቫይረስ 350 ሺህ ሰዎች በተያዙበት ወቅት ነበር። በአውሮፓውያኑ 2023 በአፍጋኒስታን እና በፓኪስታን ብቻ ስድስት በዋይልድ ፖሊዮ ቫይረስ የተጠቁ […]
Getahew Reda says “we have released 400 Eritrean captives” – Borkena
October 23, 2024 borkena Toronto – In a zoom meeting with ethnic Tigreans in the Diaspora this past Sunday, Getachew Reda, president of the Interim Administration in Tigray, said “we have released 400 Eritrean captives.” He was making a reference to Eritrean soldiers captured during the war between Abiy Ahmed’s government and the Tigray People’s Liberation […]
Türkiye’s struggle to broker peace between Somalia and Ethiopia – Daily Sabah
By Abdirashid Diriye Kalmoy Oct 24, 2024 – 12:05 am GMT+3 Foreign Minister Hakan Fidan hosts Somali Minister of Foreign Affairs and International Cooperation Ahmed Muallim Fiqi at the Turkevi, New York, U.S. Sept. 27., 2024. (DHA Photo) Türkiye’s mediation is crucial for resolving Somali-Ethiopian tensions and ensuring regional stability Ankara’s mediation talks between Somalia […]